እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 19 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

የዚህን ትምህርት ማጠቃለያ በ PDF አዘጋጅተንላችኋል። የቴሌግራም ቻናላችንን Prophet Binyam Mathewos (https://t.me/prophetbinyammathewos) በመጎብኘት የትምህርቱን PDF አውርዳችሁ ማጥናት ትችላላችሁ። በቪዲዮው ላይ የተጠቀሱት ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በውስጡ ተካተዋል። በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ እስራኤል እና አህዛብ በሚል ርዕስ እግዚአብሔር ስለ እስራኤል ሕዝብ ያለውን ሃሳብ፣ በአለም ታሪክ በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሆነው የታሪክ ሁነት እንዲሁም አማኙ እና የዓለም ማህበረብ ስለ እስራኤል ሊኖራቸው ስለሚገባ አቋም ወይም አመለካከት በሰፊው አንስቶ አስተምሯል። ቪዲዮውን በማየት ተባረኩበት። በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦ እግዚአብሔር የተናገረው የእስራኤል ሀገር ዳግም መመስረት በ1948 በእስራኤል ተፈፅሟል። እስራኤላውያን ለ2000 አመታት ባህላቸውን አና ስርዓታቸውን ሳይተው ተበትነው በነበሩበት ሃገራት በተስፋ ኖረዋል። የእስራኤል ዳግም መመስረት ከቀይ ባህር መከፈል በላይ የሆነ ተአምር ነው። እግዚአብሔር እስራኤላውያን በሃጥያታቸው ምክንያት ቢበተኑ እንኳን ዳግም ሊሰበስባቸው አስቀድሞ ቃል ገብቷል። በአረብ እስራኤል ጦርነት እስራኤል በቂ የጦር አቅም ሳይኖራት በተአምራት ውግያዎችን ሁሉ አሸንፋለች። ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። 🔔 አሁኑኑ SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! COMMENT ያድርጉ! ተባረኩ! 📲 በተጨማሪ በሌላ የማህበራዊ ገጻችን ሊያገኙን ይችላሉ። Telegram:@ProphetBinyamMathewos ለማንኛውም ጥያቄ ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ። 📞 +251987667454 📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo 📧 Email: [email protected] Credit Public domain David Ben-Gurion Author: Fritz Cohen (1913–1981)  Source: National Photo Collection of Israel, Photography dept. Government Press Hagana Ship - Jewish State at Haifa Port (1947) Exodus 1947 ship British Admiralty (original); scanned by JGHowes Mossad Seal Source: Mossad Hebron Massacre of 1929 Victim's Funeral Amin al-Husseini 1929 Source: United States Library of Congress's Prints and Photographs division under the digital ID matpc.15737 Author: American Colony (Jerusalem), Photo Dept., photographer Suez Nationalization Source: https://archive.org/details/gov.archi... Author: National Archives Nasser 1961 Source: https://www.flickr.com/photos/1957500... Nureddin Atassi Source: The Online Museum of Syrian History King-Hussein-bin-Talal-al-Hashemi-of-Jordan-during-a-press-conference- Source: IMS Vintage Photos Golan heights Map by Viewfinder (English Wikipedia), based on a CIA public-domain map Cease-Fire Source: https://archive.org/details/1967-06-1... Author: Universal Pictures Creative Common 6DayWarEnglish Author: Zvikorn License : Creative Commons Attribution-Share Alike 4.0 International #IsraelAndTheGentiles #ProphetBiniyamMathewos #BibleProphecy #GodsThought #EthiopianChristians #BiblicalHistory #GodOfIsrael #CovenantOfGod #HistoryOfIsrael #SpiritualAwakening #GospelToTheJewFirst #AmharicPreaching

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 20 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
▶︎

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 20 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ያዝንላችዋል‼️//ቲፕ ከፓ/ር ቸሬ//
▶︎

ያዝንላችዋል‼️//ቲፕ ከፓ/ር ቸሬ//

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 18 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
▶︎

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 18 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

Lola guddaa fi birmanna addunyaaf?//Ali fi Leenjisaa isaani?/14/6/2026 AGM
▶︎

Lola guddaa fi birmanna addunyaaf?//Ali fi Leenjisaa isaani?/14/6/2026 AGM

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 21 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
▶︎

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 21 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ጽጹይ ሓበሬታ/ ጥዑም ስማዕ ድሕሪ ዓመታት/ ገንዘበን ንወዲ ዝህባ ተጋልጽ/ ኣያ ተኸስተ/ ዳዊት/ ወደ ባይ ሄርመላ
▶︎

ጽጹይ ሓበሬታ/ ጥዑም ስማዕ ድሕሪ ዓመታት/ ገንዘበን ንወዲ ዝህባ ተጋልጽ/ ኣያ ተኸስተ/ ዳዊት/ ወደ ባይ ሄርመላ

መንፈስ ቅዱስን በየቀኑ ማግኘት፡ 4 ቁልፎች በእግዚአብሔር ክብር ለመኖር | ካነሰ ነገር ጋር  አትኖርም!
▶︎

መንፈስ ቅዱስን በየቀኑ ማግኘት፡ 4 ቁልፎች በእግዚአብሔር ክብር ለመኖር | ካነሰ ነገር ጋር አትኖርም!

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn
▶︎

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 16 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
▶︎

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 16 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

Dehay Eritrea እዚኦም ዝረገጹዎ መሬት..! ደሃይ ኤርትራ
▶︎

Dehay Eritrea እዚኦም ዝረገጹዎ መሬት..! ደሃይ ኤርትራ

ፅምዶ  ንክቕፅል ናይ ኩላትና እጃም ወሳኒ እዩ -ፃንሒት ምስ ስነጥበባዊ ነኣምን ተስፋዝጊ
▶︎

ፅምዶ ንክቕፅል ናይ ኩላትና እጃም ወሳኒ እዩ -ፃንሒት ምስ ስነጥበባዊ ነኣምን ተስፋዝጊ

ፈተና የበዛብህ ክርስቲያን ከሆንክ ይህ ቪዲዮ ለአንተ ነው! #amarigna tube #2 T.B joshuwa በ ቲቢ ጆሽዋ
▶︎

ፈተና የበዛብህ ክርስቲያን ከሆንክ ይህ ቪዲዮ ለአንተ ነው! #amarigna tube #2 T.B joshuwa በ ቲቢ ጆሽዋ

ጀርመን ኣብ ቀዳማይ ጸወታኣ ገፊሕ ዓወት ኣመዝጊባ + ማርክ ኩኩሬያ ናብ ሪያል ማድሪድ ክሰጋገር ወሲኑ = 14 Jun 2026 @comshtatotube
▶︎

ጀርመን ኣብ ቀዳማይ ጸወታኣ ገፊሕ ዓወት ኣመዝጊባ + ማርክ ኩኩሬያ ናብ ሪያል ማድሪድ ክሰጋገር ወሲኑ = 14 Jun 2026 @comshtatotube

🔴ኤርትራ፡ በርቃዊ መልሲ ንAljazeera//ጀነራል ጁላ ይሃድም//ኣሜሪካ፡ ኢራን//12/06/2026
▶︎

🔴ኤርትራ፡ በርቃዊ መልሲ ንAljazeera//ጀነራል ጁላ ይሃድም//ኣሜሪካ፡ ኢራን//12/06/2026

ጥንቆላ ከቤት ይጀምራል | Trailer – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
▶︎

ጥንቆላ ከቤት ይጀምራል | Trailer – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

Dr. Mikal Baissa worship
▶︎

Dr. Mikal Baissa worship

ሁሉም አማኝ መስማት ያለበት ትምህርት ንቁ ህይወታችሁንም አድኑ! #መንፈሳዊትምህርት #መንፈሳዊንቃት #ነጻነት
▶︎

ሁሉም አማኝ መስማት ያለበት ትምህርት ንቁ ህይወታችሁንም አድኑ! #መንፈሳዊትምህርት #መንፈሳዊንቃት #ነጻነት

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 22 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
▶︎

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 22 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

God Says:"STOP HERE — LISTEN AND HEAR ME SPEAK"/God Message Now/God Message
▶︎

God Says:"STOP HERE — LISTEN AND HEAR ME SPEAK"/God Message Now/God Message

ይህንን ሳይሰሙ እንዳያልፉ! ስለ መንፈስ ቅዱስ ማወቅ ያለብን አስገራሚ እውነት (ቢሊ ግርሃም) #billy graham
▶︎

ይህንን ሳይሰሙ እንዳያልፉ! ስለ መንፈስ ቅዱስ ማወቅ ያለብን አስገራሚ እውነት (ቢሊ ግርሃም) #billy graham