የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 2 || CH 1:18-25 || Pastor Israel Dubarge
ማቴዎስ 1.18-25 [18] የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ታሪክ እንዲህ ነው፤ እናቱ ማርያም ለዮሴፍ ታጭታ ሳይገናኙ፣ በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች። [19] ዕጮኛዋ ዮሴፍ ጻድቅ ሰው ስለ ነበርና ማርያምን በሰው ፊት ሊያጋልጣት ስላልፈለገ በስውር ሊተዋት ወሰነ። [20] በዚህ ሐሳብ ሳለ፣ የጌታ መልአክ በሕልም ተገለጠለት፤ እንዲህም አለው፤ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፤ ዕጮኛህን ማርያምን ወደ ቤትህ ለመውሰድ አትፍራ፤ የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ነውና። [21] ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።” [22] ጌታ በነቢዩ እንዲህ ሲል የተናገረው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆነ፤ [23] “እነሆ፤ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም ዐማኑኤል ይሉታል፤” ትርጕሙም፣ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ” ማለት ነው። [24] ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቃ፤ ከዚያም የጌታ መልአክ እንዳዘዘው ማርያምን ወደ ቤቱ ወሰዳት። [25] ይሁን እንጂ የበኵር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም፣ “ኢየሱስ” ብሎ ጠራው። የማቴዎስ ወንጌል ስብከቶችን ለመስማት: • የማቴዎስ ወንጌል | Gospel of Mathew _____________________ GRBC _____________________ ✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው። 🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ : / @grbcet 🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት ► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት 📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608 🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/ 📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን ► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch ► Instagram: / grbcet ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963 #ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia #ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 3 || CH 2:1-6 || Pastor Israel Dubarge

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

በደቡብ አፍሪካ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከወንጌል አማኞች አለም አቀፍ ቤ/ክ ጽ/ቤት የተላለፈ መልዕክት እና ጸሎት ክፍል አንድ

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 4 || CH 2:7-12 || Pastor Israel Dubarge

Addis Baptist Church | Romans 6:1-11 | Afternoon Session | June 7

“ለትምህርተ-ቤተ ክርስቲያን ተገቢውን ትኩረት አልሰጠንም!” I አበባዬ ቢተው Abebaye Bitew I @YeMekarWegoch

ዳግመኛ ተስፋ|| dagmegna tesfa|| #የሐዋርያት_ሥራ || ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| #tibebuworkeye

PRAYER MEETING - 27th May 2026 #dunsinoyekan #worship #upperroom

Hebrews 11:32-40 || ዕብራውያን 11:32-40 || Pastor Israel Dubarge

Hebrews 13:1-6 || ዕብራውያን 13:1-6 || Pastor Israel Dubarge

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 1 || CH 1:1-17 || Pastor Israel Dubarge

ከቤተልሄም ምንጭ ውሃ ማን ባጠጣኝ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta #2026 | Halwot Emmanuel United

Veille de Nuit - Vendredi 25 Juillet 2025 - Eglise de Dieu Sanctifiee Haiti | Pasteur Bigot Luxone

PROPHETIC FLOW | PROPHETIC WORDS | SINGING IN TONGUES AND INTERPRETATIONS | THE JOY OF THE LORD

From the Ghetto to the Priesthood: Born & Raised in the Diaspora

Santo Rosário | Sexta-feira | 04:00 | 12/06/2026 | Live Ao vivo

Very Important Advice by Pastor Dawit Bokre

Altar of worship /Season 2 #Maine team/with Keilla & David #Myworship #toworshipIlive #Alphaandomega

