እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 22 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
የዚህን ትምህርት ማጠቃለያ በ PDF አዘጋጅተንላችኋል። የቴሌግራም ቻናላችንን Prophet Binyam Mathewos (https://t.me/prophetbinyammathewos) በመጎብኘት የትምህርቱን PDF አውርዳችሁ ማጥናት ትችላላችሁ። በቪዲዮው ላይ የተጠቀሱት ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በውስጡ ተካተዋል። በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ እስራኤል እና አህዛብ በሚል ርዕስ እግዚአብሔር ስለ እስራኤል ሕዝብ ያለውን ሃሳብ፣ በአለም ታሪክ በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሆነው የታሪክ ሁነት እንዲሁም አማኙ እና የዓለም ማህበረብ ስለ እስራኤል ሊኖራቸው ስለሚገባ አቋም ወይም አመለካከት በሰፊው አንስቶ አስተምሯል። ቪዲዮውን በማየት ተባረኩበት። በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦ ሐማስ በጋዛ ትምህርት ቤቶች ሕፃናት እስራኤል ጠል ሆነው እንዲያድጉ ብዙ ሰርቷል። በኔጌቭ በረሃ በተካሄደው ፌስቲቫል ሐማስ አይሁዳውያን ላይ ብዙ ግፍ ተፈፅሟል። እግዚአብሔር ለአብርሃም ቃል በገባው መሰረት ከኤፍራጥስ ወንዝ እስከ ግብፅ ወንዝ ለእስራኤል ይሰጣል። በሀማስ- እስራኤል ጦርነት እስራኤል በአለም አቀፍ ደረጃ በብዙ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ጫና ተደርጎባታል። በእስራኤል - ሀማስ ጦርነት ብዙ ክርስቲያኖች እስራኤልን ሚዛን በጎደለው መልኩ እንደ ጨካኝ ሀገር አድርገው ይቆጥራሉ። ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። 🔔 አሁኑኑ SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! COMMENT ያድርጉ! ተባረኩ! 📲 በተጨማሪ በሌላ የማህበራዊ ገጻችን ሊያገኙን ይችላሉ። Telegram:@ProphetBinyamMathewos ለማንኛውም ጥያቄ ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ። 📞 +251987667454 📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo 📧 Email: [email protected] Crediet Public domain Flag of the Muslim Brotherhood / North Tension Houthis protest against airstrikes / Henry Ridgwell / VOA Flag of the Iraqi Hamas / SonicXMasako2 / CC0 1.0 Creative common Yahya al-Sinwar / Hadi Mohammad / Fars Media Corporation / CC BY 4.0 [https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] Ismail Haniyeh / council.gov.ru / CC BY 4.0 [https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] Hezbollah drill in Aaramta / Tasnim News Agency / CC BY 4.0 [https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] Sayyid Hassan Nasrallah / Khamenei.ir / CC BY 4.0[https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] Bashar al-Assad / kremlin.ru / CC BY 4.0 [http://www.kremlin.ru/events/presiden...] IDF Soldiers Uncover Tunnels in Gaza / Israel Defense Forces / CC BY 2.0 [https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] [https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] Palestinian Tunnel (Kissufim, 2017) / IDF Spokesperson's Unit / CC BY 4.0 [https://upload.wikimedia.org/wikipedi...] #IsraelAndTheGentiles #ProphetBiniyamMathewos #BibleProphecy #GodsThought #EthiopianChristians #BiblicalHistory #GodOfIsrael #CovenantOfGod #HistoryOfIsrael #SpiritualAwakening #GospelToTheJewFirst #AmharicPreaching

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 21 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ሙስሊሞች ስለ ተውሂድ ምን ያህል ያውቃሉ?

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 18 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 11 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

🛑 ጉድ ጃኒ ልታገባ ነው አዶናይ በጣም ማዘኑን በይፋ ተናገረ አስጌ የቅርታ አርጉልኝ አለ

1ይ ዕለታዊ ዜና ስፖርት ሰንበት 14 ሰነ 2026፦ ልዑል ትጽቢት ኣብ ዝተገብረሉ ግጥም ብራዚልን ሞሮኮን ቬኒ ብልጽቲ ሸቶ ቡዋዲ ድሙቕ ኮኾብ...!

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

Dehay Eritrea እዚኦም ዝረገጹዎ መሬት..! ደሃይ ኤርትራ

Frequency Of God 963 Hz ✨ Attract Miracles, Divine Blessings & Deep Inner Peace In Your Life

እንዳ ገሬ እሙን ይቅርታ ሓቲቶም

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 19 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለአገልጋዮቹ ለነቢያት አስቀድሞ ሳይገልጥ ምንም ነገር አያደርግም - የትንቢት ፍፃሜ - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

God Says:"STOP HERE — LISTEN AND HEAR ME SPEAK"/God Message Now/God Message

Dr. Mikal Baissa worship

ከአሜሪካ ያላችሁ ይህንን እወቁ PROPHET MENTESNOT BEDILU

ህወሃትን ኤርትራን ምስ ተብኣሱ ደስ ዝበሎም ሰባት ነይሮም /እንዳተፀራረፍና ክንነብር የብልናን -ፃንሒት ምስ ወዲ ጣባ

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 20 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

HOLY ROSARY TODAY THURSDAY, JUNE 11, 2026 ST. JUDE THADDEUS & LUMINOUS MYSTERIES | DAILY HOLY ROSARY

