የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | መልዕክተ ያዕቆብ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
ያዕቆብ ይህንን መልዕክት በመጻፍ አማኞችን ሊያሳስብ የሚፈልገው አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ ያላቸውን እምነት በሥራ ማሳየት እንዳለባቸው ለማስታወቅ ነው። በርግጥም ሰው የሚድነው በሥራ ባይሆንም፣ እውነተኛ እምነት ግን በሥራ ይታያል። በመሰረቱ ሐዋሪያው ጳውሎስ እንዳስተማረው፣ አማኝ በእምነት የሚድንበት አንደኛው ምክንያት “መልካሙን ሥራ” ለማድረግ ነው (ኤፌ 2፡8-10)። ሆኖም ግን ሰው በክርስቶስ አምናለሁ ካለ የማመኑ አይነተኛ ምልክት በእምነቱ ምክንያት የሚያፈራው መልካሙ ሥራው ነው። ይህንን እውነት ለማስጨበጥ ያዕቆብ የተለያዩ የሕይወት ገጽታዎችን እያነሳ፣ በእያንዳንዱ የሕይወት ገጽታ ውስጥ አማኝ እንደ ክርስቲያን እንዴት መኖር እንዳለበት ያሳስባል።

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ መልዕክት አንደኛ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

▶︎
ያዕቆብ እና ዔሳው | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች | Jacob and Esau Amharic Bible Story

▶︎
የ 70 ሱባኤ ጅማሬ እና ፍጻሜ

▶︎
2ኛ ቆሮንቶስ 3:1-18 (ምዕራፍ ማጠቃለያ)

▶︎
ኤፌሶን- ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም እስር ቤት የፃፈው መልዕክት #biblestories #history

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | መልዕክተ ያዕቆብ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

▶︎
ተጠንቀቁ! ጠንቋዮች ናቸው ነቢያት አይደሉም| ኢትዮጵያን በክፉ መንፈስ እየበዘበዟት| ነውፓ/ር አስፋው በቀለ ስለ ነቢያቱ ያጋለጠው ከባድ መረጃ|

▶︎
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የ2ኛ & የ3ኛ ዮሃንስ መልዕክት ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
የያዕቆብ መልእክት ትምህርት/ በፈተና ጽኑ / ክፍል-1 / የያዕቆብ መልእክት ተከታታይ ትምህርት / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ/By Gash Niguse Bulcha

▶︎
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

▶︎
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል

▶︎
ሙሉ መጽሐፍ | የአሁን ሃይል THE POWER OF NOW FULL AUDIOBOOK IN AMHARIC | Henok Hirboro

▶︎
ሶስት አጥንቶች በአፏ የያዘች ድብ ትንቢተ ዳንኤል 7 ክፍል 2

▶︎
ጥያቄዎችዎ - መዳናችንን ልናጣ እንችላለን? በማሙሻ ፈንታ

▶︎
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ቲቶ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

▶︎
