Ethiopian Potato Stew ድንች በስጋ
ድንች በስጋ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን 200 ግራም በደንብ ደቆ የተከተፈ ቀይሽንኩርት ትንሽ ጨው እና ውሃ ጠብ አድርጋችሁ ድስቱን ከድናችሁ በእንፋሎት ማብሰል ግማሽ ኪሎ ተልጦ ታጥቦ የተከተፈ ድንች የተገረዘ ድንች ወጡን የበለጠ ለማወፈር መጠቀም ትችላላችሁ 300 ግራም የበሬ ስጋ አጥንት ካለው ከስጋው በፊት አስቀድማችሁ መጨመር የፍየል እንዲሁም የበግ ስጋ መጠቀም ትችላላችሁ 8 ፍሬ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 4 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 1 የቡና ማንኪያ የማቁላላያ ቅምም 1 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ (ሽንኩርቱን ለማቁላላት) 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ ወጡ ሊወርድ ሲል የምትፈልጉትን ያህል ጨው

▶︎
ድንች በስጋ ቀይ ወጥ አሰራር ethiopian food beef meat with potato stew recipe

▶︎
Ethiopian Firfir ፍርፍር

▶︎
📌በአንድ እንቁላል 🥚 እና ድንች 🥔 የተሰራ ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስ//

▶︎
የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ መዝሙራት | | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmure

▶︎
ቀለል ያለ ዶሮ አሰራር!

▶︎
ድንች በስጋ አሰራር Ethiopian food

▶︎
Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ

▶︎
Ethiopian Potato Stew የድንች ፡ ወጥ

▶︎
እራሴው ሰርቼው እራሴው ተደመምኩ

▶︎
የአልጫ ድንች በስጋ ወጥ አሰራር / Alicha potato with meat wot recipe

▶︎
ይሄን የምሰለ ምግብ ሻሞ እንበለው?

▶︎
//የቤተሰብ መገናኘት// "ደልቶኝ ባድግም እናቴ አንቺ ትናፍቂኝ ነበር..." ከአሜሪካ ድረስ እናትን ፍለጋ ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

▶︎
Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

▶︎
የአዲስ አበባ ትልቁ ስጋ ቤት | አንድ ኪሎ ጥሬ ስጋ ስንት ነው?😳

▶︎
የድንች ወጥ በስጋ አሰራር-How to make potato beef stew-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

▶︎
Ethiopian Amazing Tibs መረቅ ያለው ጥብስ

▶︎
How to make Ethiopian Lentil Stew ምስር በስጋ

▶︎
አንደኛ😋 የሆነ የቅቅል አሠራር#cooking #cooking #recipe #ethiopian #

▶︎
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ

▶︎
