🟢 በዓታ ለማርያም _ ቅዱስ ፋኑኤል 🟡 ሰኔ 3 ዉዳሴ ማርያም ድርሳነ ፋኑኤል ተአምር 🔴 wudase maryam | theotokos media

📌 ርዕስ፦ ሰኔ 3 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ 3 አመቷ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት (በዓታ ለማርያም )ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ ተአምር፣ ዉዳሴ ማርያም ዘረቡዕ| Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው፦ በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ሰኔ 3 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም(በዓታ ለማርያም )ወርሓዊ በዓል ን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን እና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኤዶምን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት በእመቤታችን አማላጅነት ለምታምኑና በረከቷን ለምትሹ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ነው። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ፦ ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ መሆኑንና በ AI ያልተሰራ። ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን ዉዳሴማርያም የምስጋና ፀሎት እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ በቴዎቶኮስሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #እመቤታችን ማርያም #ሰኔ 3 #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #EthiopianOrthodox #ድንግል_ማርያም #በዓታ ለማርያም#ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #ድርሳነ ፋኑኤል #ቅዱስ ፋኑኤል #Ethiopia#Orthodox #ዉዳሴ ማርያም #tselot #ስንክሳር

የተመረጡ የልደታ ለማርያም መዝሙሮች | በአታ ለማርያም || mezmure Orthodox | mezmure collection | Eritrea mezmure
▶︎

መልክአ በዓታ ለማርያም 📮#christian#jesus#saintmary#ethiopianorthodoxtewahdo#abelbirhanuየወይኗ ​#mahtebmedia21

እነ ዐቢይና ኢዮብ ወደ ፍርድ ቤት? ፤ የማትታመነው የዐቢይ 'እናት' |ETHIO FORUM

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )

ድንቅ ዝማሬ 5  ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ብስራት ጨብሲ
▶︎

ድንቅ ዝማሬ 5 ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ብስራት ጨብሲ

🟢 ቅድስት ኪዳነምህረት _ kidanemihret 🟡 ግንቦት 16  ድርሳነ ኪዳነምህረት 🔴drsane kidanemihret | theotokos media

🔴 የቅድስት በዓታ ለማርያም ታሪክ | የሰኔ 3 ምስባክ- ወንጌል -ስንክሳር | Spiritual Narrative Video @ahadumedia21

የበአታ ማርያም መዝሙሮች | Ye Beata Mariam | Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mezmur

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1

📮 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም  #saintmary በዓለ ማርያም 21 ስንክሳር ጥቅምት 21 @betearone #ethiopian #orthodox

🟢 የእመቤታችን ምስጋና _ አርጋኖን ዘ ሐሙስ 🟡 ግንቦት 20 የአርጋኖን ፀሎት | 🔴 Maryam | theotokos media

የማክሰኞ አርጋኖን  | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 05,2022

ምርጥ የባዕታ ለማሪያም መዝሙሮች ስብስብ || ገድል ስንክሳር  || Ethiopian orthodox mezmure ||

አትጨነቁ|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

"አዲስ ዝማሬ ስብስብ -የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ- New Orthodox Mezmur Collection 2026"

የባታ ማርያም መዝሙሮች#መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ማርያም #mezmur

በእመቤታችን ምስጋና ..........ምድር በዝማሬ ተዋጠች..ልዩ የዝማሬ ዝግጅት

🔴መኳንንት ደጆችን ክፈቱ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes | @-betaqene4118

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido