እለምንሃለሁ || ዘማሪ ኤፍታህ ያዕቆብ || Eftah Yakob || Apostolic Church of Ethiopia
በዘማሪ ኤፍታህ ያዕቆብ የተዘመረ የልመና ዝማሬ። ግጥም/Lyric የሕይወት መዝገብ ሲፈተሽ የምድር ሩጫው ሲያበቃ የት ይሆን ዕጣ ፈንታዬ አግዘኝ የእኔ ጌታ የዘለዓለምን ቅጣት ስለማልችለው ጌታ እለምንሃለሁ አግዘኝ የእኔ ጌታ እለምንሃለሁ እለምንሃለሁ ጌታ ሆይ እለምንሃለሁ እለምንሃለሁ ኢየሱሴ 1. ገና ከፍጥረት በፊት ዓላማህ ነበር ለእዚህ ትውልድ አስበህ የወለድከኝ የአንተ ልጅ ከእዚህ ከዓለም ክፋት እንድታድነኝ ጌታ እለምንሃለሁ አግዘኝ የእኔ ጌታ እለምንሃለሁ... 2. ብቻዬን ልወጣ አልችልም ይከብዳል እገዛህ ኢየሱስ ያስፈልጋል እጄን በእጅህ ይዘህ ምራኝ የእኔ ጌታ የጽዮን ጉዞ ይከብዳል ያለ አንተ ጌታ እለምንሃለሁ... 3. አይደለም ለታይታ መዘመሬ ስሜ እንዲጠራ አይደለም ሕልሜ በፊትህ መዘመሬ በፊትህም ማልቀሴ በመንግሥትህ ስትመጣ እንድታስበኝ ውዴ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እባክህ ስማኝ አምላኬ አምላኬ አምላኬ እባክን ስማኝ ስማኝ ከጥፋት አድነኝ ስማኝ ለነፍሴ ራራልኝ Thumbnail Design = @Apostolicw #iso #worshipmusic #gospelmusic #mezmur #apostolic #music

▶︎
አልፈራም ከቶ - አምነዋለሁ - Gofa A Choir- Apostolic Church of Ethiopia

▶︎
#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

▶︎
ምሕረቱ አያልቅምና | Live Worship | ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት | Singer Mezmure Dawit #AAECMY #2026

▶︎
Siem Tekle @ 11:59 Collective Worship Night. E’amneka ye ''እኣምነካ’የ'' 2026

▶︎
አዴራ ነፍሴን አዴራ || New Apostolic Song || ዘማሪ መላኩ ||Biniy tube

▶︎
“እጄን ያዝ” || Apostolic Songs with lyrics || EJEN YAZ || ዘማሪ በሪሁን || Apostolic Song | Berhun | Mezmur
![ይክበርልኝ [አሀሀ][ኦሆሆ] እየሱሴ ደምቆ ይታይልኝ/apostolicchurchofEthiopia/singerSaron Seyfe/ሳሮን ሰይፈ](https://i.ytimg.com/vi/M4H513X9bZE/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLA8mPTaorxueFEMfHTypOk2DQqS6g)
▶︎
ይክበርልኝ [አሀሀ][ኦሆሆ] እየሱሴ ደምቆ ይታይልኝ/apostolicchurchofEthiopia/singerSaron Seyfe/ሳሮን ሰይፈ

▶︎
ልብ የሚነካ የአምልኮ መዝሙር | Heart Touching Apostolic Song #NEW

▶︎
ለእኔ_መልካም || Covering_Song || Bethel Adane || Apostolic_Song || LEENE_MELKAM || የምስጋና ጥግ || YMSGANA

▶︎
አዲስ አበባ ጉባዔ | የድል ነሺ ድምፅ | ሳምሶን አደፍርስ | Samson adefris |Apostolic Church song

▶︎
Abenezer Fekadu | ምህረት የበዛልኝ | አቤነዘር ፍቃደ | Apostolic Church Songs | Apostolic Mezmure

▶︎
እግዚአብሔር መንፈስ \\የጎፋ ንዑስ መዘምራን :APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA #apostolic_songs

▶︎
💿 ሕብረት ቁጥር 18 ሙሉ አልበም | Full Album | Non-Stop | Apostolic church of Ethiopia

▶︎
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት

▶︎
New Gospel song| Singer Shumi Elias| ዘማሪ ሹሚ ኤልያስ| Apostolic Church song| Christian songs

▶︎
ማደሪያህ ይድረስ | MADERIYA YIDRES | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን | Misgana Union Choir | 2026

▶︎
𝐍𝐞𝐰 𝐀𝐩𝐨𝐬𝐭𝐨𝐥𝐢𝐜 𝐒𝐨𝐧𝐠 || ዘማሪ መላኩ || Editor 𝐏𝐢𝐧𝐢𝐞𝐥 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐢𝐨 ||Biniy tube

▶︎
እንዳልመለስ_በባዶ || እኔን_አስበኝ || የዱራሜ ጥምር መዘምራን || Apostolic Church||Biniy tube

▶︎
ልትመለክ ይገባሃል | LITIMELEK YIGEBAHAL | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን |Misgana Union Choir | 2026

▶︎
