የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
ጴጥሮስ ለአማኞች ስለ ምድራዊ ሕይወታቸው መለኮታዊና ዘለላለማዊ እይታ ለመስጠትና እንዲሁም በጣዖት አምላኪ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ሆነው ከባድ በሆነ የስቃይና ፈተና ውስጥ በመግባት ላይ ለሚገኙት በተግባር የተፈተነ ምሪት ለመለገስ፣በሐሴት የተሞላ ተስፋ ያለበትን ይህን መልእክት ጻፈ ። በአጭሩ የአንደኛው ጴጥሮስ መልእክት ዋና ሐሳብ የሚያተኩረው ስለ ክርስቶስ በእርሱ ምሳሌ መከራ መቀበልና ከመከራው ባሻገር በሚጠብቀን ክብር ላይ ነው ። በመሆኑም ጴጥሮስ በዚህ ምክር አዘል መልእክቱ የቆምንበት ጸጋ እውነትኛ የእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን እየመሰከረ (5÷12) ክርስቲያኖች በመከራ ውስጥ እንዴት መጽናት እንዳለባቸው በአጽንዖት ያሳስባል ።

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | መልዕክተ ያዕቆብ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ሥላሴ - ክፍል 1 : ትምህርተ እግዚአብሔር | በማሙሻ ፈንታ

▶︎
የእሁድ አገልግሎት ቀጥታ ስርጭት || Sunday Service Live

▶︎
🔴 የእሁድ ጠዋት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም// ሬቨረንድ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ //07/10/2018 // GLC LIVESTREAM🔴

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ ወንጌል - ክፍል 1| ፓስተር አስፋው በቀለ

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 2ኛ ጴጥሮስ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
🔴Live - እሁድ የቀጥታ ስርጭት - በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የቀጣና ሁለት አጥቢያ ቤተክርስቲያን - ሰኔ 7 /2018 ዓ/ም.

▶︎
ትምህርት - 9 | የሀጥያት የስርየት ሀይል | የማርቆስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት

▶︎
ፀረ ክርስቶስ በመጋቢ አስፋው በቀለ Jimma yehiwot brihan church Pastor Asfaw bekele

▶︎
ዳሰሳ፡- 1ኛ ጴጥሮስ 1 Peter

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ መልዕክት አንደኛ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የሮሜ መልዕክት| ክፍል 1| አስፋው በቀለ

▶︎
'ትንሳኤ' 1ኛ ጴጥሮስ:-1:-3-5 ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ባይነሳ ኖሮ ከንቱ የሚሆኑ 6 ነገሮች pastor Eshetu Argaw

▶︎
መንፈሳዊ ብስለት ||ክፍል 4 || በዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | DR Mamusha Fenta 2024

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት | ፓስተር አስፋው በቀለ

▶︎
ብዙ ሰው የገደለው የመሬት መንቀጥቀጥ እና የተፈጥሮ አደጋ Pastor Tizitaw Samuel ELM #tizitawsamuel #ForJesus

▶︎
ክፍል-1: የጎግ ማጎግ መገለጥ አለማችንን ወዴት ይዟት እያመራ ነው ? ትንታኔ ተሰጥቶታል

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ቆሮንቶስ | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
