አልፈራም ከቶ - አምነዋለሁ - Gofa A Choir- Apostolic Church of Ethiopia
የጎፋ A መዘምራን ግጥም አልፈራም ከቶ እንዳልፈራ አድርጎኛል አልሰጋም ከቶ እንዳልሰጋ አድርጎኛል አያዝንም ልቤ እንዳያዝን ሆኖልኛል በኢየሱስ ሙሉ በሆነው በእርሱ ሁሉ ተሰጥቶኛል ሁሉ ደህና ደህና ነው የሞተውን አኣላየው ሁሉ ሰላም ነው ሰላም ግድ የለኝም ቢቀበርም እንኳን ከባድ እንኳን ችግር ሙቱ ይወጣል ከመቃብር ይህን ልቤ ጠንቅቆ ያውቃል በኢየሱስ ይታመናል 1. አምነዋለሁ ባዶ ማሰሮ በቤቴ ሞልቶ አምነዋለሁ ነገሬ ሞቶ ተስፋውን አጥቶ አምነዋለሁ ባልተመለሰው ፀሎቴም ቢሆን አምነዋልለሁ በእርሱ ተስፋ አለኝ አልፈራም ነገን ባዶ ማድጋ ሞልቶ ይፈስሳል የሞተው ህያው ሆኖ ይቆማል ይስተካከላል ከባዱ ነገር ሁሉ ይሰምራል ቃልን ሲናገር 2. አምነዋለሁ ተስፋ ሚያደርገው አያፍርምና አምነዋለሁ ሕይወቴ ያለው በእጁ ነውና አምነዋለሁ በአፉ ተናግሯል በእጁ ይፈጽማል አምነዋለሁ ሊወድቅ አይችልም ከቶ አንድም ቃል ሁሌ መልካምን በሚያደርገው በበጎነቱ በሚታወቀው ትናንትናዬን በእርሱ አልፌአለሁ አያሰጋኝም ሊመጣ ያለው

▶︎
ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ፤የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።

▶︎
ASTER SEIFU - መድረሻዬ ጽዮን ነው

▶︎
እጣዬ አማረ ሆ //የማራናታ A ኳየር ልብስ ምረቃ

▶︎
አመሠግነዋለሁ | እስቲ ልዘምረው | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

▶︎
RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-7 #dunsinoyekan #worship #intimacy

▶︎
Visions

▶︎
እልልልል! | ንብዓት ወለዲ ተሓቢሱ | ብኸመይ ተጨውዩ? ካበይ ተጨውዩ?

▶︎
እለምንሃለሁ || ዘማሪ ኤፍታህ ያዕቆብ || Eftah Yakob || Apostolic Church of Ethiopia

▶︎
ማደሪያህ ይድረስ | MADERIYA YIDRES | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን | Misgana Union Choir | 2026

▶︎
WORSHIP IN THE HEAVY GLORY OF THE LORD

▶︎
ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

▶︎
PASTOR | SINGER || GEZAHENG MUSE || የጌታ ምህረት ||JCP MULTIMEDIA || 2026

▶︎
April 19, 2025

▶︎
apostolic song ||እዚህ ያደረስከኝ እኔ ማነኝ || ዘማሪ አቤነዘር ፍቃደ || አዳማ ወጣቶች ኮንፈረንስ |apostolic church of Ethiopia

▶︎
ምስጋና መልካም | Live Worship | የሆሳዕና ማራናታ መዘምራን ህብረት | Union of Maranatha Choir 2026

▶︎
የሱሳ ይናና | Di Rosoome | Apostolic Church of A.A Gofa | YESUSA YNANA | Live Apostolic Worship 2025

▶︎
LET'S SPEND TIME WITH GOD TOGETHER!

▶︎
አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song

▶︎
ተነስተናል የመተሃራና አዋሽ ከተማ ጥምር መዘምራን 2017//Tenestenal 2025

▶︎
