በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓስተር ግሩም ገዛህኝ | ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst.Girum Gezahegn|CDO Recovery

የእግዚአብሔር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል መዝ. 119፥18 በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት ክፍል -4 ለ ፓስተር ግሩም ገዛህኝ የእግዚአብሔር ቃል ለእያንዳንዱ ትውልድ የሚናገር ዘላለማዊ እውነት ነው። ከቃሉ ግንኙነት መቀበል ለአማኙ ድንቅ ነገር ያደርጋል – መዝ. 119:130 ቃሉ በምንም አይተካም ጸሎትም አይተካውም በፍጥረት መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር ቃል እስኪወጣ በውሃ ላይ ሰፍፎ ብቻ ነበር እናንተ ውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ የሚሰራው በቃሉ ነው ኢሳ. 60:1-3 ከቃሉ ብርሃን ጋር ስንገናኝ እንደ አብረሃም ነገሮችን ከተፈጥሮ በላይ በሆነ መንገድ ይለውጣል ዘፍ. 12:1-4, ኢሳ. 51:1-3, ዮሐ. 8:39 በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆች በሕይወት ጉዞ ምሪት ይሰጠናል በተበዘበራረቀ እና እርግጠኛ ባልሆኑ ድምፆች በተሞላ ዓለም ውስጥ ነው ያለነው መጽሐፍ ቅዱስ በትክክለኛው መንገድ የሚያሰማራ እውነት ነው በቃሉ ከተሰማራን ህይወታችን እግዚአብሔርን አይቀድምም ከእግዚአብሔርም አይዘገየም የእግዚአብሔር ቃል በህይወታችን ክፍሎች አንዱ ሳይሆን ህይወታችን ነዉ፡፡ ቃሉ በዚህ የጨለማ ዓለም ውስጥ የሚመራን የሕይወት ብርሃን ነው መዝ. 119:105 1ነገ 3 ላይ ልጇን የተሰረቀችው ያስመለሰችው ልጇ መሆኑን በብረሃን አውቃ እንጂ በ DNA አልነበረም ቃሉ በሰልፍ ወቅት ድል እንድንቀዳጅ ያበረታናል ማቴ. 4:4-14 , ኤፌ. 6:17 ቃሉ አማኙን የጨለማን ኃይሎች እንዲገዛ ያበራለታል ማቴ. 8: 16-17 ቃሉ የቀዶ ጥገና የሚያደርግ ነው ዘፍ. 2:21-22 የቃሉን ድንቅ ነገሮች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል 1. በቃሉ ለመመራት ቁርጠኛ ሁኑ ኢሳ. 48:17 በየትኛውም ሰዓት በቃሉ እና ወደ ቃሉ እንሰማራ ዳዊት ምርኮ ሲወሰድበት ቢያዝንም ፡ ጊዜው በሄደ ቁጥር ጠላቶቹ ምርኮአቸውን ይዘው እንደሚርቁ ቢያውቅም ሰይፍ አምጡልኝ አላለም ለምሪት ኤፉድ አምጡልኝ ነው ያለው። ለእኛ የአዲስ ኪዳን ኤፉድ ቃሉ ነው 2. በመንፈስ መመላለሳችሁን ቀጥሉ ገላ. 5:25 ቃልኪዳናዊ ምርኮ ማስመለስ #ምርኮ ማስመለስ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው 1ሳሙ. 30:6-9/ 17 - 18 -የእግዚአብሔር በህይወታችን ያለ የክብሩ መገለጥ ነገ በሚመጣው ብቻ ሳይሆን ትላንት በተጣለ ባስወሰድነው ምርኮ መመለስም ውስጥ ነው ነገ የሚመጣው የትላንቱን ላይተካ ይችላል የሚመለሰውም የሚመጣውን አይተካውም -ጌታ ከፊት ያማረ ነገር አዘጋጅቶላችኋል ሆኖም የኋላውንም ግን ተዘርፋችሁ አትቀሩም ወደ ማስመለስ የሚወስዱ እርምጃዎች 1. ዳግመኛ ልደት ሮሜ 3:23 2. ስለ ማስመለስ መብትህ መገለጥን ማግኘት መዝ.105:17-22 አንዱ መገለጥ ዘራፊው ሰይጣን ነው ሲሰርቅ ዝም ካልን ነገ ሊገደል ይመጣል 3- እግዚአብሔር ማገልገል 4- ስለሌሎች ደህንነት መፈለግ እና ለመጸለይ ቁርጠኛ ሁን ኢዮብ 42:10-12 -እንጸልይ ላልተረዱን ለሚጠሉን ጭምር ኢዮብ ሰይጣን የላይ አካሉን አቆሰለው የቅርብ ወዳጆቹ ደግሞ ውስጡን ሊያቆስሉት ተቀመጡ ላቆሶሉት ጸለየ ይቅር አለ ይቅር በሉ 5- ማስመለስህን ለማመቻቸት የመንፈስ ቅዱስን አገልግሎት ማሠራት ኢዮኤ. 2:13-17 -ንጉስ ሮበዓም በግብጽ ዘራፊ ወርቅ ተሰርቆበተ በነሃስ ተክቶ ችላ አለው ይሄ አያዋጣም -1ነገ. 14 : 25 - 27 -የተወሰደው በልጦ ነው የሚመለሰው እንዲያውም በ ሰባት እጥፍ ምሳ 6: 31 :- ሌባው ሲያዝ 7 እጥፍ ይከፍላል የዘረፋችሁ ተይዟል ሰባት እጥፍ ምርኮአችሁ ተመልሷል። አሜን! እሁድ, ግንቦት 23 2018 Sunday, May 31 2026 #BishopDavidOyedepo #LivingFaithChurchWWInc. #WinnersChapelInternationa #OpenDoors2026 #WCIAddisAbeba #Sundayservice ዊነርስ ቻፕል#WinnersChapel #WCI #LivingFaithChurch #LFCWorldwide #BishopDavidOyedepo #DavidOyedepo #Shiloh #FaithTabernacle #WordOfFaith #FaithTeaching #ChristianTeaching #AddisAbabaChurch #EthiopianChurch #EthiopianChristians #EthiopiaForChrist #EthiopiaGospel #GospelMessage #GospelTruth #WordOfGod #BibleVerse #BibleStudy #PreachingTheGospel #SermonMessage #ChurchOnline #ChristianYouTube #ChristianChannel #SermonShorts #ChristianShorts #GospelShorts #DailyScripture #DailyInspiration #ChristianMotivation #FaithInGod #FaithOverFear #SpiritualGrowth #GraceOfGod #TrustInGod #HolySpirit #JesusChrist #KingdomOfGod #KingdomMindset #ChristianLife #BibleBelievers #BelieversAuthority #PowerOfFaith #ChristianEncouragement #ChristianContent #SermonClip #ChurchService #SundayService #WorshipJesus #PraiseGod #GodIsFaithful #JesusSaves #BibleTruth #GodsWord #GodsPlan #SpiritualInspiration #PrayerLife #ChristianCommunity #africaforchrist

ቃልኪዳናዊ የፍሬያማነት ቀን | Covenant Day Of Fruitfulness
▶︎

ቃልኪዳናዊ የፍሬያማነት ቀን | Covenant Day Of Fruitfulness

የመሪዎች ሃይል የመታጠቅ አግልግሎት   //  LEADERSHIP EMPOWERMENT SUMMIT ቅዳሜ, ግንቦት 29 2018 Saturday, June 6 2026
▶︎

የመሪዎች ሃይል የመታጠቅ አግልግሎት // LEADERSHIP EMPOWERMENT SUMMIT ቅዳሜ, ግንቦት 29 2018 Saturday, June 6 2026

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours
▶︎

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام
▶︎

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

አንተ አትናገረኝ!! || Dawit fasil || protestant
▶︎

አንተ አትናገረኝ!! || Dawit fasil || protestant

በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓ/ር መስፍን አሰፋ| ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst.  Mesfin Assefa |CDO Recovery
▶︎

በቃሉ ውስጥ ያሉ ድንቆችን መረዳት | ፓ/ር መስፍን አሰፋ| ቃልኪዳናዊ ምርኮ የማስመለስ አገልግሎት | Pst. Mesfin Assefa |CDO Recovery

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu
▶︎

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል |  God's Word Still Works Wonders | መስፍን አሰፋ | Pst.Mesfin Assefa|ዊነርስ ቻፕል
▶︎

የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | መስፍን አሰፋ | Pst.Mesfin Assefa|ዊነርስ ቻፕል

አስተማማኝ ሀብት | ወንድም አንተነህ ነጋ | Br. Anteneh Nega || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula
▶︎

አስተማማኝ ሀብት | ወንድም አንተነህ ነጋ | Br. Anteneh Nega || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

ቃልኪዳናዊ በሁሉ ዙሪያ የሆነ ዕረፍት ቀን | Pst  Girum Gezahegn |  Covenant Day Of All Round Rest | wci-aa
▶︎

ቃልኪዳናዊ በሁሉ ዙሪያ የሆነ ዕረፍት ቀን | Pst Girum Gezahegn | Covenant Day Of All Round Rest | wci-aa

248 DIOS TE DICE HOY: NADA ES IMPOSIBLE PARA MÍ | CONFÍA EN DIOS
▶︎

248 DIOS TE DICE HOY: NADA ES IMPOSIBLE PARA MÍ | CONFÍA EN DIOS

ምስ ቓሉ ምስምማዕ - ኣገልጋሊ ኪዳነ ገብረሃዋርያት - #graceoverflowchurch #2026
▶︎

ምስ ቓሉ ምስምማዕ - ኣገልጋሊ ኪዳነ ገብረሃዋርያት - #graceoverflowchurch #2026

🔴Jesus Has an Urgent Message for You Today | God Message For You Today | God Says Today
▶︎

🔴Jesus Has an Urgent Message for You Today | God Message For You Today | God Says Today

መንፈስ ቅዱስን መታዘዝ፡ ከሰማርያ ከተማ እስከ በረሃው መንገድ (ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ) || የተለወጡ ለዋጮች
▶︎

መንፈስ ቅዱስን መታዘዝ፡ ከሰማርያ ከተማ እስከ በረሃው መንገድ (ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ) || የተለወጡ ለዋጮች

ራዕይን የመረዳት ኃይል | Miracle Healing Banquet & Monthly Anointing Service | ፓ/ር መስፍን አሰፋ | Mesfin Assefa
▶︎

ራዕይን የመረዳት ኃይል | Miracle Healing Banquet & Monthly Anointing Service | ፓ/ር መስፍን አሰፋ | Mesfin Assefa

mid-week services | የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | Pst Mesfin Asefa
▶︎

mid-week services | የእግዚሃብሄር ቃል ዛሬም ድንቆችን ይሰራል | God's Word Still Works Wonders | Pst Mesfin Asefa

መሻገር | ወንድም አንተነህ ነጋ | Br. Anteneh Nega || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula
▶︎

መሻገር | ወንድም አንተነህ ነጋ | Br. Anteneh Nega || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት_ክፍል:4  | midweek servies | pst kassu b
▶︎

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመራ መረዳት_ክፍል:4 | midweek servies | pst kassu b

በእውነት መጸለይ መጋቢ ፋሲል ኃ/ማሪያም Pastor Fasil Hailemariam
▶︎

በእውነት መጸለይ መጋቢ ፋሲል ኃ/ማሪያም Pastor Fasil Hailemariam

ቸርች የከፈቱ ሌቦች!!  ሌብነት ካባቸው ነው! || Dawit Fassil || Protestant
▶︎

ቸርች የከፈቱ ሌቦች!! ሌብነት ካባቸው ነው! || Dawit Fassil || Protestant