ቃልኪዳናዊ በሁሉ ዙሪያ የሆነ ዕረፍት ቀን | Pst Girum Gezahegn | Covenant Day Of All Round Rest | wci-aa

📌የእግዚአብሔር ቃል ከማክበር በላይ እግዚአብሔርን አከብራለሁ ማለት አይቻልም 🗒 ነገር ግን በቃሉ ውስጥ ያሉትን ድንቆች ለመግለጥ በተግባር የተተረጎመ የቃሉ መገለጥ ያስፈልጋል። ዋጋ ልንሰጠው ይገባል 📌መገለጥ ;- መተንተን ሳይሆን መተግበር ነው። ዮሐ. 2:5 ያቆ. 1:22-25 📌መገለጥ :- በዚያ ቃል መያዝ መታሰር ነው 💬 የእግዚአብሔር ቃል መንፈሳዊ ዘር ነው ሉቃስ 8:11 🗒 ቃሉ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነው 📌በመልካም መሬት ላይ የተዘራ ፍሬ ያፈራል 📌መልካም መሬት መልካም ልብ ነው 📌ለመስማት ፈቃደኛ የሆነ ልብ ነው። 📌ያዳምጣል። 📌ይመዝናል። 📌ይመለከታል። 📌ሁሉን ይፈትናል መልካሙንም አጥብቆ ይይዛል 💬 መዝራት ከመቅበር ይለያል ማቴ 25 : 24 የተዘራ ቃል እንጂ የተቀበረ ቃል አያፈራም መዝራት መቅበርም ነው መቅበር ግን መዛራት አይደለም ቃሉን መቅበር አለመጠባበቅ ማለት ነው 💬የእግዚአብሔር ቃል መለኮታዊ ተፈጥሮን ያካፍላል ዮሐ. 6:63 💬 ቃሉ የተወለድንበት የምንኖርበትና ህይወታችን ነዉ እንጂ ባዶ ቃል አይደለም 🗒 መለኮት ባህሪ የማይለወጥ ግን የማይለመድ! 🗒 በምድር ላይ ስንኖር ብዙ የሚደንቁ ግን የሚሰለቹ ናቸው። 🗒 የመለኮት ማንነት ይለያል! 🗒 የሚደንቅ ግን የማይለመድ ነው። 📌የመለኮታዊ ተፈጥሮ ይዘታችን ከፍ ባለ መጠን ገዥነታችን ከፍ እያለ ይሄዳል 📌ማውለቅም መልበስም የምንችለው በእግዚአብሔር ቃል ነው 📌በቃሉ መለኮታዊ ባህሪን እንለብሳለን 📌በቃሉ ስጋዊውን ተፈጥሮአዊ የሆነውን እናወልቃለን 2 ቆሮ. 12:7/ 💬የእግዚአብሔር ቃል መድኃኒት ነው ምሳሌ 4:20-22 🗓 እሁድ| ግንቦት 16 መጋቢ ግሩም ገዛኀኝ Pst Girum Gezahegn |ዊነርስ ቻፕል#WinnersChapel #WCI #LivingFaithChurch #LFCWorldwide #BishopDavidOyedepo #DavidOyedepo #Shiloh #FaithTabernacle #WordOfFaith #FaithTeaching #ChristianTeaching #AddisAbabaChurch #EthiopianChurch #EthiopianChristians #EthiopiaForChrist #EthiopiaGospel #GospelMessage #GospelTruth #WordOfGod #BibleVerse #BibleStudy #PreachingTheGospel #SermonMessage #ChurchOnline #ChristianYouTube #ChristianChannel #SermonShorts #ChristianShorts #GospelShorts #DailyScripture #DailyInspiration #ChristianMotivation #FaithInGod #FaithOverFear #SpiritualGrowth #GraceOfGod #TrustInGod #HolySpirit #JesusChrist #KingdomOfGod #KingdomMindset #ChristianLife #BibleBelievers #BelieversAuthority #PowerOfFaith #ChristianEncouragement #ChristianContent #SermonClip #ChurchService #SundayService #WorshipJesus #PraiseGod #GodIsFaithful #JesusSaves #BibleTruth #GodsWord #GodsPlan #SpiritualInspiration #PrayerLife #ChristianCommunity #africaforchrist

ቃልኪዳናዊ በሁሉ ዙሪያ የሆነ ዕረፍት ቀን | Pst. Mesfin Assefa |  Covenant Day Of All Round Rest | wci-aa
▶︎

ቃልኪዳናዊ በሁሉ ዙሪያ የሆነ ዕረፍት ቀን | Pst. Mesfin Assefa | Covenant Day Of All Round Rest | wci-aa

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur   #mezmur  #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ
▶︎

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur #mezmur #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

ጌታ እኮ ነው || አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || የፋሲካ ኮንፈረንስ || FGIC @BesufekadDesalegnየተስፋዘር  || 2025
▶︎

ጌታ እኮ ነው || አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || የፋሲካ ኮንፈረንስ || FGIC @BesufekadDesalegnየተስፋዘር || 2025

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours
▶︎

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours

መሻገር | ወንድም አንተነህ ነጋ | Br. Anteneh Nega || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula
▶︎

መሻገር | ወንድም አንተነህ ነጋ | Br. Anteneh Nega || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

እግዚአብሔር የሰጠህን ማንም ሊያስቀርብህ አይችልም|prophet Zenebe Girma |prophettilahuntsegaye#halwot #gospelpreaching
▶︎

እግዚአብሔር የሰጠህን ማንም ሊያስቀርብህ አይችልም|prophet Zenebe Girma |prophettilahuntsegaye#halwot #gospelpreaching

ራዕይን የመረዳት ኃይል | Miracle Healing Banquet & Monthly Anointing Service | ፓ/ር መስፍን አሰፋ | Mesfin Assefa
▶︎

ራዕይን የመረዳት ኃይል | Miracle Healing Banquet & Monthly Anointing Service | ፓ/ር መስፍን አሰፋ | Mesfin Assefa

mid-week services | የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | Pst Mesfin Asefa
▶︎

mid-week services | የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | Pst Mesfin Asefa

ቃልኪዳናዊ የፍሬያማነት ቀን | Covenant Day Of Fruitfulness
▶︎

ቃልኪዳናዊ የፍሬያማነት ቀን | Covenant Day Of Fruitfulness

ግብዝ አትሁን!!  || ፓስተር ሞተሳላ  || protestant
▶︎

ግብዝ አትሁን!! || ፓስተር ሞተሳላ || protestant

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት_ክፍል:4  | midweek servies | pst kassu b
▶︎

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት_ክፍል:4 | midweek servies | pst kassu b

የመሪዎች ሃይል የመታጠቅ አግልግሎት   //  LEADERSHIP EMPOWERMENT SUMMIT ቅዳሜ, ግንቦት 29 2018 Saturday, June 6 2026
▶︎

የመሪዎች ሃይል የመታጠቅ አግልግሎት // LEADERSHIP EMPOWERMENT SUMMIT ቅዳሜ, ግንቦት 29 2018 Saturday, June 6 2026

የቀንበር መስበሪያው ሚስጥር! ከእንግዲህ ባርነት አበቃ! | ድንቅ መገለጥ በፕሮፌት ቸርነት ተፈራ// Covenant Embassy Church
▶︎

የቀንበር መስበሪያው ሚስጥር! ከእንግዲህ ባርነት አበቃ! | ድንቅ መገለጥ በፕሮፌት ቸርነት ተፈራ// Covenant Embassy Church

አንተማ ትልቅ ነህ | ዘማሪ ቢኒያም ዮናስ | Singer Biniyam Yonas || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula
▶︎

አንተማ ትልቅ ነህ | ዘማሪ ቢኒያም ዮናስ | Singer Biniyam Yonas || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል |  God's Word Still Works Wonders | መስፍን አሰፋ | Pst.Mesfin Assefa|ዊነርስ ቻፕል
▶︎

የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | መስፍን አሰፋ | Pst.Mesfin Assefa|ዊነርስ ቻፕል

🔴Jesus Has an Urgent Message for You Today | God Message For You Today | God Says Today
▶︎

🔴Jesus Has an Urgent Message for You Today | God Message For You Today | God Says Today

አንተ አትናገረኝ!! || Dawit fasil || protestant
▶︎

አንተ አትናገረኝ!! || Dawit fasil || protestant

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام
▶︎

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

ANOINTING (GUSIGWA AMAVUTA) | International Service  |  Dr. Paul M. Gitwaza
▶︎

ANOINTING (GUSIGWA AMAVUTA) | International Service | Dr. Paul M. Gitwaza

በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓስተር ግሩም ገዛህኝ  | ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst.Girum Gezahegn|CDO Recovery
▶︎

በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓስተር ግሩም ገዛህኝ | ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst.Girum Gezahegn|CDO Recovery