“እኔ አባቴንም ቢሆን እከሳለሁ” የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሉባባ ጀማል @SodoLema-Media

ከፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሉባባ ጀማል ጋር ካደረግነው ቆይታ ይህ ክፍል 2 ነው። በዚህም፦ ➤ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ጉዳይ ዛሬ በማረሚያ ቤቶች ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ➤ ከባድ ወንጀሎች ሲፈጸሙ የሚሰጡ ቅጣቶች ከወንጀሉ ክብደት ጋር ይመጣጠናሉ? ወይስ የሕዝቡ "ፍትህ አይሰጥም" ምሬት መሠረት አለው? ➤ ቅጣት ዋና ዓላማው ማረም ነው? መቅጣት ነው? ወይስ ሁለቱን ማመጣጠን? ➤ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትን ለማጠናከር ምን መደረግ አለበት? ➤ በኢትዮጵያ የወንጀል መጨመር/መቀነስ ጉዳይ እንዴት ይታያል? ➤ ማህበራዊ ሚዲያ ለሰላምም ሆነ ለግጭት ያለው ተፅዕኖ ምንድን ነው? ቴክኖሎጂ ወንጀልን አቅልሏል ወይስ አወሳስቦታል? ➤“ይቅርታ፣ እርቅ እና ፍትህ” በአንድ ጊዜ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ? በሚሉት ነጥቦች ላይ በጥልቀት ተወያይተናል። መልካም ቆይታ! Part 2 of our conversation with Federal Prisons Commission Deputy Commissioner General Lubaba Jemal is out today. In this episode, we explore: • What is the current state of human rights in Ethiopia's prison commission? • Do sentences for serious crimes match the gravity of the offenses, or is the public's perception that "justice is not served" is justified? • Is the primary purpose of punishment to rehabilitate, to punish, or to strike a balance between the two? • What should Ethiopia do to strengthen the rule of law? • Is crime in Ethiopia increasing or decreasing, and how should the trend be understood? • What impact does social media have on peace and conflict? Has technology made crime easier or more complex? • Can forgiveness, reconciliation, and justice truly coexist? We discuss these important issues in depth. Enjoy the conversation! #sodolemamedia #podcast #guest #womenempowerment #interviewtips

ዘመድ አልቀጥርም - Samrawit Moges - S15 Ep187
▶︎

ዘመድ አልቀጥርም - Samrawit Moges - S15 Ep187

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
▶︎

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186
▶︎

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle
▶︎

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

"መሪማዎች (አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን)፣ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ለምን በዋናው በር  አይወጡም? ገጽታ እንዳያበላሹ?" ቆይታ ከእስከዳር ግርማይ ጋር!
▶︎

"መሪማዎች (አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን)፣ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ለምን በዋናው በር አይወጡም? ገጽታ እንዳያበላሹ?" ቆይታ ከእስከዳር ግርማይ ጋር!

Lualawi ሉዓላዊ/አዲስ ሕገመንግሥት እንደሚጻፍ ዶ/ር አብይ ፍንጭ ሰጡ /የአሜሪካውአምባሳደር በመቀሌ-ዶ/ር ድብረጽዮን የሉም/ደብርጽዮን ጠ/ሚ/ሩን ወነጀሉ
▶︎

Lualawi ሉዓላዊ/አዲስ ሕገመንግሥት እንደሚጻፍ ዶ/ር አብይ ፍንጭ ሰጡ /የአሜሪካውአምባሳደር በመቀሌ-ዶ/ር ድብረጽዮን የሉም/ደብርጽዮን ጠ/ሚ/ሩን ወነጀሉ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
▶︎

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ከአነጋጋሪው ቤተሰብ ጀርባ ያልተነገረው ድንቅ ታሪክ! | WARYT #marakiweg  #lifestyle
▶︎

ከአነጋጋሪው ቤተሰብ ጀርባ ያልተነገረው ድንቅ ታሪክ! | WARYT #marakiweg #lifestyle

"የድሃ ሀገር ላይ የሀብታም አርት እየሰራን ነው"! "ካልጠበቡ መጠበቡ የለም"! "ሳይወድቅ የሚቀር ሰው የለም" #amleset #podcast #jember
▶︎

"የድሃ ሀገር ላይ የሀብታም አርት እየሰራን ነው"! "ካልጠበቡ መጠበቡ የለም"! "ሳይወድቅ የሚቀር ሰው የለም" #amleset #podcast #jember

የምክክር ጉባኤየሀገራዊ ምክክር የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት
▶︎

የምክክር ጉባኤየሀገራዊ ምክክር የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት

Yonatan Zeigen on Israel's new political party ("A Place For Us All") - Jung & Naiv: Episode 837
▶︎

Yonatan Zeigen on Israel's new political party ("A Place For Us All") - Jung & Naiv: Episode 837

EMN - መሳጢ ዕላል ምስ ስዉእ ገዲም ተጋዳላይ ሓሰን ኣርሀ ንሱር - Eritrean Media Network
▶︎

EMN - መሳጢ ዕላል ምስ ስዉእ ገዲም ተጋዳላይ ሓሰን ኣርሀ ንሱር - Eritrean Media Network

The Standard Signal Ep.23| Semhal Meles on TPLF, Elite Capture & The Politics of Resource Extraction
▶︎

The Standard Signal Ep.23| Semhal Meles on TPLF, Elite Capture & The Politics of Resource Extraction

Clara Mattei: capitalism is not natural - it’s enforced
▶︎

Clara Mattei: capitalism is not natural - it’s enforced

Meet the Former CIA Agent Who Wants to Abolish the CIA
▶︎

Meet the Former CIA Agent Who Wants to Abolish the CIA

The Most Important Country in Africa You’ve Never Heard Of (Djibouti 🇩🇯)
▶︎

The Most Important Country in Africa You’ve Never Heard Of (Djibouti 🇩🇯)

መወድደ ወይስ መክበር!Ethiopiapodcast #africanpodcasts   #amharicpodcast  #podcast
▶︎

መወድደ ወይስ መክበር!Ethiopiapodcast #africanpodcasts #amharicpodcast #podcast

የይስሙላ ሀገራዊ ምክክር ንግግሮች/የጦርነት ማግስት የመከላከያ ቀውሶች7-15-2026
▶︎

የይስሙላ ሀገራዊ ምክክር ንግግሮች/የጦርነት ማግስት የመከላከያ ቀውሶች7-15-2026

ህልሜ መምህርነት ዕጣዬ ማረሚያ ቤት| ሉባባ ጀማል @SodoLema-Media
▶︎

ህልሜ መምህርነት ዕጣዬ ማረሚያ ቤት| ሉባባ ጀማል @SodoLema-Media

Zohran Mamdani says Iran war speaks to a “broken kind of politics” | Newsmakers
▶︎

Zohran Mamdani says Iran war speaks to a “broken kind of politics” | Newsmakers