ETHIODURUS quran amharic tr. AL ANAM 1 - 90
መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ አስገብቻለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ ተደርጓል። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ፤ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ (ማለትም የአረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው) እና የአረብኛ፤ የአማርኛ፤ የእንግሊዘኛ፤ መዝገበ ቃላቶችን ለትርጉሙ ሥራ ተጠቅሚያለሁ ። በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት የለገሱኝ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ። ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1437 አመተ ሂጅራ 2016 ዓመተ ልደት

ETHIODURUS quran Amharic trns. 7 AL AERAF 64 - 147

ቁርአን በትርጉም ኑእንማማር

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 55 - 120

أذكار الصباح - راحة نفسية لا توصف بصوت القارئ علاء عقل | Morning Athkar - Dzkir Pagi by Alaa Aql

ፀፀተት ወደ አሊህ ተመለስ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን | Ustaz Yasin Nuru |amharic dawa|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TRANS. 3 AL IMRAN. 1 - 100

سورة البقرة الشيخ عبد الباسط عبد الصمد القران الكريم مباشر Surat Al-Baqarah Quran Recitation

የጠዋት አዝካር || أذكار الصباح || Morning Adhkar || ድምፅ/ አባ ኢያድ || @ElafTube

سوره البقره كامله بصوت الشيخ محمد الفقيه (بدون إعلانات)

Surah Kahf የዋሻ ምእራፍ Amharic audio Quran By Mohammed Ibrahim

ETHIODURUS quran amharic tr. AL ZUHRUF 43

ቁርአን በትርጉም #ethiopia

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 1 - 54

اقوي رقية الشرعية كاملة لحفظ وتحصين المنزل وجلب البركة للشيخ / عبدالباسط عبدالصمد

Quran recitation in a peaceful voice I Alfatiha, Yasin, AlWaqiah, Arrahman, -By Alaa Aqel

ሲህር፣ጂኒ፣የሰው ዓይን፣ጭንቀት ...ወዘተ ያለባቸው ሰዎች ሊሰሙትና ሊያነቡት የሚገቡ የቁርአን አያዎችና ዱዓዎች Ethiopia Qeses tube ሩቅያ ቁርአን

አለምን በፍትህ ያስተዳደረ ንጉስ _ustaz yasin nuru_ኡስታዝ ያሲን ኑሩ amaharic dawa

سورة البقرة (كاملة) للشيخ عبد الرحمن السديس لحفظ وتحصين المنزل وجلب البركة تلاوة رائعة Sourah Baqara

ከሱረቱ ቲን እስከ ሱረቱል ጋሺያ ቃሪ በውፊቅ አል ሃበሺ Qari Tawfik Al habashi

