የንግግር ፍርሃትን ለማጥፋት 6 መንገዶች !

የንግግር ፍርሃትን ለማጥፋት 6 ወሳኝ መንገዶች | How to Overcome Glossophobia እውቀት፣ ብቃት እና ትልቅ አቅም እያላችሁ በሰዎች ፊት ወጥቶ መናገር ወይም መግባባት ከብዷችኋል? የንግግር ፍርሃት (Glossophobia) እቅዳችሁን እና ስኬታችሁን እንዳያደናቅፍባችሁ ልታደርጉት የሚገቡ 6 ወሳኝ እና ተግባራዊ መንገዶችን በዚህ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል የንግግር ፍርሃታችሁን ድል አድርጉ! 📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች 1. ስሜትን እና ማንነትን መለየት 2. ለነገሮች የምንሰጠውን ትርጉም ማስተካከል 3. ከነፍርሃታችን መናገርን መልመድ 4. በቦታው ቀድሞ መገኘት እና በአዕምሮ የመለማመድ (Visualization) ጥበብ 5. የትኩረት አቅጣጫን መቀየር 6. በደንብ መዘጋጀት እና መለማመድ ከእነዚህ 6 መንገዶች ውስጥ እናንተን ይበልጥ የትኛውን ነው ጠቀማችሁ ? ሀሳባችሁን ኮሜንት 💬 ላይ አጋሩኝ 👇 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ፡ ጠቃሚ ቪዲዮዎች እንዳያመልጧችሁ ቻናሉን Subscribe አድርጉ፣ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም አጋሩ።    / @growwithbetty   በግል ለማማከር እና ስልጠና ለመውሰድ Telegram : @growwithhbetty or @betelehemwodajo Email : [email protected] Follow us on 👇 Telegram : https://t.me/bettywodajo19 TikTok : https://www.tiktok.com/@bettywodajo19... Instagram : https://www.instagram.com/bettywodajo... Facebook : https://www.facebook.com/share/14ZWbd... #ethiopia #habesha #betelhemwodajo #inspiration #motivation #success #personalgrowth #confidence #growth #growwithbetty #የንግግርፍርሃት #PublicSpeaking #SelfImprovement #AmharicMotivation #PersonalDevelopment #የራስመተማመን #Glossophobia

📌የተፉታን ሰው ከማግባታችሁ በፊት ይህን ቪዲዮ ተመልከቱት #Divorce #2ndmarriage
▶︎

ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር እንዴት መኖር ይቻላል? የሰላማዊ ህይወት ሚስጥሮች

ተወዳጅ መሆን ካልቻልክ: ስኬታማ መሆን አትችልም | 7 በቀላሉ ተወዳጅ የመሆን ዘዴ | Master Emotional Intelligence 😢 ♥️

ከ1500 ሰው 5 % አይሆኑም  የሚችሉት | ፍቅር አነበረም| 6ተኛ ፎቅ አበባ ቤት …..

ይሉኝታ ትህትና አይደለም  ይሉኝታ እና መፍትሔው "  People Pleasing " why so many of us struggle with it?

በዝምታ ማንም ሳይጠብቃቹ ማምለጥ!| ዝምታን ልማድ የማድረግ ጥቅም| Benefits of silence |

አስፈሪው መሳሪያህ ይህ ነው።| Here is your most dangerous weapon.

ብልህ ሴቶች በጭራሽ የማያደርጓቸው 10 ስህተቶች | for success & wealth secrate | Inspire Ethiopia | Shanta | josi

🛑 ታናግሮ የማሳመን ክህሎት | የትም ብትገባ አትወድቅም‼️How to be a great communicator

እድሜዬ ስለሄድ ላግባ አይባልም #AlivePodcast #Podcast #AbrhamFantu #PersonalGrowth

ስሜታቸውን የሚሰሙ ሰዎች በህይወት ያሸንፋሉ | Dr Rodas Tadesse | Intuition

Tips on how to Build Self-Confidence  በራስ መተማመን ስለምናዳብርባቸው መንገዶች

አውሮፕላን ጠልፎ 19 አመት የተፈረደበት ኢትዮጵያዊው ፓይለት - Ethiopian True Crime Documentary

ህይወታችሁን የሚያቀለው የChatgpt አጠቃቀም | ከ6 ወር በሗላ ታመስግኑኛላችሁ!

አንድን ሰው ሙሉ በሙሉ ከህይወታችሁ ለማስወጣት ይህን አድርጉ! | 10 Ways to Cut Off Toxic People

ምርጥ ተናጋሪ ለመሆን የሚደረጉ ቀላል ልምምዶች | How to be a confident speaker

በሽታን መሸመት አቁሙ!! Ermiyas amelga | ኤርሚያስ አመልጋ | Shanta | Ethiokings | meripodcast | kerbe

በእነዚህ 5 ዘዴዎች ራሳችሁን እንግሊዘኛ አስተምሩ | How to Learn English Alone

ወንድ ልጅ ሲተውሽ |ሲለይሽ |ሲርቅሽ እነዚህን ማድረግ በመተው አስደንግጪው |yod house 2

የትኛውንም ተንኮል ወደ ክብርና ስኬት የሚቀይሩ 9 ስነልቦናዊ ጥበቦች | ጨካኝ ሰዎች | Dark Triad @Epha_aschalew07