ኢራን፡ ማንም አይቷት የማያውቃት ድንቅ ምድር! (ከደም ደሴት እስከ በረዶ ተራሮች) | @sualih.astatke
ደመናን የሚታከኩ ሰማይ ጠቀስ ተራሮች፣ ጥላ የሚባል ነገር የማይታወቅባቸው ወላፈናማ በረሃዎችና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዓመታትን ያስቆጠሩ የተፈጥሮ ድንቆች በአንድነት የተሰባሰቡባት ሀገር - ኢራን! በዚህ ልዩ ዶክመንተሪ በኢራን የተፈጥሮ ድንቆች መካከል የሚደረግ አስገራሚ አሰሳ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ 📍 አፈሯ ደማቅ ቀይ የሆነውንና "የደም ደሴት" የምትባለውን ሆርሙዝን እንጎበኛለን። 📍 አውሮፓውያን "የዓለም ግማሽ" ብለው የሚጠሯትንና የእስላማዊ ስነ-ህንጻ ጥበብ ማሳያ የሆነችውን ኢስፋሃን ከተማን እናያለን። 📍 ከ2500 ዓመታት በፊት ዓለምን ያስተዳደረውን የፋርስ ገናናነት ምስክር ፐርሴ ፖሊስን እንቃኛለን። 📍 በምድር ላይ ከፍተኛው ሙቀት (70°C) የተመዘገበበትን አስፈሪውን የሎት በረሃ እንጎበኛለን። እስከ መጨረሻው አብራችሁን በመጓዝ የዚችን ድንቅ ሀገር ማንነት ተገንዘቡ። 0:00 - መግቢያ፡ የተቃርኖዎች መገኛ ኢራን 1:37 - ሆርሙዝ፡ አስማታዊዋ "የደም ደሴት" 3:10 - ኢስፋሃን (ፋሃ)፡ የዓለም ግማሽ የተባለችው ከተማ 4:33 - ፐርሴ ፖሊስ፡ የፋርስ ኢምፓየር ገናናነትና ውድቀት 6:04 - ካንዶቫን፡ ከሳተ ጎመራ ድንጋይ የተፈለፈለችው መንደር 7:15 - ኦርሚያ፡ ቀለሙን የሚቀይረው አስገራሚ የጨው ሃይቅ 8:25 - የባም ግንብ፡ በበረሃ ውስጥ የበቀለ የጭቃ ከተማ 9:53 - ቴራን፡ ጥንታዊነትና ዘመናዊነት የተጋጩባት መዲና 11:10 - ያዝድ፡ በረሃን የመገራት የምህንድስና ተአምር 12:31 - የሱልጣን አሚር አህመድ ድንቅ መታጠቢያ ቤት 13:52 - ቀሽም ደሴት፡ የተፈጥሮ ህያው ላቦራቶሪ 15:05 - የሎት በረሃ፡ 70 ዲግሪ ሴልሺየስ የሚነድባት ምድር 16:07 - ማጠቃለያ 🌟 እንኳን ወደ ሷሊህ አስታጥቄ (Sualih Astatke) የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌟 ይህ ቻናል የጥንት ታሪኮች የሚዘከሩበት፣ ኢስላማዊ እውቀቶች በምስልና በድምፅ ተቀናጅተው የሚቀርቡበትና አንኳር መረጃዎች የሚሰነዱበት የእውቀት ማዕከል ነው። የታሪክ ማህደሮችን እየገለጥን፣ ካለፈው ተምረን ለነገው ማንነት ስንቅ የምንሰንቅበትን ጉዞ አብረን እንጀምር። ✅ ቤተሰብ ይሁኑ፦ የምናቀርባቸው ድንቅ ዶክመንተሪዎች እና አስተማሪ ታሪኮች እንዳያመልጥዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። 💎 ለተለየ ድጋፍና አገልግሎት (Membership) በውጭ ሀገራት የምትገኙና የዚህን ቻናል ስራዎች የምትደግፉ ወዳጆቼ፤ በSuper Thanks ከምታደርጉት ድጋፍ በተጨማሪ ወርሀዊ በሆነው የሜምበርሺፕ (Membership) ቤተሰባችን በመቀላቀል፦ • ልዩና ቀደምት ቪዲዮዎችን ማግኘት ይችላሉ። • በቀጥታ ስርጭቶች ላይ ቅድሚያ ያገኛሉ። • ለቻናሉ እድገት የጀርባ አጥንት በመሆን አሻራዎን ያኖራሉ። 🔗 አሁኑኑ ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ 👉 / @sualih.astatke 📱 በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችንም ይከታተሉን፦ 📌 YouTube: / @sualih.astatke 📌 Facebook: / @sualihastatke 📌 TikTok: / sualihastatke ስለ ድጋፍዎ እና አብሮነትዎ ከልብ አመሰግናለሁ! ሷሊህ አስታጥቄ #ኢራን #ታሪክ #ተፈጥሮ #ሷሊህአስታጥቄ #የአለምታሪክ #ዶክመንተሪ #ፐርሺያ #Iran #History #Documentary #Amharic #Travel #SualihAstatke

የአይሁድ ክህደት || አይሁዶች 3 ጊዜ ነብዩ ሙሐመድን ክደዋል || አስገራሚው የክህደት ታሪክ || @sualih.astatke

በጃፓን ሰው እንዳልሆኑ የተፈረጁት ማህበረሰቦች ! The amazing Ainu community of Japan

በበረዶ መሀል የሚፈሰው አስፈሪ ደም፥ ከየት መጣ?

ፕሮፌሰር ጂያንግ አስደንጋጭ ትንቢት ይፋ አደረጉ ተረክ ሚዛን Salon Terek

یەزیدی كوڕی معاویە، ئەو ژیاننامەیەی كە نایانەوێت بیزانیت!

ሪከርድ የሰበረው የዓለም ዋንጫ መክፈቻ! | Record-Breaking FIFA World Cup Opening Ceremony!

የጎልጎታው አስደናቂ ሚስጥር በኢየሩሳሌም!

Alemneh wasse I እነሆ ትራምፕ #ፈርማው ሊፈረም፤ሰላምሊታወጅ አፋፍ ቆመናል!!"አሉ ለ39ኛ ጊዜ!!

"ከአይሁድ፣ ከዕብራውያን እና ከእስራኤላውያን ጀርባ ያለውን ሚስጥር ይወቁ! | መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው አይተውት የማያውቁት ልዩነት! #እስካሁን ተሳስተናል?

እጁ የሴት ጡት ይመስላል || ባለ ጡት እጁ ሰጋጅ || አስደናቂው የነብዩ ትንቢት || @sualih.astatke

መንግስታዊ ዉንብድና ወይስ ሀይማኖት ተኮር ጥቃት

یا خدا 🤯 ۵ حقیقت باورنکردنی درباره افغانستان که مغزتان را منفجر میکند! (هیچجا نشنیدهاید) 💀

መቆያ - የተከዳው ሁሴን አሊ - በእሸቴ አሰፋ

ትረካ ፡ አሊባባና 40ዎቹ ሌቦች - 1001 ሌሊቶች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #tereka @Tireka2

በአካል አየዋቸው። እየሱስ ክርስቶስ እና ድንግል ማርያም የረገጡትን ሁሉ ሆድኩበት።

ሰበር | “ከአብይ ጎን የተሰለፈ ፋኖ አልነበረም” አርበኛ አስረስ || ድርድሩ ተጀመረ |አዲስ መረጃ ስለ መሳፍንት ጥጋቡ || አሰኮ ሳይደርሱ ለምን ተመለሱ?

“በቀናት ውስጥ ወደ ጦርነት”፣ የመቀሌው ጉዞ ምስጢሮች፣ ስለፋኖና ህወሓት- ኢዜማና አብን፣ የብልፅግና እቅድ "1.5 ትሪሊዮን"፣ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ| EF

አብዱል ሙጠሊብ || የመካው ባላባት የነብዩ አያት || አስደናቂው ታሪክ || @sualih.astatke

የቅዱስ ላሊበላ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

