በማኅበራዊ ትስስር አማካኝነት ጠንካራ ማኅበረሰቦችን መገንባት/Building Stronger Communities Through Social Cohesion
በማኅበራዊ ትስስር አማካኝነት ጠንካራ ማኅበረሰቦችን መገንባት 🤝 ባለፉት ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር እና ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማኅበራዊ ትስስር እና አይበገሬነት እንዲጎለብት እየሰራ ይገኛል። በአሶሳ ከተማ እና በባምባሲ ወረዳ እየተተገበረ የሚገኘው ፕሮጀክትም የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን እና ተቀባይ ማኅበረሰቦችን ይደግፋል፣ በወጣቶች ተሳትፎ፣ በማኅበራዊ ትስስር እና በአእምሮ ጤና እና በስነ-ልቦና ድጋፍ ላይም ልዩ ትኩረት ያደርጋል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------------------- Building Stronger Communities Through Social Cohesion 🤝 For the past two years, the Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in partnership with the Danish Red Cross and with financial support from the European Union, has been fostering social cohesion and resilience in the Benishangul Gumuz Region. Implemented in Assosa Town and Bambasi Woreda, the project supports internally displaced persons (IDPs) and host communities, with a special focus on youth engagement, social cohesion, and mental health and psychosocial support. For more, watch the video. We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #ERCS #SocialCohesion #BenishangulGumuz #YouthEmpowerment #MentalHealth #PsychosocialSupport #CommunityResilience #IDPs #HumanitarianAction #DanishRedCross #EuropeanUnion #WeLiveForHumanity #StrongerTogether #HopeAndResilience ------------------------------------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: / ethiopianredcross 📌Instagram፡ / ercs1935 📌LinkedIn: / ethiopian-red-cross-society 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌Telegram: https://t.me/ERCSHQ 📌 Tiktok: / ercs1935 📌 Flickr፡- https://www.flickr.com/photos/1376156...

ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ቀን 2018 /World Red Cross and Red Crescent Day 2026

#ethiopia : የሰማኽኝ አስደንጋጭ ህልፈት! ማን ምን አለ? | አብይ ዝምታቸውን ሰበሩ! | @ShegerTimesMedia

የኩላሊት ጠጠር

የቢሾፍቱ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት እንደምንችልም፣ እንደሚገባንም ለዓለም የምናሳይበት ፕሮጀክት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Ethiopia - የጄኔራሉ እርግማን | ኢትዮጵያን...!

ድብቁ የጀርባ ሕመም ቀውስ፥ የተሳሳተዉ ሣይንስና ማንም የማይነግርዎት እውነተኛ መፍትሔ

Lualawi ሉዓላዊ/ የግብጽ ኩባንያዎች በአሰብ/የሽሬ ድሮን ድብደባ እና የተባረረቸው የፈረንሳይ ጋዜጠኛ /የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር ዛሬም ያልካዱት /

...ስደት ሞክሬ ነበር ግን..የመጀመሪያ ኮንሰርቱን የሚያቀርበዉ ሮቤል ሚደቅሳ በሰይፉ በአቢኤስ| Seifu on EBS

ዓመታትን ያስቆጠረ ፅኑዕ አጋርነትና ሰብዓዊ አበርክቶ !/Years of Strong Partnership and Humanitarian Impact!

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለውከዚህ ዓለም በሞት ተለየ|ምን ገጠመው(@gizemedia1974)#SemhagnBelew

The Gambit | ФЕОДАЛ НАМЫН ДАРГА | Бүгд найрамдах Намын дарга Б. Жаргалсайхан. "Episode" 5

From Crisis to Resilience: Building Communities in Benishangul Gumuz Region, Ethiopia

From Harm to Hope Ending FGM in seven Kebeles

ሰበር የድል ዜና ለመከላከያ የታቀደው ጥቃት ከሸፈ

"እንደገና ይከሰት ይሆን የሚል ፍርሃት አለብን" — ከቦረና የተገኘ ታሪክ/"We Fear It Could Happen Again" — A Story from Borena

ባለሥልጣን Vs አርቲስት . . . ድምፅ በጥርስ|| Minale Yaregal || ዘና ዜና || አስቂኝ ዜናዎች

የኢትዮጵያና ግብፅ የናይል ወንዝ ድርድር | ቀይ ባህር ከዓባይ ወንዝ አይነጠልም | በአሜሪካና ኢራን ድርድር አሸናፊው ማነው? | የህወሓት ታጋይ ፉከራ

ሰኔ ሰባት በፍጹም ይህን ሳታደርጉ እንዳያልፋችሁ || #habesha

Alemneh Wasse | እስራኤል #ከደቡብሊባኖስ እንደማትወጣና ኢራን ብተኩስ በቀሏ የከፋ እንደሚሆን አስታወቀች!!

