እናትነት |አዲስ ዝማሬ| ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ Ethiopian Orthodox song zemari hawaz tegegn
እናትነት ክድንግልና ጋር ዕፁብ እመ አምላክ ከትህትና ጋር ግሩም ድንግል ማርያም እሙ ለአዶናይ ንኢ ይዘምራል ልቤ እያለ ተፈሥሂ እንደምን ይሆን ይህ ታላቅ ምሥጢር በአንቺ ሲገለጥ እግዚአብሔር ልጁን አለም እንዲድን እንዲድን እንዲሁ ሲሰጥ ከስጋሽ ስጋን ከነፍስሽ ነፍስን የአብ ቃል ነስቶ ተዋህዶ ታየ ፍጹም እውነትን ጸጋን ተመልቶ ኦ ድንግልሆይ : ክብርሽ ይለያል ኦ ማርያም : ከሁሉ ይልቃል ኦ እመ አምላክ : ብጽዕት ነሽና ኦ ማርያም : አለኝ ምሥጋና ሠላም ለኪ ተፈሥሂ ፍሥህት ምልዕተ ጸጋ ቅዱስ ገብርኤል ሲያበስርሽ ያኔ እያረጋጋ ፍጽምት ቅድስት ቢል የተባረክሽ ከሴቶች ሁሉ ንጉስ ወድዶሽ ነው ለእናትነት መርጦሽ ልዑሉ ኦ ድንግል ሆይ:...... በትህትና ይኩነኒ ያልሽ የእምነት ምሳሌ እንባ ቀደመኝ ፍቅርሽን ሊገልጽ አጠረ ቃሌ እምዬ ምልሽ የመና ሙዳይ ንጽሕት ሰማይ ምዘምርልሽ ወልደሽልኝ ነው የነፍሴን ጸሃይ የታደለ ሰው ጌታ አምላክ ሲለው በልጅሽ አምኖ ጸጋ በዝቶለት ሰማያት ቢደርስ እምነቱ ገንኖ አይችልም ከቶ እኩል ነኝ ብሎ ሊሆንሽ አቻ ፈጣሬ አለማት እናቴ ሚልሽ ማርያም ብቻ የገሊላ አንስት አንገታቸውን ቀና እንዳረጉ አይደለም የአንቺ ልዩ ነሽ ድንግል ሳቤቅ ለበጉ ምልጃ ጸሎትሽ ህያው ነው ዛሬም እግዝዕትነ በአንድያ ልጅሽ በእምነት ጸንቶ ለተማጸነ ግጥም እና ዜማ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ መዝሙረ ቅዱሳን

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ 2018 | ደብረ ምጥማቅ ማርያም | Mezmur 2026

የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች ስብስብ || ከሃጢያተኛው

መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn

የእመቤታችን መዝሙር ስብስብ ( A collection of hymns of Our Lady of the Holy Virgin Mary )

እራሳችንን የምናይበት ድንቅ ስብከት❗️❗️አባ ክፍለ ሥላሴ ❗️ግንቦት 13📍@Mataniya23

🛑 ተወዳጅ የኪዳነምህረት መዝሙራት ስብስብ //Ethiopian Orthodox Kidanemhret Mezmur #ኪዳነምህረትመዝሙር @Hosaenamedia

እመኑ በእርሱ|| ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || መዝሙር || Emenu Bersu || Hawaz Tegege || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026

የተመረጡ የድንግል ማርያም መዝሙር ስብስቦች | Ethiopian Orthodox Mezmur Non Stop | Ethiopian Orthodox Mezmur Mariam

የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

ዘማሪ ገብረዮሐንስ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም የዘመራቸው መዝሙሮች | ቤተ ቅኔ - Beta Qene

#new🔴ስምሽን ጠርቼ! || ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

እጅግ የሚያስደንቅ የእመቤታችን ምስጋና....ማርያም ፍቅር ናት.......ሚሊኒኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ

የንስሐ መዝሙሮች

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

🔴 ዐዲስ ዝማሬ 🔴 ከ12 ዓመት በኋላ አንድ ላይ ዘመሩ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ እና ዘማሪ እዝራ | @TemroMedia Temro #ዝማሬ #መዝሙር

7ቱ ዘማሪዎች''ዘወትር የሚደመጥ ዝማሬዎች Ethiopian Orthodox Mezmur

