ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast

-------------- ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዛሬው የAlive Podcast ቆይታችን፣ በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም በቲከቶክ (TikTok) ላይ በሚያጋራቸው በጎ እና አስተማሪ ሃሳቦች የሚታወቀውን ይድነቅ ቃሲምን ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ውይይት ላይ ይድነቅ ያለፈባቸውን አስገራሚ የህይወት ውጣ ውረዶች፣ ስለ ፍቅር ህይወቱ፣ ስለ ስራው እንዲሁም በአሁኑ ወቅት ብዙዎችን ወዳሳተፈው የቲክቶክ የይዘት ፈጠራ (Content Creation) ዓለም እንዴት እንደገባ በሰፊው አጋርቶናል። ይዘቶቹን በሚያዘጋጅበት ጊዜ ስላለው እይታ እና ስለሚያጋጥሙት ተግዳሮቶችም ጥልቅ ውይይት አድርገናል። ይህ እጅግ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ፖድካስት ለብዙዎቻችሁ አዲስ ዕይታን እንደሚሰጥ አልጠራጠርም። እስከ መጨረሻው ተምልክቱ ዘንድ የዘውትር ግብዣዬ ነው። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! In today’s episode of Alive Podcast, we are joined by Yidnek Kasim, a well-known figure on social media particularly on TikTok recognized for sharing positive and educational insights. In this conversation, Yidnek opens up about the remarkable ups and downs of his life journey, his experiences in love and career, and his transition into the world of TikTok content creation. We also dive deep into his creative process, his vision behind the content he produces, and the various challenges he faces along the way. I have no doubt that this highly educational and meaningful podcast will offer a fresh perspective to many of you. I invite you to stay with us until the very end. Have a great time! TimeStamp 0:00:00 - መግቢያ 0:02:04 - ትልቁን መልስ ምታጣው ማነህ ስትባል ነው 0:04:05 - የዩኒቨርስቲ ቆይታ እና የትምህርት ሁኔታ 0:08:58 - የፍቅር ህይወት 0:22:38 - አሉታዊ የህይወት ክፍል 0:24:53 - ኦሞ ኩራዝ 0:42:22 – የአዲስ አበባ ህይወት 0:45:15 - ጋባዥ አይዋሽም 0:47:55 - Master መማር ጀመርኩ 0:48:26 - የመጀመርያ TikTok ፖስት 0:57:49 - የሚኖር ህይወት + ሰላም 1:00:47 - ኢትዮጵያዊ ሆኖ መኖር እንዴት ያቅታል? 1:04:09 - መኖርህ ምን አስተማረህ? 1:11:31 - ዩኒቨርስቲ መክፈት እንጂ Department መክፈት የለመደ ትምህርት ሚኒስተር የለም 1:18:52 – አዲስ የፍቅር ህይወት 1:19:30 – ሚዲያ ላይ መውጣት የሌለባቸው ጉዳዮች 1:25:47 – Main Stream ሚዲያ ላይ ለምን አሰራም? YouTube:    / @aliveshorts-et1   Facebook:   / aliveabrshlive   Instagram:   / abrham_fantu   TikTok:   / abrhamfantu   LinkedIn:   / alive-podcast-et   ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ትዳር ላይ ወንድ ልጅ ትልቅ የቤት ስራ አለበት! ጸጋዬ አሰፋ | Tsegaye Asefa | #relationship #Ethiopiapodcast #podcast
▶︎

ትዳር ላይ ወንድ ልጅ ትልቅ የቤት ስራ አለበት! ጸጋዬ አሰፋ | Tsegaye Asefa | #relationship #Ethiopiapodcast #podcast

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast
▶︎

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

በተክሊል ያገባሁት ባሌ ከሚያውቀው ከሌላ ፍቅር  አስያዘኝ #BERHANTUBE  #ብርሃንቲዩብ #testimony #lifestyle
▶︎

በተክሊል ያገባሁት ባሌ ከሚያውቀው ከሌላ ፍቅር አስያዘኝ #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #lifestyle

እራሳችንን መሸጥ ኢንጂነር አቤል  #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #ethiopia #alivepodcast
▶︎

እራሳችንን መሸጥ ኢንጂነር አቤል #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #ethiopia #alivepodcast

በ 12 አመቴ የቤተሰቦቼ ልጅ እንዳልሆንኩ እና ተጥዬ  እንደተገኘው ሲነገረኝ የህይወቴ መንገድ ተቀየረ
▶︎

በ 12 አመቴ የቤተሰቦቼ ልጅ እንዳልሆንኩ እና ተጥዬ እንደተገኘው ሲነገረኝ የህይወቴ መንገድ ተቀየረ

ዶ/ር ምስራቅ ፡ ባሎች ሚስቶቻችሁ ያልነገሯችሁ ትልቅ ምስጢር! | መክሳት ለመሀንነት ያጋልጣል! | Dr Garfield #alivepodcast #podcast
▶︎

ዶ/ር ምስራቅ ፡ ባሎች ሚስቶቻችሁ ያልነገሯችሁ ትልቅ ምስጢር! | መክሳት ለመሀንነት ያጋልጣል! | Dr Garfield #alivepodcast #podcast

ማህፀኔ እስኪወጣ ድረስ የገባሁበት ህይወት ዋጋ እስከፈለኝ ላገባው ሙሉ የቤት እቃ ገዝተን ...በባሌ በደል ተፈጸመብኝ ከልጅነት ሰቆቃ እስከ ፍቅር EAGEL
▶︎

ማህፀኔ እስኪወጣ ድረስ የገባሁበት ህይወት ዋጋ እስከፈለኝ ላገባው ሙሉ የቤት እቃ ገዝተን ...በባሌ በደል ተፈጸመብኝ ከልጅነት ሰቆቃ እስከ ፍቅር EAGEL

Narcissism የስነልቦና ማጭበርበር ነው? | ነብዩ ጃጊሶ | Nebiyu Jagiso #narcissist #Ethiopiapodcast
▶︎

Narcissism የስነልቦና ማጭበርበር ነው? | ነብዩ ጃጊሶ | Nebiyu Jagiso #narcissist #Ethiopiapodcast

ብቻዬን እያወራሁ የሄድኩበት ቀን ነበር ⁨@marakiweg2023⁩  #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast
▶︎

ብቻዬን እያወራሁ የሄድኩበት ቀን ነበር ⁨@marakiweg2023⁩ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ከሎተሪ አዟሪነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት! | የዓለምተስፋ ታዬ | Yalemtesfa Taye | Darik Coffee | ዳሪክ ቡና | #Business
▶︎

ከሎተሪ አዟሪነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት! | የዓለምተስፋ ታዬ | Yalemtesfa Taye | Darik Coffee | ዳሪክ ቡና | #Business

የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው አሳሳቢ ጉዳይ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil
▶︎

የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው አሳሳቢ ጉዳይ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው  Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast
▶︎

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

ለማጽናናት የማይሆን ሃዘን አለ|ተስፋውን ስነጥቀው ራሱን አጠፋ|ሁሉም ወንድ እድሉን መሞከር ይፈልጋሉ#alivepodcast #ethiopianpodcast#abrsh
▶︎

ለማጽናናት የማይሆን ሃዘን አለ|ተስፋውን ስነጥቀው ራሱን አጠፋ|ሁሉም ወንድ እድሉን መሞከር ይፈልጋሉ#alivepodcast #ethiopianpodcast#abrsh

ሊፍት ሰርቻለው|Robel|ወቸው GOOD|
▶︎

ሊፍት ሰርቻለው|Robel|ወቸው GOOD|

ለመምህር ዳንኤል ይድረስልኝ ፥አምላኬ ይህን ብቻ አሳልፈኝ አልኩት #story #podcast#ethiopianpodacst
▶︎

ለመምህር ዳንኤል ይድረስልኝ ፥አምላኬ ይህን ብቻ አሳልፈኝ አልኩት #story #podcast#ethiopianpodacst

ቅድምያ እራስህን አድን #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
▶︎

ቅድምያ እራስህን አድን #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

ከዳንስ ቤት ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት||የአርቲስቶች ሲኦላዊ ህይወት||የዳንሰኛዋ ጨለማ ጉዞ||ManyazewalEshetu Podcast Ep176||ጺዮን የሰሚነሽ
▶︎

ከዳንስ ቤት ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት||የአርቲስቶች ሲኦላዊ ህይወት||የዳንሰኛዋ ጨለማ ጉዞ||ManyazewalEshetu Podcast Ep176||ጺዮን የሰሚነሽ

ፍቅሬን ለማትረፍ ዋጋ እየከፈልኩ ነው #love #story #lovestory
▶︎

ፍቅሬን ለማትረፍ ዋጋ እየከፈልኩ ነው #love #story #lovestory

ከቀን ሰራተኛ እስከ አለምአቀፍ ባለሃብትነት|የምትቀጥሩት ሰው የስኬታቹ ቁልፍ ነው @2fproperties457 #alivepodcast #ethiopianpodcast
▶︎

ከቀን ሰራተኛ እስከ አለምአቀፍ ባለሃብትነት|የምትቀጥሩት ሰው የስኬታቹ ቁልፍ ነው @2fproperties457 #alivepodcast #ethiopianpodcast

መኪና ከሌለው ከባድ ነው | በትዳር ወንድ ተጠቃሚ ነው |  ከዶር ሳሮን ጋር
▶︎

መኪና ከሌለው ከባድ ነው | በትዳር ወንድ ተጠቃሚ ነው | ከዶር ሳሮን ጋር