የእግዚአብሔር መገኘት ነገሮችን የምናይበትን መንገድ ይቀይራል

1. እግዚአብሔር ልባቸው ንጹሕ ለሆነ፣ ለእስራኤል እንዴት ቸር ነው! 2. እኔ ግን እግሬ ሊሰናከል፣ አዳልጦኝም ልወድቅ ጥቂት ቀረኝ። 3. ክፉዎች ሲሳካላቸው አይቼ፣ በዐመፀኞች ቀንቼ ነበርና። 4. አንዳች ጣር የለባቸውም፤ ሰውነታቸውም ጤናማና የተደላደለ ነው። 5. በሰዎች የሚደርሰው ጣጣ አይደርስባቸውም፤ እንደ ማንኛውም ሰው መከራ አያገኛቸውም። 6. ስለዚህ ትዕቢት የዐንገት ጌጣቸው ነው፤ ዐመፅንም እንደ ልብስ ተጐናጽፈዋል። 7. የሠባ ዐይናቸው ይጕረጠረጣል፤ ልባቸውም በከንቱ ሐሳብ ተሞልቶ ይፈስሳል። 8. በፌዝና በክፋት ይናገራሉ፤ ቀና ቀና ብለውም በዐመፅ ይዝታሉ። 9. አፋቸውን በሰማይ ላይ ያላቅቃሉ፤ አንደበታቸውም ምድርን ያካልላል። 10. ስለዚህ ሕዝቡ ወደ እነርሱ ይነጕዳል፤ ውሃቸውንም በገፍ ይጠጣሉ። 11. “ለመሆኑ እግዚአብሔር እንዴት ያውቃል? በልዑልስ ዘንድ ዕውቀት አለ?” ይላሉ። 12. እንግዲህ፣ ክፉዎች ይህን ይመስላሉ፤ ሁልጊዜ ግድ የለሽና ሀብት በሀብት ናቸው። 13. ለካ ልቤን ንጹሕ ያደረግሁት በከንቱ ነው፤ እጄንም በየዋህነት የታጠብሁት በከንቱ ኖሯል! 14. ቀኑን ሙሉ ተቀሠፍሁ፤ ጧት ጧትም ተቀጣሁ። 15. “እኔ እንደዚህ እናገራለሁ” ብልማ ኖሮ፣ የልጆችህን ትውልድ በከዳሁ ነበር። 16. ይህን ነገር ለመረዳት በሞከርሁ ጊዜ፣ አድካሚ ተግባር መስሎ ታየኝ። 17. ይኸውም ወደ አምላክ መቅደስ እስክገባ፣ መጨረሻቸውንም እስካይ ድረስ ነበር። 18. በርግጥ በሚያዳልጥ ስፍራ አስቀመጥሃቸው፤ ወደ ጥፋትም አወረድሃቸው። 19. እንዴት ፈጥነው በቅጽበት ጠፉ! በድንጋጤ ፈጽመው ወደሙ። 20. ሰው ከሕልሙ ሲነቃ እንደሚሆነው፣ ጌታ ሆይ፤ አንተም በምትነሣበት ጊዜ፣ እንደ ቅዠት ከንቱ ታደርጋቸዋለህ። 21. ነፍሴ በተማረረች ጊዜ፣ ልቤም በተቀሠፈ ጊዜ፣ 22. ስሜት የሌለውና አላዋቂ ሆንሁ፤ በፊትህም እንደ እንስሳ ሆንሁ። 23. ይህም ሆኖ ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፤ አንተም ቀኝ እጄን ይዘኸኛል። 24. በምክርህ መራኸኝ፤ ኋላም ወደ ክብር ታስገባኛለህ። 25. በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። 26. ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው። 27. እነሆ፤ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉና፤ አንተ ታማኞች ያልሆኑልህን ሁሉ ታጠፋቸዋለህ። 28. ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ ጌታ እግዚአብሔርን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ፤ ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ። መዝሙር 73:1-28 (NASV 📌 እናንተም ከትምህርቱ ያገኛችሁትን ሀሳብ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ። 📌 አዳዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶች ሲለቀቁ እንዲደርሳችሁ Subscribe ማድረግ አትርሱ! #protestant_mezmur #protestantsongs #kingdomsound #mezmur #menfeskedus #getayalew #ፕሮቴስታንት #የእግዚአብሔር_ቃል #የእግዚአብሔርቃል #መንፈስቅዱሰ #ኢየሱስ #christianteaching #christianteachings #EthiopianEvangelical #BiblestudyAmharic #መንፈሳዊ_ትምህርት #ስብከት #ኢየሱስ #መጽሐፍ_ቅዱስ #መንፈሳዊ_ድካም #ethiopianprotestant #christianteaching

ከመንፈሳዊ ድካም እንዴት መውጣት እንችላለን?
▶︎

ከመንፈሳዊ ድካም እንዴት መውጣት እንችላለን?

Encounter እግዚአብሔርን ማየት
▶︎

Encounter እግዚአብሔርን ማየት

ከሀጥያት መለዬት (ቅድስና)
▶︎

ከሀጥያት መለዬት (ቅድስና)

🛑🛑🛑 ለሊት ከ9-11  ባለው መነቃት ድንገተኛ አይደለም! የእግዚአብሔር ጥሪ  ፈጥነህ እነዚህን 3ቱ የፀሎቶች  ሚስጥራት
▶︎

🛑🛑🛑 ለሊት ከ9-11 ባለው መነቃት ድንገተኛ አይደለም! የእግዚአብሔር ጥሪ ፈጥነህ እነዚህን 3ቱ የፀሎቶች ሚስጥራት

Getayalew Eskinder is live!
▶︎

Getayalew Eskinder is live!

እግዚአብሔርን ማገልገል Ministering unto the LORD
▶︎

እግዚአብሔርን ማገልገል Ministering unto the LORD

ብቻ መሆን | ጸጸትን ማቆም| ጓደኞችህን ተዋቸው|  How to Build Self-Control (5 Proven Tips)
▶︎

ብቻ መሆን | ጸጸትን ማቆም| ጓደኞችህን ተዋቸው| How to Build Self-Control (5 Proven Tips)

የእድገትህ እንቅፋት _ አሸናፊ ታዬ
▶︎

የእድገትህ እንቅፋት _ አሸናፊ ታዬ

ዕንባቆም ከእግዚአብሔር ጋር የተሟገተው ነብይ#biblestories #abelbirhanuየወይኗ
▶︎

ዕንባቆም ከእግዚአብሔር ጋር የተሟገተው ነብይ#biblestories #abelbirhanuየወይኗ

የልባችሁን በር አጥብቃችሁ ጠብቁ!!!   ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu
▶︎

የልባችሁን በር አጥብቃችሁ ጠብቁ!!! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet
▶︎

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

መንፈሳዊ ድካምን ለማሸነፍ 3 ቀላል መንገዶች  | Kingdom Sound Worship | Mezmur
▶︎

መንፈሳዊ ድካምን ለማሸነፍ 3 ቀላል መንገዶች | Kingdom Sound Worship | Mezmur

ሳታውቁት የሚከፋችሁ ለዚህ ነው !!!   ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu
▶︎

ሳታውቁት የሚከፋችሁ ለዚህ ነው !!! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.
▶︎

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

መንፈሳዊ Discipline
▶︎

መንፈሳዊ Discipline

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle
▶︎

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

ተደብድበን ነው የወጣነው ጥንቆላ በኦርቶ*ዶክስ ቤተክርስቲያን |መሪጌታ መልዓክ |@ABRAHAM_M7_MEDIA
▶︎

ተደብድበን ነው የወጣነው ጥንቆላ በኦርቶ*ዶክስ ቤተክርስቲያን |መሪጌታ መልዓክ |@ABRAHAM_M7_MEDIA

ያን ሰው ሁልጊዜ ማሰብ ፍቅር አይደለም! | Meselal Live EP. 04 | How to Recognize Real Love? | Geta Walelign
▶︎

ያን ሰው ሁልጊዜ ማሰብ ፍቅር አይደለም! | Meselal Live EP. 04 | How to Recognize Real Love? | Geta Walelign

አማኞች 24 ሰአት በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖር ትችላላችሁ ! ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መኖር
▶︎

አማኞች 24 ሰአት በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖር ትችላላችሁ ! ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መኖር

የፀሎት ሚስጥር!!! መፀለይ የከበደው ሁሉ ሊያየው የሚገባ ልዩ ሚስጥር!!!
▶︎

የፀሎት ሚስጥር!!! መፀለይ የከበደው ሁሉ ሊያየው የሚገባ ልዩ ሚስጥር!!!