የገነት ጉብኝት: የመንግስተ ሰማይ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ

ዳንቴ አሊጊዬሪ (ጣልኛ፦ Dante Alighieri) (1257 - 1313 ዓ.ም.) የጣልያን ባለቅኔ ነበር በጣሊያን ውስጥ ከሚወዳት ፍሎረንስ የትውልድ ከተማ ወደ ራቬና የተሰደደው እውቁ ገጣሚ ዳንቴ በድርሰት ሥራዎቹ ዛሬም ይናገረናል። ሰዎች በሙሉ ድንቅ ሥራዎቹን በማንበብ እና በማጥናት ብቻ ሳይሆን በማድመጥ እና በተግባር በመኖር ወደር ከሌለው ዘለዓለማዊ የእግዚአብሔር ፍቅር በመታገዝ ወደ እውነተኛ ደስታ እንድንደርስ ይጠይቀናል። ስራው ቤተክርስቲያን እና ሲቪል ማህበራት አሁንም ድረስ የሚያቀርቡትን መሠረታዊ እሴቶችን ያቀፈ፣ ሁሉም ሰው ሌሎችን እንደ ወንድም እና እህት አድርጎ እንዲመለከት የሚደርግ ማህበራዊ መሠረት ያለው ነው ተብሎለታል ። ተፈጥሮአዊ የደስታ ፍላጎት በእውቁ ገጣሚ ዳንቴ “መለኮታዊ ኮሜዲዎች” ውስጥ ሁለት ዋና ዋና ዓምዶች ያሉ ሲሆን ፣ እነርሱም “በሰው ልብ ውስጥ የሚገኝ ተፈጥሮአዊ ፍላጎት” እና “ፍቅር በሆነው በእግዚአብሔር ዕቅድ የሚፈጸም ደስታ ነው”። ገጣሚው ዳንቴ “የተስፋ ነቢይ” የተባለበት ዋናው ምክንያት ሥራዎቹ የሰው ልጅ ራሱን ጨለማ ከነገሰበት ከኃጢአት በረሃ በመውጣት በሕይወት ታሪክ ውስጥ እርካታን ወደሚያገኝበት ወደ ዘለዓለማዊው እግዚአብሔር ጎዳና እንዲደርስ ስለሚያሳስብ ነው ተብሏል ። በዳንቴ ስራ ውስጥ የተወደሱ 3 ሴቶች እናገኛለን እነርሱም ፣ የቸርነት ምሳሌ የሆነችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ተስፋን የምትወክል ቤያቲሪስ እና እምነትን የምትወክል ቅድስት ሉሲ ናቸው። ስነ-መለኮታዊ ባሕርያትን የተላበሱት እነዚህ ሦስቱ ሴቶች፣ የሌሎች ሰዎች እገዛ ካልታከለበት በቀር የሰው ልጅ ብቻውን ሆኖ ራሱን ማዳን እንደማይችል ለዳንቴ ሥራዎች መሠረት ናቸው።

አስፈሪው የዳንኤል ትንቢት ✝️ 70ዎቹ የዳንኤል ሳምንታት ⏳; የፍጻሜው ዘመን ድብቅ የጊዜ መስመር 🔥
▶︎

የንጉሥ ሰሎሞን ሙሉ ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል (መንፈሳዊ ፊልም)

ንግሥት ሳባ ማን ነበረች? | የማክዳ አስደናቂ ታሪክ #EthiopianHistory #QueenSheba #Makeda #HabeshaSecrets #History

መጽሐፈ ሔኖክ | ማንበብ ጀምሩ | SHOCKING NEWS ! | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese

ገነት እና ሲኦል ጉብኝት መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ: የዳንቴ አሊጌሪ ሙሉ መንፈሳዊ ጉዞ | ketarik mahtem

የኤፍራጠስ መድረቅ | አስፈሪው ትንቢት ዛሬ እየተፈጸመ ነው? በኤፍራጠስ ወንዝ ስር የታሰሩት መላእክት

አስገራሚው የሰብአሰገል ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

የገነት አስደናቂ ሚስጥር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

መፅሐፈ ሄኖክ - ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት ሚስጢር ተገለጠ / ከታሪክ ማህተም። THE BOOK OF ENOCH

Ethiopia :  ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም  /BENIONE SPIRITUAL  MOVIE

በቃላት ለመግለጽ የሚያስቸግር አስደናቂ ነገር #በመንግስተ ሰማይ አየሁ!! #visiting #heaven

እስማኤል ማን ነው ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)
▶︎

እስማኤል ማን ነው ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ገነት እና ሲኦል ምን ይመስላሉ ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

በእድሜው ርዝመት ተወዳዳሪ የሌለው የማቱሳላህ ሙሉ ታሪክ [ተሻሽሎ የቀረበ] #ማቱሳላ

የሰባቱ ሰማያት ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ከፈጣሪ በላይ ፃድቅ ነኝ ያለው ሰው ማነው? እግዚአብሄር ምን መለሰለት / መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ

አስደናቂው የመላእክት አለም | ስለ መላእክት የማታውቋቸው ሚስጥራት | @gedamattv

የሙሴ ልጆች ምስጢር - እሳት አመድ ወለደ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

የመጽሐፈ ሄኖክ እና የወደቁት መላዕክት አስደንጋጭ ምስጢር| Fallen Angels & Hidden Truths - Dr. Rodas Tadesse