ቀን 11 " ስንፍና " በፓስተር አበራ በላይ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 10 /2018 ዓ.ም).

"ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።" (ኤርምያስ 33:3) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ቤተክርስቲያናችን እንደተለመደው የጌታን ፊት ለመፈለግ፤ በሕይወታችን፣ በቤተክርስቲያናችንና በሀገራችን ላይ የእግዚአብሔር ክንድ እንዲገለጥ ልዩ የጾምና የጸሎት ጊዜ አቅዳለች። ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ያደረግነው የጸሎት ጊዜ የእግዚአብሔር ክብር በኃይል የተገለጠበት፣ ብዙዎች ነጻ የወጡበትና መንፈሳዊ መነቃቃት የታየበት እጅግ አስደናቂ ጊዜ እንደነበር እናስታውሳለን። ዘንድሮ ደግሞ ጌታ ከዚያ በላቀ ክብርና በረከት እንደሚጎበኘን በታላቅ ተስፋ እንጠብቃለን። የፕሮግራሙ ዝርዝር፦  ሰዓት፦ በየቀኑ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00  ቦታ፡- በቀጣና ሁለት ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን  የጸሎቱ ዓላማ፦ ስለ ግልና ቤተሰባችን መንፈሳዊ ሕይወት፣ ስለ አብያተ ክርስቲያናት ተሃድሶ እና ስለ አጠቃላይ የሀገራችን ሰላም (ስለምርጫና የሰላም ምክክር) በጋራ ለመጸለይ ነው። በመሆኑም የአጥቢያችን ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ በተለያዩ ዘርፎች፣ ክፍሎችና ህብረቶች የምታገለግሉ፣ ጠቅላላ የቤተክርስቲያናችን አባላት እንዲሁም ከሌሎች አጥቢያዎችና አብያተ ክርስቲያናት የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ የምትፈልጉ ሁሉ ተጋብዛችኋል። ስለሆነም ይህ መንፈሳዊ በረከት እንዳያመልጥዎ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን እንድታስተካክሉና በታላቅ ጉጉት እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን! የቤተክርስቲያኒቷ የመሪዎች ጉባኤ For more information Follow our official Social Media Account Email: [email protected] Facebook፡ /   / ketanahuletfullgospellocalchurch   Tiktok: /   / ketanahuletfullgospel   Instagram: /   / ketanahuletfullgospelchurch   #PastorAberaBelay #Katanahuletfullgospelchurch #Mulluwongel #preaching #Protestant #Ethiopia #Amharic #gospel

ቀን 9 " የጻድቅ ሰው ጸሎት... " በፓስተር ሐይሌ ጉታ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 8/2018 ዓ.ም).
▶︎

#እነሆ_እምነታችን | አስተውሎት 2 - ትምህርተ እግዚአብሔር | Equip Podcast Ep 08

ያስጨነቃቸው የስምንት አመት ወንጀል/የብልጽግና ቀብር በራሱ እጆች -6-25-2026

🔴Live -  ክፍል  1 - ትምህርታዊ ሴሚናር  - በፓስተር (ዶ/ር) አሳየኸኝ በርሄ - ማክሰኞ, ሚያዝያ 13, 2018 ዓ/ም.

የምትከፍሉት ዋጋ እንዳይበዛ! You are My people / Prophet Tilahun #jesus #halwot #gospel #tilahun #ebs #habesha

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

የቤተ-ጣዕማዎች ምላሽ | አባ ገ/እግዚአብሔርን የገደሏቸው እነሱ ናቸው

የፓስተሩን ሚስት ቀምቶ የወሰደው |ክፍል 2| #testimony #life #yeneken #acts1120 #musa #demasko

"አንተን ሳይ"  |ዘማሪት ዘርፌ ከበደ | Singer Zerefie Kebede  | Worship | Ketana Hulet Full Gospel Local Church|

ቃሉን መፀለይ // ክፍል 138 // ፓስተር ተስፋዬ በየነ // ሰኔ 18/ 2018 ዓ. ም. // June 25th, 2026

🔴ሀጢአት መስራት አቁሙ! | STOP SINNING! - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation #habesha

ቀን 10 " መንፈስቅዱስ "  በፓስተር ዮናስ ሰይፉ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 9/2018 ዓ.ም).

በፈረስ ፈርስ አጥበውኝ አሳልፈው ሰጡኝ| አስረው ቀጠ*ቀጡኝ |እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት😭ሁሴን ሙሀመድ @ABRAHAM_M7_MEDIA

Ethiopia - የቁጭት ቀብር ተፈፀመ | አንቀፅ 39 ሊሰረዝ…?

Alemneh Wasse ንጉሥ ሆይ ፦ #እኛነን'እኮ የምንጠብቅዎ!!

"የእስራኤል ተሰፋ ሆይ የሚተዉህ ያፍራሉ" Gospel Light Church, Alexandria VA

ሰዎቹ ከሞቱ በኋላ ጅብ ይሆናሉ!!#testimony #life #acts1120 #gaps

አደገኛ እውቀት፦ ክፍል 59 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት
▶︎

አደገኛ እውቀት፦ ክፍል 59 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

ህንፃዎችን አመድ ያደረገው የቬንዝዌላ ርዕደ መሬት! "በሆርሙዝ ሳታስፈቅዱኝ እንዳታልፉ" የኢራን ጦር! የእስራኤሉ ወታደር ተገደለ ወይስ ሞተ? #venezuela

🔴Live - እሁድ የቀጥታ ስርጭት - በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የቀጣና ሁለት አጥቢያ ቤተክርስቲያን - ሰኔ 14 /2018 ዓ/ም.