መንፈሳዊ Discipline
ብዙ ጊዜ "ዲስፕሊን" የሚለውን ቃል ስንሰማ የሆነ ከባድ ህግ ወይም ቅጣት ሊመስለን ይችላል። ነገር ግን በክርስትና ህይወታችን መንፈሳዊ ዲስፕሊን ማለት ሸክም ሳይሆን፣ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት የምናሳድግበት፣ ቃሉን በማንበብ፣ በጸሎት እና በጾም ወደ እርሱ ይበልጥ የምንቀርብበት የፍቅር መንገድ ነው። 📖 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7-8 "...እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። ሰውነትን ማለማመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።" 📌 እናንተም ከትምህርቱ ያገኛችሁትን ሀሳብ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ። 📌 አዳዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶች ሲለቀቁ እንዲደርሳችሁ Subscribe ማድረግ አትርሱ! #protestant_mezmur #protestantsongs #kingdomsound #mezmur #menfeskedus #getayalew #ፕሮቴስታንት #የእግዚአብሔር_ቃል #የእግዚአብሔርቃል #መንፈስቅዱሰ #ኢየሱስ #christianteaching #christianteachings #EthiopianEvangelical #BiblestudyAmharic #መንፈሳዊ_ትምህርት #ስብከት #ኢየሱስ #መጽሐፍ_ቅዱስ #መንፈሳዊ_ድካም #ethiopianprotestant #christianteaching

▶︎
ከመንፈሳዊ ድካም እንዴት መውጣት እንችላለን?

▶︎
በእንባ ለመንኩት #Encounter #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony

▶︎
Alemneh wasse I አሜሪካ አሁን ከመሸ ኢራንን እየደበደበች ነው!!በደርዘኖችየሚቆጠሩ#አየርለአየርነዳጅቀጂአውሮፕላኖች እስራኤል መግባት ጀመሩ::

▶︎
በጊዜ መረዳት ያለባችሁ ወሳኝ የህይወት ሚስጥር!!! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

▶︎
ማታ Live ላይ ሰዎች የጠየቁኝ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ላይ የሰጠኋቸው መልሶች በVideo ተለቀቀ

▶︎
የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት እናንብብ? How to read the word of God?

▶︎
ተስፋ የቆረጥክ ከሆነ ይህን ቪዲዮ ተመልከት | If You've Lost Hope, Watch This: Eckhart Tolle

▶︎
Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”

▶︎
የእግዚአብሔር Presence እንዲሰማን (አብረን እንፀልይ)

▶︎
Getayalew Eskinder is live!

▶︎
እግዚአብሔርን ማገልገል Ministering unto the LORD

▶︎
ይህንን ሳታውቁ ምንም ውሳኔ እንዳትወስኑ! Kingdom sound tube || mezmure || worship

▶︎
ትክክለኛውን የትዳር አጋር ስታገኝ የምታያቸው 4 መለኮታዊ ምልክቶች

▶︎
ንብዓት ኣዴታት ሃገረ-ሰላም ተተርኢስካ ብዛዕባ ሰሚት ኣውያት│ክብሪ ህዝቡ ኣትሒዙ ዝጣላዕ ውድብ

▶︎
ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው - ዘማሪ ሳሙኤል አደሎ || Le ene egziabhar endi new - Singer Samuel Adello

▶︎
#መፅሐፍ_ቅዱስ_ስለ_እግዚአብሔር_አያወራም I #መጋቢ_ሮን_ማሞ I @ecclesiamedia316 I @abiy_kiya I #2026

▶︎
ጸሎትዎ የማይመለስበት ትክክለኛ ምክንያት እና ያልተገለጠው የልብ ምስጢር! #ቢሾፕ ዴቪድ ኦዬዴፖ

▶︎
የእግዚአብሔር መገኘት ነገሮችን የምናይበትን መንገድ ይቀይራል

▶︎
Encounter እግዚአብሔርን ማየት

▶︎
