የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 3 || CH 2:1-6 || Pastor Israel Dubarge

ማቴዎስ 2.1-6 [1] በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን፣ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ይሁዳ ከተወለደ በኋላ፣ ጠቢባን ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው፣ [2] “የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? በምሥራቅ ኮከቡን አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና” ሲሉ ጠየቁ። [3] ንጉሡ ሄሮድስ ይህን በሰማ ጊዜ ታወከ፤ እንዲሁም መላዪቱ ኢየሩሳሌም ዐብራ ታወከች። [4] እርሱም የካህናት አለቆችንና የአይሁድ ሃይማኖት መምህራንን በሙሉ ሰብስቦ፣ ክርስቶስ የት እንደሚወለድ ጠየቃቸው። [5] እነርሱም፣ “በይሁዳ ቤተ ልሔም፤ ነቢዩ እንዲህ ብሎ ጽፏልና አሉ፤ [6] “ ‘በይሁዳ ምድር የምትገኚው አንቺ ቤተ ልሔም፣ ከሌሎቹ ከይሁዳ ገዦች በምንም አታንሺም፤ የሕዝቤ የእስራኤል ጠባቂ የሚሆን፣ ከአንቺ ይወጣልና።’ ” የማቴዎስ ወንጌል ስብከቶችን ለመስማት:    • የማቴዎስ ወንጌል | Gospel of Mathew   _____________________ GRBC _____________________ ✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው። 🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ :    / @grbcet   🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት ► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት 📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608 🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/ 📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን ► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch ► Instagram:   / grbcet   ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963 #ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia #ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 4 || CH 2:7-12 || Pastor Israel Dubarge
▶︎

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 4 || CH 2:7-12 || Pastor Israel Dubarge

ያገባሁት በ57 አመቴ ነው | አርቲስቱ ታዴ የነገረን አስገራሚ ህይወቱ
▶︎

ያገባሁት በ57 አመቴ ነው | አርቲስቱ ታዴ የነገረን አስገራሚ ህይወቱ

Hebrews 13:1-6 || ዕብራውያን 13:1-6 || Pastor Israel Dubarge
▶︎

Hebrews 13:1-6 || ዕብራውያን 13:1-6 || Pastor Israel Dubarge

ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ / ክፍል ሦስት / የመጨረሻው ክፍል
▶︎

ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ / ክፍል ሦስት / የመጨረሻው ክፍል

Addis Baptist Church | Romans 6:1-4  | Afternoon Session | May 31
▶︎

Addis Baptist Church | Romans 6:1-4 | Afternoon Session | May 31

የእናቴን አስክሬን አስቀምጬ ብሄድም ፈተናው በእንባዬ ርሶ ነበር ...እርዳታችንን ይሻሉ  /መቅዲ ሾው /
▶︎

የእናቴን አስክሬን አስቀምጬ ብሄድም ፈተናው በእንባዬ ርሶ ነበር ...እርዳታችንን ይሻሉ /መቅዲ ሾው /

#እናንተም ተስማሙ #🛑//Dawit Fassil//Preaching with Dawit //Protestant #
▶︎

#እናንተም ተስማሙ #🛑//Dawit Fassil//Preaching with Dawit //Protestant #

6EME CRIS DE MINUIT - VENDREDI 05 JUIN 2026 - EGLISE DE DIEU SANCTIFIEE HAITI
▶︎

6EME CRIS DE MINUIT - VENDREDI 05 JUIN 2026 - EGLISE DE DIEU SANCTIFIEE HAITI

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 5 || CH 2:13-18 || Pastor Israel Dubarge
▶︎

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 5 || CH 2:13-18 || Pastor Israel Dubarge

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 1 || CH 1:1-17 || Pastor Israel Dubarge
▶︎

የማቴዎስ ወንጌል ክፍል 1 || CH 1:1-17 || Pastor Israel Dubarge

አቶ ጌታቸው ረዳ ስለኤርትራ እና የቀድሞው ሕወሃት ምን አሉ? @ethiopiannewsagency
▶︎

አቶ ጌታቸው ረዳ ስለኤርትራ እና የቀድሞው ሕወሃት ምን አሉ? @ethiopiannewsagency

Hebrews 12:12-17 || ዕብራውያን 12:12-17 || Pastor Israel Dubarge
▶︎

Hebrews 12:12-17 || ዕብራውያን 12:12-17 || Pastor Israel Dubarge

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe
▶︎

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe

እግዚያብሔር ከደከምክበት ነገር ያወጣሃል! |God will deliver you| Dr Abreham Teklemedn #gospeltruth #habesha #2026
▶︎

እግዚያብሔር ከደከምክበት ነገር ያወጣሃል! |God will deliver you| Dr Abreham Teklemedn #gospeltruth #habesha #2026

መልሲ ን ሕቶታት ህዝቢ  ኣብ ጉዳይ ዜግነት ምውሳድ ጀርመን
▶︎

መልሲ ን ሕቶታት ህዝቢ ኣብ ጉዳይ ዜግነት ምውሳድ ጀርመን

የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት እንወቅ? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
▶︎

የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት እንወቅ? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

"ዩቶፕያ" ያለሐዋርያት ትምህርት እውን አትኾንም! (የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ - ክፍል 6ለ)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
▶︎

"ዩቶፕያ" ያለሐዋርያት ትምህርት እውን አትኾንም! (የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ - ክፍል 6ለ)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

ከቤተልሄም ምንጭ ውሃ ማን ባጠጣኝ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta #2026 | Halwot Emmanuel United
▶︎

ከቤተልሄም ምንጭ ውሃ ማን ባጠጣኝ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta #2026 | Halwot Emmanuel United

RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-5 #dunsinoyekan #worship #intimacy
▶︎

RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-5 #dunsinoyekan #worship #intimacy

NDOA NA TALAKA PART (19)
▶︎

NDOA NA TALAKA PART (19)