ቀን 8 " ያቤፃዊ ፀሎት " በፓስተር ሰለሞን በንቲ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 7/2018 ዓ.ም).

"ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።" (ኤርምያስ 33:3) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ቤተክርስቲያናችን እንደተለመደው የጌታን ፊት ለመፈለግ፤ በሕይወታችን፣ በቤተክርስቲያናችንና በሀገራችን ላይ የእግዚአብሔር ክንድ እንዲገለጥ ልዩ የጾምና የጸሎት ጊዜ አቅዳለች። ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ያደረግነው የጸሎት ጊዜ የእግዚአብሔር ክብር በኃይል የተገለጠበት፣ ብዙዎች ነጻ የወጡበትና መንፈሳዊ መነቃቃት የታየበት እጅግ አስደናቂ ጊዜ እንደነበር እናስታውሳለን። ዘንድሮ ደግሞ ጌታ ከዚያ በላቀ ክብርና በረከት እንደሚጎበኘን በታላቅ ተስፋ እንጠብቃለን። የፕሮግራሙ ዝርዝር፦  ሰዓት፦ በየቀኑ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00  ቦታ፡- በቀጣና ሁለት ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን  የጸሎቱ ዓላማ፦ ስለ ግልና ቤተሰባችን መንፈሳዊ ሕይወት፣ ስለ አብያተ ክርስቲያናት ተሃድሶ እና ስለ አጠቃላይ የሀገራችን ሰላም (ስለምርጫና የሰላም ምክክር) በጋራ ለመጸለይ ነው። በመሆኑም የአጥቢያችን ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ በተለያዩ ዘርፎች፣ ክፍሎችና ህብረቶች የምታገለግሉ፣ ጠቅላላ የቤተክርስቲያናችን አባላት እንዲሁም ከሌሎች አጥቢያዎችና አብያተ ክርስቲያናት የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ የምትፈልጉ ሁሉ ተጋብዛችኋል። ስለሆነም ይህ መንፈሳዊ በረከት እንዳያመልጥዎ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን እንድታስተካክሉና በታላቅ ጉጉት እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን! የቤተክርስቲያኒቷ የመሪዎች ጉባኤ For more information Follow our official Social Media Account Email: [email protected] Facebook፡ /   / ketanahuletfullgospellocalchurch   Tiktok: /   / ketanahuletfullgospel   Instagram: /   / ketanahuletfullgospelchurch   #PastorSolomonBenti #Protestant #Katanahuletfullgospelchurch #Mulluwongel #preaching #Ethiopia #Amharic #gospel

ቀን 11 " ስንፍና "  በፓስተር አበራ በላይ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 10 /2018 ዓ.ም).
▶︎

በፈረስ ፈርስ አጥበውኝ አሳልፈው ሰጡኝ| አስረው ቀጠ*ቀጡኝ |እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት😭ሁሴን ሙሀመድ @ABRAHAM_M7_MEDIA

ተስፋ አድርጉ መጋቢ አበበ
▶︎

ተስፋ አድርጉ መጋቢ አበበ

|| የእምነት ፀሎት ||  በመጋቢ መስፍን አየለ  || #yenigus kahinat ||

ቀን 10 " መንፈስቅዱስ "  በፓስተር ዮናስ ሰይፉ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 9/2018 ዓ.ም).

የ #ካውንስሉ ድምጽ ክፍል 1 አብረን ተቀምጠን ስንታይ በትምህታቸው የተስማማን ይመስላል!ዶክተር ስምኦን ሙላት የ #ቃለ_ህይወት #ቤተክርስቲያን ዋና ጸሀፊ

የአመለካከት ለውጥ|| #የሐዋርያት_ሥራ || ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| #tibebuworkeye

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ክርስቶስ : ኢየሱስ ማነው (ክፍል - 1) | በማሙሻ ፈንታ

የጸረ-ክርስቶስ ምስጢር | የራዕይ መፅሀፍ እና የዘመናችን ትንቢቶች | Pastor Asfaw Bekele|አንድ ሰማያዊ ተስፋ|And Semayawi Tesfa

አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb

"እግዚአብሔር ፍቅሩን ለማፍሰስ ነው ሰውን የፈጠረው!" - ፓስተር ዳንኤል መኮንን @AwareGospelLightEthiopia

ቀን 9 " የጻድቅ ሰው ጸሎት... " በፓስተር ሐይሌ ጉታ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 8/2018 ዓ.ም).

|| አንደበትን መግዛት ||  በመጋቢ መስፍን አየለ  || #yenigus kahinat ||

#ለሚወዱኝ_ብቻ_ነው_ምላሼ I #ኬፋ_ሚደቅሳ I @ecclesiamedia316 @abiy_kiya I #2026

ተጠያቂ ነክ ? | የዘመኑ አምልኮ እና  ህዝብ የተሸወደበት የስተት ህይወት | ፓስተር ታሪኩ |paster tariku eshetu | amagn tube

🔴Live -  ክፍል  1 - ትምህርታዊ ሴሚናር  - በፓስተር (ዶ/ር) አሳየኸኝ በርሄ - ማክሰኞ, ሚያዝያ 13, 2018 ዓ/ም.

አትከልክሉት | ነብይ ሄኖክ ተሾመ | Prophet Henok Teshome || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

የሥነ መለኮት ትምህርት ቤቶቻችን ቢፈተሹ…!! | ከመጋቢ ሄኖክ ፀጋዬ ጋር | Nikodimos Show - Tigist Ejigu

እግዚአብሔር ያስባል | ነብይ በየነ ማረኝ
▶︎

እግዚአብሔር ያስባል | ነብይ በየነ ማረኝ