ትምህርት 6 - ክፍል 1: ነቢይ እና የነቢያት አገልግሎት | Prophet and the ministry of Prophets

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። "ይመጣል። በእርግጥ ይመጣል። አስቀድሞ ግን ምድርን የሚያጠሩ መላእክቶችን ይልካል። ወቅቱ መንፈስ ቅዱስ ወደ ጸሎት ቤቴ እንድገባና ብቻዬን ዘግቼ እንድጸልይ ትዕዛዝ የሰጠኝ ወቅት ነበር። ገና በንስሐ፣ በኑዛዜና የምልጃ ጸሎቴን ጨርሼ የምስጋና ጸሎት መጀመሬ ነበር፤ አስደንጋጭ ራእይ አየሁኝ። ሰማይን የሸፈኑ ነጫጭ መላእክቶች ወደ መሬት እንደ ዝናብ ይወርዱ ነበር። በሦስት የተከፈሉ ምድቦች ናቸው። • 1ኛው ምድብ፤ በምድር ዙርያ የዓለም ሲሶ የሚያህል ሰው ከሰው መካከል ለይተው ይዘው ወደ ሰማይ ሄዱ። በዚህ ምክንያት ብዙዎች በድንጋጤ ተዋጡ። • 2ኛው ምድብ፤ የምድር አመጸኞችንና ክፉዎችን እየለዩ መተው ገደሏቸው። ምድር በሬሳ ተሞላች። • ሶስተኛ ምድብ፤ በእጃቸው የዘይት ቀንድ የያዙ ናቸው፤ በምድሪቱ ዙርያ በብዙዎች ሕፃናቶች፣ ወጣቶች፣ አዛውንቶች፣ ሴቶችና ወንዶች ላይ አፈሰሱ፤ የክብር መጎናጸፊያም አለበሷቸውና ሁሉም በዓለም ሁሉ ተበተኑ፤ ወደ ተመረጠች ወደ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እንደ እሳት እየተፈነጠሩ በበርና በመስኮቶች ገቡና የቤተክርስቲያን መሠረቶች በኃይል መጽናት ጀመሩ። ያኔ ብዙዎች በኃይል እየተሞሉ በመንፈስ እየሰከሩ ሲያመሰግኑ እያለ አንድ ትልቅ ሽማግሌ ተፈጽሞአልና አሁን ይመጣል ብሎ ሲጮህ አየሁኝ። "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል። የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል። ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኰላችሁ፥ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤ ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።” ---2ኛ ጴጥሮስ 3:9-13 አሜን አሜን አሜን፥ ማራናታ፥ ጌታ ሆይ ቶሎ ና፥ ናፍቀንሃል።" ---ሐዋርያ በርናባስ ቶማስ። ኪሩቤል የክብሩ ወንጌል ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ======= + ======= በቤተክርስቲያኗ የክብሩ ወንጌል በደስታና በጽድቅ ሥራ ማኅበረተኛ መሆን ለምትፈልጉ፤ ለጸሎትና ለቃሉ አብረን እንትጋ። በገንዘባችሁም ጌታን ማገልገል ለምትሹ Cherubim Gospel of Glory International Church: Commercial Bank of Ethiopia (CBE): 1000035435496 - Swift Code: CBETETAA Awash Bank: 01352939185901 - Swift Code: AWINETAA Barnabas Tomas Daltet (በርናባስ ቶማስ): Birhan Bank (ብርሃን ባንክ): 1000774562091 - Swift Code: BERHETAA Hibret Bank (ሕብረት ባንክ): 1170410759481015 - Swift Code: UNTDETAA ======= + ======= Children vision and hope project. Helping the Orphans. (ወላጅ አልባ ልጆችን ለመርዳት) To gladly support the Children: Bank of Abyssinia (BOA) አቢሲኒያ ባንክ AC Name: Bernabas Tomas Account Number: 50 58 32 01 - Swift Code: ABYSETAA Commercial Bank of Ethiopia (CBE) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Account Number: 1 0 0 0 2 7 9 4 8 9 4 7 4 አድራሻ:- ከጃክሮስ አደባባይ ወደጎሮ በሚወስደው መንገድ የረር አለማየሁ ሕንጻ ፊት ለፊት። ለጸሎት +251 911 864 084 | +251 922 363 291 ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፥ ቶሎ ና።

እስማኤል ማን ነው ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)
▶︎

እስማኤል ማን ነው ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of John Full Audio Bible
▶︎

የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of John Full Audio Bible

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido
▶︎

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 | የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

የቆሮንጦስ መልዕክት ሚስጥር - መባዕ ቲቪ (Meba TV)
▶︎

የቆሮንጦስ መልዕክት ሚስጥር - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

አጋንንት የሚያርቅ መዝሙረ ዳዊት ጸሎት | የኦርቶዶክስ ጸሎት | Ethiopian Orthodox mezemuer dawit...
▶︎

አጋንንት የሚያርቅ መዝሙረ ዳዊት ጸሎት | የኦርቶዶክስ ጸሎት | Ethiopian Orthodox mezemuer dawit...

ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026
▶︎

ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026

PROPHETIC FLOW | PROPHETIC WORDS | SINGING IN TONGUES AND INTERPRETATIONS | THE JOY OF THE LORD
▶︎

PROPHETIC FLOW | PROPHETIC WORDS | SINGING IN TONGUES AND INTERPRETATIONS | THE JOY OF THE LORD

ይቅርታ ማረግ ልመዱ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

ይቅርታ ማረግ ልመዱ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)
▶︎

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

መጽሐፈ መክብብ - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Ecclesiastes - Amharic audio bible
▶︎

መጽሐፈ መክብብ - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Ecclesiastes - Amharic audio bible

Santo Rosário | Sexta-feira | 04:00 | 12/06/2026 | Live Ao vivo
▶︎

Santo Rosário | Sexta-feira | 04:00 | 12/06/2026 | Live Ao vivo

RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-6 #dunsinoyekan #worship #intimacy
▶︎

RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-6 #dunsinoyekan #worship #intimacy

መዝሙረ ዳዊት-በገና ደርዳሪው ንጉስ ዳዊት#biblestories #መጽሐፍቅዱስ
▶︎

መዝሙረ ዳዊት-በገና ደርዳሪው ንጉስ ዳዊት#biblestories #መጽሐፍቅዱስ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ አንድ ክፍል 1 | ወደ ኤፌሶን ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | Book of Ephesians chapter one, part 1
▶︎

ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ አንድ ክፍል 1 | ወደ ኤፌሶን ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | Book of Ephesians chapter one, part 1

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ፈሪሳውያን ማን ናቸው ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)
▶︎

ፈሪሳውያን ማን ናቸው ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

🛑እመቤታችንን ይዞ ያፈረ የለም //ሰው መንፈስቅዱስ ሲሞላበት እመቤታችንን ያመሰግናል //ከየትኛው ችግር ለመውጣት የፈለገ ሰው እመቤታችን ይያዝ //ዲ/ን ሔኖክ
▶︎

🛑እመቤታችንን ይዞ ያፈረ የለም //ሰው መንፈስቅዱስ ሲሞላበት እመቤታችንን ያመሰግናል //ከየትኛው ችግር ለመውጣት የፈለገ ሰው እመቤታችን ይያዝ //ዲ/ን ሔኖክ

10 ብሉጻት መንፈሳዊ ታሪኻት!! ኣዳላውን ተራኽን ሜሮን ዳኒኤል @BUFERI @BUFEPLUS
▶︎

10 ብሉጻት መንፈሳዊ ታሪኻት!! ኣዳላውን ተራኽን ሜሮን ዳኒኤል @BUFERI @BUFEPLUS

የኢየሱስን ስም የያዘን ሰው ማንም አይችለውም | ደጋግማችሁ ስሙን ጥሩ በድል ጎዳና ላይ ናችሁ | midnight prayer
▶︎

የኢየሱስን ስም የያዘን ሰው ማንም አይችለውም | ደጋግማችሁ ስሙን ጥሩ በድል ጎዳና ላይ ናችሁ | midnight prayer

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል
▶︎

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል