የላሊበላው የሰዋስቲካ መስቀል ሚስጥር! |ሂትለር የሰረቀው ጥንታዊው ምልክት ምንድነው? |ከናዚ በፊት የነበረው የሰዋስቲካ እውነተኛ ትርጉም ምንድነው?|Awtar
የሰዋስቲካ መስቀል ምስጢር ከላሊበላ እስከ ህንድ - በዶ/ር ሮዳስ ታደሰ* ክቡራንና ክቡራት ተመልካቾቻችን፤ በዚህ ቪዲዮ ምልክቶች ዝም ብለው እንደማይቀረጹ፣ ቁጥሮችም ዝም ብለው እንደማይቀመጡ የምንማርበትን ታላቅ ምስጢር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በተለይም በዓለማችን እጅግ አነጋጋሪና አንዳንዴም በተሳሳተ መንገድ የሚረዳው የሰዋስቲካ (Swastika) መስቀል ትክክለኛ ትርጉም፣ ጥንታዊነት እና ከኢትዮጵያ ቅዱሳት መካናት ጋር ያለውን ጥልቅ ቁርኝት በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡ የምልክቱ ጥንታዊነት፡* ከ7,000 ዓመታት በፊት በኢራን ላክማር ተራራዎች፣ በዩክሬን እና በቡልጋሪያ የተገኙት አስገራሚ አርኪዮሎጂያዊ ማስረጃዎች። በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፡* በቅዱስ ላሊበላ መስኮቶችና ግንቦች ላይ የሚገኘው የሰዋስቲካ ቅርጽ ምስጢራዊ ንባብና ትርጓሜ። የስነ-ፍጥረት ምልክት፡* ምልክቱ ከሰሜን ዋልታ፣ ከፀሐይ ዑደት (Solar System) እና ከከዋክብት (Draco, Ursa Major/Minor) ጋር ያለው ረቂቅ ግንኙነት። የናዚ አርማና የተዛባው ግንዛቤ፡* አዶልፍ ሂትለር ይህን ጥንታዊ የበረከት ምልክት ለፖለቲካዊ ዓላማ ከመጠቀሙ በፊት የነበረው ትክክለኛ ትርጉም። የጋማዲዮን መስቀል (Tetragammadion):* የአራት የግሪክ 'ጋማ' ፊደላት ጥምረት እና ከመለኮታዊ ጥበብ ጋር ያለው ትስስር። "ጥበብ፣ እውቀት፣ እውነትና ማስተዋል ሰውን ነጻ ያወጣሉ!" እንደሚባለው፣ ነገሮችን ከአንድ የዩቲዩብ ቪዲዮ ወይም ከሆነ ድምዳሜ በመነሳት ብቻ ሳይሆን፣ በፊሎሎጂ እና በምርምር መነጽር ማየት እንደሚገባን እንወያያለን። *አብራችሁን ቆዩ! --- *🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍 ቪዲዮው ከወደዱት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ! 💬 ሃሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ አስፍሩልን። #DrRodasTadese #Ethiopia #Lalibela #AncientHistory #Mystery #Swastika #Knowledge #Wisdom #ዶርሮዳስታደሰ #ላሊበላ #ታሪክ #ምስጢር #ጥበብ #KingSolomon #FlyingCarpet #UFO #AncientAliens #BiblicalMystery #ConspiracyTheory #Ethiopia #HiddenHistory #Supernatural #SciFi #ንጉሥሰለሞን #የሚበርምንጣፍ #UFO #የጥንትባዕዳን #የመጽሐፍቅዱስምስጢር #ሴራቲዎሪ #ኢትዮጵያ #የተደበቀታሪክ #መንፈሳዊ #ሳይንስልብወለድ 👉 Don’t forget to LIKE, COMMENT, and SUBSCRIBE for more historical mysteries and mind-blowing facts! 📌 Chapters 00:00 – 02:00 • #Pyramids #AncientMystery #Egypt #History #LostCivilization #PyramidBuilders For any copyright issues Please contact me at : [email protected] #drrodastadesse #andromeda #adamandeve ------------------------------------------------------------------------------ Fair Use Disclaimer: This video may contain copyrighted material; the use of which has not been specifically authorized by the copyright owner. We are making such material available for criticism, commentary, news reporting, teaching, scholarship, or research. We believe this constitutes a 'fair use' of any such copyrighted material as provided for in section 107 of the US Copyright Law. In accordance with Title 17 U.S.C. Section 107, the material on this video is distributed without profit to those who have expressed a prior interest in receiving the included information for research and educational purposes. If you wish to use copyrighted material from this video for purposes of your own that go beyond 'fair use,' you must obtain permission from the copyright owner. The views and opinions expressed in this video are solely those of the author and do not necessarily reflect the views or opinions of Awtar media. . . 🎵 Music Credit Track: Filaments by Scott Buckley Genre: Cinematic, Inspirational Music provided by Scott Buckley under CC BY 4.0 https://www.scottbuckley.com.au/libra... median Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንንFiker Eske Mekaber,ፍቅር እስከ መቃብር,ethiopian airlines,rozi tube,rosi,seifu on ebs,ehuden be ebs,aex tube,ስደት,ዶሮ ወጥ አሰራር,ክትፎ,ክትፎ አሰራር,jani and jon daniel,rosiye,lij tofik,ale tube,tsige royal,abrsh tube,ab tube,ruta tube,abrsh and ruta tube,ebs,rozi,kana tv,prank,daily vlog,a day in my life,room tour,house moving,house change,heven,alex tube,jon daniel,ethiopia tiktok video,ethiopian tiktok,ethiopian music,new ethiopian movie,donkey tube,እሸቱ መለሰ,liya show,sheger,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,selam tesfaye,veronica adane,kai,ishowspeed,speed,the weekend,how to make money online 2025,how

ከዓለም የተደበቀው የኢትዮጵያ ምስጢር || ከ11ዱ ዳይሜንሽን ባሻገር ያለው 16ኛው ዳይሜንሽን||Manyazewal Eshetu podcast Ep183|| አላምርው

የሐሳብ ፍልሚያ!|"ሰው ወደፊት ላይሞት ይችላል!"|"ሐኪም ዋጋ የሌለው ጊዜ እየመጣ ነው!"

መቆያ - ስውሩ የሰርቢያው ሀኪም - በእሸቴ አሰፋ

የአፍሪካ ልብ ውስጥ የተደበቀው ሚስጥር

የAi ምሁሩ ዶ/ር ምስጢር አወጡ!|AI ሙት ማናገር ይችላል!|"ማይክሮቺፕስ አስገጥማለሁ"

የሰሜኑ በር ሲከፈት የAliens ወረራ ይጀምራል? ከዘመናት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ ባዕድ ፍጡራን (Aliens)?Dr. Rodas Tadesse | Awtar

የሰባቱ ሰማያት ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

ኢራቅ ውስጥ ዛሬም ድረስ የሚገኙት ተዐምራት!

የአዳምና ሔዋን ልብስ የት ነው ያለው? ለሺህ ዓመታት የተደበቀው የአዳም ልብስ ሚስጥር ሲጋለጥ ! | Dr. Rodas Tadesse | Awtar

“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia

ዓለም ያላወቀው የኢትዮጵያ ሚስጢር || የተደበቀው የእግዚአብሔር ህቡዕ ስም ||Manyazewal Esehtu podcast Ep.171|| Endalkachew

የንጉሥ ሰለሞን ቀለበት የት ነው ያለው? አጋንንትን የሚያዝዘው የሰለሞን ቀለበት ሚስጥር! | Dr. Rodas | Awtar

ኢራን፡ ማንም አይቷት የማያውቃት ድንቅ ምድር! (ከደም ደሴት እስከ በረዶ ተራሮች) | @sualih.astatke

የኢትዮጵያዉ በራሪ ፈረስ ፔጋሰስ ምስጢር! በክንፍ የሚበረው ሚስጥራዊው ፈረስ! |ፔጋሰስ ከየት መጣ? የፔጋሰስ መገኛና ሚስጥራዊው አመጣጥ

🔴የኢትዮጵያ ትንሣኤ እውነት ነው? መልሱን ፍለጋ #quanquayenesh_media

የአልበርት አንስታይን የህይወት ታሪክ እና ሳይንሳዊ አብዮት

እነዚህ አስፈሪ ፍጥረታት ከየት መጡ? |ከ3,000 ዓመት በኋላ በሕይወት የተገኘው አስፈሪ ፍጥረት! | Dr. Rodas Tadesse | Awtar

መቆያ - ጀምስ ቦንድ ማነው? በእሸቴ አሰፋ #shegerfm #mekoya #jamesbond

