መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn
አይኔ ላይ ተሣለ ርህራሄ ፍቅሩ ጦር የወጋው ጎኑ ታወሠኝ ችንካሩ ለአመጽ ያስቸኮለኝ አሳች ተሠደደ መስቀሉን ስሳለም ልቤ ሠማይ ሄደ ባርከኒ በመስቀልከ ክቡር ሃሳቤ ታውሮ በምኞት ተጋርዶ አይነ ህሊናዬ ወደ ተምና ወርዶ ደጄን እያንካካህ ሣለህ ከበራፌ ለበደል ስጀግን ለጽድቅህ ሰንፌ አሁን ግን መለስከኝ ግርዶሹ ገፈፈ የመስቀልህ ብርሃን ሞቴን አሸነፈ ተስፋ የተለየው የራቀው ደስታ ነውር ያደቀቀው ለአለም የተረታ ሆኜ እንዳልነበር የአመጽ ጦር እቃ ሳልጠፋ ታደግኸኝ ቀኔ ሳያበቃ አጋጣሚ አይደለም ፈቅደህ ነው ጌታዬ በመስቀልህ ቀረ የውድቀት ጉዞዬ ካህኑ መዳፍ ላይ ሳየው መስቀልህን ድቅን አለ በአይኔ ሳልኩት ችንካርህን የእሾህ አክሊል ጦሩ ጅራፍ ግርፋቱ ስለሕይወቴ ነው እንዳልቀር በከንቱ ቅዱስ ምልክትህ ሆነልኝ መዳኛ መስቀልህ አርገኝ የፍቅርህ ምርኮኛ የተጣለች ነፍሴ በደምህ ተዋጅታ አሁን አዲስ ነው ነኝ ቸርነትህ በዝታ አለምም ለእኔ እኔም ለአለም ሞትኩ አምላኬ በቤትህ ለመኖር ተመረጥኩ እግሮቼ ከእንግዲህ ላንተ ይሮጣሉ ቃላቶቼ ፍቅርህን ይመስከራሉ ኢየሱስ ስምህን በእምነት እጠራለሁ ቅዱስ መስቀልህን እሳለመዋለሁ ግጥም እና ዜማ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

▶︎
🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

▶︎
በሕይወት መዝገብ ፃፍከኝ || ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || ወርሀዊ ጉባኤ ||ቃለ ዐዋዲ Kale Awadi spiritual Tv Program

▶︎
ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026

▶︎
"ፍቅር" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || "Fikr Zemari Hawaz Tegegn #like #share #subscribe #subscribers #subscriber

▶︎
የተመረጡ የድንግል ማርያም መዝሙር ስብስቦች | Ethiopian Orthodox Mezmur Non Stop | Ethiopian Orthodox Mezmur Mariam

▶︎
🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

▶︎
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን || " በቸርነት " የወይን ሐረግ ነሽ " ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ እና ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል @21media27

▶︎
|ይድረስ ለስምሽ ሠላምታዬ |ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ዘለሰኛ |የእመቤታችን አዲስ ዝማሬ Yidres lesimish New orthodox song |Zemari Hawaz

▶︎
ላይረዳኝ ለሰው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics))

▶︎
Breaking እሁድ ሰኔ 21/2018 #mesaymekonnen #Ethioforum#ethiopianewstoday #anchormedia 28 June 2026

▶︎
Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ

▶︎
እናትነት |አዲስ ዝማሬ| ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ Ethiopian Orthodox song zemari hawaz tegegn

▶︎
ሰኔ 21 ምን የተደረገበት በዓል ነው?”መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
እመኑ በእርሱ|| ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || መዝሙር || Emenu Bersu || Hawaz Tegege || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

▶︎
🔴 አረሳት ኢትዮጵያን / እመኑ በሱ በዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቢሾፍቱ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ግሩም ዝማሬ

▶︎
የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

▶︎
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ መዝሙረ ቅዱሳን

▶︎
🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ "አይዞአችሁ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

▶︎
አንቺን ብቻ ቤተልሄም | Anchi Bicha Betelhem @21media27

▶︎
