Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ

የጥብስ ወጡ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን ቁሌቱን ለማዘጋጀት፡ 2 ኪሎ ላም ተደርጎ የተፈጨ ቀይ ሽንኩርት 1 ቁንጥር ጨው እና ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ሽንኩርቱን በእንፋሎት ለማብሰል 4 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት 4 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 2 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ፡ ዘይቱን ትታችሁ በብስል ቂቤ ብቻ ማቁላላት ትችላላችሁ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም 2 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ ጥብሱን ለማዘጋጀት፡ 750ግራም የፍየል ስጋ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ግማሽ ሾርባ ማንኪያ ጨው የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያልኬት 1 የሮዝሜሪ ዱቄት ፣ ግማሽ የዝንጅብል ዱቀት ፣ ግማሽ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ ግማሽ የቀረፋ ዱቄት 1 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ የጥብስ ቅጠል ለወጡ የሚጨመሩ ተጨማሪ ግብዓቶች ፡ 1 ሊትር የፈላ ውሃ ቀምሳችሁ የምትፈልጉት ያህል ጨው 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ ግማሽ የቡና ማንኪያ የበሶ ብላ ዱቄት

Ethiopian Firfir ፍርፍር
▶︎

Ethiopian Firfir ፍርፍር

የጥብስ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food //stew
▶︎

የጥብስ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food //stew

Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ
▶︎

Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ

Ethiopia እለተ እሁድ ግንቦት 30/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 7 June 2026

እጅግ ጣፋጭ የሆነ እርጥብ አሰራር | EP -12- How we do business in Addis Ababa, Ethiopia - 2025

የሚጥፍጥ መረቅ ያለው ጥብስ አሰራር / Ethiopian Food Delisous Mereke Tibs Recipe

‼️ትክክለለኛው የእናቶቻችን የቅቅል አሰራር/የሚጣፍጥ ቅቅል #habeshafood 👌

Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ
▶︎

Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር

ቆንጆና ጤናማ መረቅ ያለው ጥብስ አሰራር || Ethiopian Food || How to make Tibs easily

ቆንጆ የበግ ወጥ አሰራር(yebeg wet) - Ethiopian Lamb Stew /Ethiopian Food Recipe

የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew

የፒታ ዳቦን እንዴት እንደሚሰራ (በቤት ውስጥ ቀላል አሰራር) የዳቦ አሰራር ዳቦ/Simple food making at home!

Ethiopian Food kitfo # የክትፎ አሰራር #Yekitfo Aserar || ክትፎ አሰራር Kitfo Aserar)

ምርጥ የመጥምቁ ዮሐንስ መዝሙሮች ስብስብ || (ገድል ስንክሳር ) || Ethiopian orthodox mezmure ||

Ethiopian Dulet ልዩ ዱለት
▶︎

Ethiopian Dulet ልዩ ዱለት

Amazing cooking deep fried crispy chicken wing and deep fried egg recipe

Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
▶︎

Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ

ጥብስ ወጥ!  በጣም ፈጣን የሆነ አሰራር!!! especial tibs wot aserar

ማማዬ Ethiopian Cooking/Food - How to Make Tibs Wet/Wat - የጥብስ ወጥ አሰራር