🟢 ቅድስት ኪዳነምህረት _ kidanemihret 🟡 ግንቦት 16 ድርሳነ ኪዳነምህረት 🔴drsane kidanemihret | theotokos media

📌 ርዕስ፦ ግንቦት 16 የቅድስት ኪዳነምሕረት ወርሃዊ በዓል - ድንቅ ድርሳን፣ ተአምርና መልክአ ኪዳነምሕረት | Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው፦ በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ሚያዚያ 16 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነምሕረትን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ከአምላክ የተቀበለችውን የይቅርታ ቃል ኪዳን፣ ድንቅ ተአምራቷንና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኪዳነምሕረትን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት ለሁላችሁም የእመቤታችን የኪዳነምሕረት አማላጅነትና በረከት የሚበዛበት እንዲሆን እንመኛለን። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) የቀረበ። ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ የያዘ!!! ጽሑፍ (Script)፦ ድርሳነ ኪዳነምሕረትንና መንፈሳዊ መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቤተክርስቲያን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #ቅድስት_ኪዳነምሕረት #ግንቦት 16 #TheotokosMedia #እመቤታችን #ድርሳነ ኪዳነምህረት #Drsane kidanemihret #ገድላት#EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #Ethiopia #orthodoxtewahedo #mezmure#tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ መዝሙር

🟢 በዓታ ለማርያም _ ቅዱስ ፋኑኤል 🟡 ሰኔ 3 ዉዳሴ ማርያም ድርሳነ ፋኑኤል ተአምር 🔴 wudase maryam | theotokos media
▶︎

የበአታ ማርያም መዝሙሮች | Ye Beata Mariam | Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mezmur

🛑👉 በመሞት እንጂ በመግደል ገነት አይገባም 😭 | መምህር አድነው ወንድሙ @AdinewWondimu

🔴መኳንንት ደጆችን ክፈቱ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

❗️እየሰራችሁ ገንዘብ አልበረክት ካላችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ❗️#መምህር_ዶክተር_ዘበነ @mekbibe27

የተመረጡ 👍ልዩየሆኑ 👏የማለዳ🙏 መጺናኛ ❤መዝሙሮች 🙏ስብስብ👍ጸዓዳ ሚድያ

🔴 የቅድስት በዓታ ለማርያም ታሪክ | የሰኔ 3 ምስባክ- ወንጌል -ስንክሳር | Spiritual Narrative Video @ahadumedia21

ጫማ ሰፊው ቅዱስ ስምዖን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

"አዲስ ዝማሬ ስብስብ -የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ- New Orthodox Mezmur Collection 2026"

«ጭንቀቴን ለማን ልስጥ?» ሊ/ማ መምህር ዘበነ ለማ= To whom can I give my anxiety?

ዳጣ ክፍል 124
▶︎

ዳጣ ክፍል 124

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ  መዝሙረ ቅዱሳን

ኣጋንንት ዘባርርን ዘርሕቅን ጸሎት  ድርሳን ሸውዓተ ሊቃነ መላእክት ; "መዓልታዊ ኣብ ቤትና ንግሆ ንግሆ ፣ ከፊትና ክንሰምዖ ዝግብኣና ፀሎት "

ምርጥ የባዕታ ለማሪያም መዝሙሮች ስብስብ || ገድል ስንክሳር  || Ethiopian orthodox mezmure ||

የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday
▶︎

የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday

መልክአ በዓታ ለማርያም 📮#christian#jesus#saintmary#ethiopianorthodoxtewahdo#abelbirhanuየወይኗ ​#mahtebmedia21

🔴ይህንን ጸሎት በየቀኑ ጸልዩ ❗️ሁሉም ነገር ይሳካል //እጅግ ድንቅ ስብከት //መምህር ዘበነ ለማ@Mataniya23

🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
▶︎

መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu

ሚሊኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ…ማዕዶት ለኢትዮጵያ
▶︎

ሚሊኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ…ማዕዶት ለኢትዮጵያ