ነገሥት - የመንግሥት መከፈል፤ ምርኮ፣ የኪዳኑ ሕዝብ ውድቀት // እንዳሻው ነጋሽ // Kings // Covenant Failure // Endashaw Negash

ልክ እንደ ሳሙኤል መጽሐፍ፣ የነገሥት መጽሐፍም በዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ መጽሐፍ ነው። የነገሥት መጽሐፍን በአጭሩ ለማስቀመጥ ያህል፡- ሦስተኛው የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን (ወደ ሥልጣን የመጣበት መንገድ፣ ያከናወናቸው ተግባራትና ፍጻሜው)፣ የእስራኤል መንግሥት ለሁለት መከፈል (የሰሜኑ መንግሥት እስራኤል እና የደቡቡ መንግሥት ይሁዳ) እና ምርኮ (እስራኤል በአሦራውያን፤ ይሁዳ በባቢሎናውያን መማረካቸው)። የመጽሐፉ ማዕከላዊ ጉዳይ የኪዳኑ ሕዝብ ውደቀት ነው። ሕዝቡ ኪዳኑን በማፍረሱ እና እግዚአብሔር የላካቸውን እውነተኛ ነቢያት ከመስማት ይልቅ የሐሰት ነቢያትን በመከተሉ እግዚአብሔር ለጠላቶቻቸው አሳልፎ እንደ ሰጣቸው ይህ መጽሐፍ ያስረዳል። አለመታዘዝና አለመስማት ከቅጣት አያመልጥም፤ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የመጽሐፉን ትኩረት ይገነዘቡ ዘንድ ግብዣዬ ነው።

ቅድመ ምርኮ እስራኤል (ብሔርተኛነት ክፍል 3) - ጳውሎስ ፈቃዱ
▶︎

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ናሆም  እና ትንቢተ ዕንባቆም  | ፓስተር አስፋው በቀለ

የማለዳ ፀሎት//መንፈስ ቅዱስ//
▶︎

የማለዳ ፀሎት//መንፈስ ቅዱስ//

Book of Romans Summary: A Complete Animated Overview (Part 1)

ትንቢተ አሞጽ // ማኅበራዊ ፍትሕ//እንዳሻው ነጋሽ// Amos// Social Justice// Endashaw Negash

Addis Baptist Church |Exo. 20:1-17  | Morning Session | May 24

ትምህርት 6 - ክፍል 1: ነቢይ እና የነቢያት አገልግሎት | Prophet and the ministry of Prophets

ኢዮብ፤ የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት // እንዳሻው ነጋሽ // Job: Sovereignty of God // Endashaw Negash

Peaceful Adventist Hymns Instrumental | SDA Prayer Music for Bible Study, Rest & Worship (1 Hour)

የእስራኤል መልክዓ ምድር በመጽሐፍ ቅዱስ  | መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ

"  ማቲዎስ፡ ካብ ፍንፉን ተቐባሊ ቀረጽ፡ ናብ ሕሩይ ሃዋርያ ክርስትና "

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፤ 1ኛ ሳሙኤል 1-3 /እንዳሻው ነጋሽ / Amharic Audio Bible: 1 Samuel 1-3 / Endashaw Negash

Very Important Advice by Pastor Dawit Bokre

50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች // 50 General Bible Knowledge Questions // Endashaw Negash

ጻድቅ በእምነት በሕይወት ይኖራል! ትንቢተ ዕንባቆም // The Righteous shall live by his Faith // Habakkuk

፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት //በወንድም እስራኤል ትውልድ @Beqidsina

How to read The Holy Bible | Bishop Mar Mari Emmanuel✝️❤️

የዘፍጥረት መጽሐፍ ጥናት ፲፫ኛ ትምህርት፡ እስራኤል በግብፅ ውስጥ

ማቴዎስ 1-6 //30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው /እንዳሻው ነጋሽ/ Matthew 1-6// 30 Bible Questions /Endashaw Negash/

Amharic Audio Bible John - Ethiopian Amharic Bible Reading