ከአስመራ እስከ አዲስ አበባ, የአስመራ ልጅ ታሪክ, የሱዳን በረሃ ጉዞ, አስቂኝ የኬክ ባለሙያ ታሪክ, #Emi Podcas#Ethiopian Podcast#ebs
በዛሬው የኢሚ ፖድካስት ክፍላችን፣ እጅግ ተወዳጅና ተጫዋች የሆነችውን ኬክ ባለሙያ (Pastry Chef) ገነት ኃይለሚካኤልን (የአስመራዋ ልጅ) ይዘንላችሁ ቀርበናል። ገነት ከአስመራ ተነስታ በሱዳን በረሃ አድርጋ አዲስ አበባ እስክትገባ ድረስ ያለውን አስቸጋሪ ግን ደግሞ በአስቂኝ ገጠመኞች የተሞላውን የ4 ቀናት የጉዞ ታሪኳን ታካፍለናለች። አዲስ አበባ እንደገባች በቋንቋ አለመቻል የገጠሟት ጉዶች፣ ቦሌ ላይ ያደረገችው አስቂኝ ክርክር፣ የልጅነት የጉድ ጥፋቶቿ እና ፈረንሳውያኑን ያስደነገጠው አስደናቂው የኬክ ስራዋ... ሁሉንም በሳቅና በደስታ አዋዝታ ተርካዋለች። እስከመጨረሻው በመከታተል ፈታ በሉ! ✨ በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ታሪኮች (Timestamps)፦ 00:00 - መግቢያ 02:15 - ከአስመራ እስከ አዲስ አበባ የ4 ቀኑ የሱዳን በረሃ ጉዞ 06:30 - "ቦሌ ላይ አቁሙልኝ!" — አዲስ አበባ ስትገባ የገጠማት ፈተና 11:45 - ልብስ በዱቄት ማጠብ? የልጅነት አስቂኝ ጥፋቶች 17:20 - በቋንቋ መደናገር የመጡ ፉክክሮች እና የታዋቂው ኮሜዲያን እገዛ 23:10 - ወደ ኬክ ሙያ እንዴት ገባች? (ያ እሳተ ገሞራ ኬክ) 28:45 - ስለ ጥብቋ እናቷ እና ስለ ላጤነት ህይወት ትዝታዎች 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ! ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረግ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረግ እንዳይረሱ። የእናንተ አስተያየት ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው፤ ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስፍሩልን። ማንኛዉንም መረጃ ወይም አስተያየት ታሪክ ወደኛ ለማድረስ እንዲሁም የምክር አገልግሎት ለምግኘት በ@emi-podcast በቴሌግራም ላይ ያድርሱን ወይም 0907496276 ላይ በፅሁፍ መልእክት ያድርሱን #EmiPodcast #GenetHailemichael #ChefGenet #AmharicPodcast #EthiopianEntertainment #Asmera #AddisAbaba #የአስመራልጅ #ኢሚፖድካስት #KirubelAhadu #Haweni #BusinessSuccess #FromZeroToMillions #ContentCreation #WomenInTech #EntrepreneurLife #RelationshipTalk #PersonalBranding #TikTokGrowth #SuccessMindset #EthiopiaPodcast #Motivation #SelfGrowth #LifeLessons #RealConversations #Inspiration #WomenInBusiness #donkey tube, #mental health #love #LijeNafekegn #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024krishnabhajan #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #donkeyyoutube #amharicmusic #amharicvlog #ethiopianadoptionstories #ethiopiannews #abelbirhanu #abiye #fetadaily #fetan_eyta_ፈጣን_እይታ #ethiopiantrending #ethiopiannews #seifuonebs #yebetesebchewata #ethio360#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelessons #stop #addiction #addictionrecovery#MentalHealthAwareness #HealingJourney #AddictionRecover #faithandhealing #traumahealing #ትዳር #የማያድነው #ሱስ #ብዙ #ወጣቶች #ሕይወታቸውን #አጥተዋል

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

እልል ያልን ድሆች ሆነናል!!| ሰዎችን በመርዳት ዉስጥ ሀብት አለ!!#emipodcast #ማንያዘዋልእሸቱ #mental health#podcast#motivation

በአካል ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ፣ በአእምሮአቸው ግን አሜሪካና አውሮፓ ያሉ ልጆች ቁጥር ለምን በረከተ?| ራሔል ሞገስ | ጵንኤል ተስፋዬ |የእውቀት አልማዞች|

ስነ ስርዓት ምምራቕ መበል 38 ዙርያ ኣባላት ሃገራዊ ኣገልግሎት - ሳዋ | ERi-TV

በ “DNA” ታሪክ ልቤን የሰበረው ቆይታ || ድንገት መንገድ ላይ ልጅህን ተዋወቅ ተባልኩ || ለ14 አመት የታፈነው ምስጢር @erq-media-TV

የምታሳዝንህን የምትራራላትን ምረጥ |How to keep a healthy relationship |

//የሻይ ሰአት// "በአሉባልታ የሚያምን ሰው በህይወት ያለ ሰው አይመስለኝም" ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር //በቅዳሜን ከሰዓት//

መጥረብያ እና መንበር። | የአብይ ጦር ስንጥቃት? | ልብ ያልተባለው የፍጅት ማስጠንቀቅያ። 07/10/2026

ලංකාවේ බීරළු, ලෝකෙට අරන් ගිය ඇයගේ කතාව | Indi Yapa Abeywardhana | Vtalk | Ep15

⭕️ትረካ | የ 3 ልጆች እናት ከሆነች... | የ10 አመት ትዳር ካላት ሴት ፍቅር ያዘኝ! |ማን ያምነኛል? | ደራሲ : ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ #RADIOADDIS

Hospital ውስጥ ማትሪክ ተፈተንኩ|ab marshall|ወቸው GOOD|

"የድሃ ሀገር ላይ የሀብታም አርት እየሰራን ነው"! "ካልጠበቡ መጠበቡ የለም"! "ሳይወድቅ የሚቀር ሰው የለም" #amleset #podcast #jember

Hiru Star - Season 05 | Episode 93 | SUPER 48 | 2026-07-11

Ararat Bar and Resturant Asmara, Eritrea

ሴቶች በስንፈተ ወሲብ ይጠቃሉ!! እኔ ጋ መጥቶ ሲመረመር ሁለቱም ፍሬዎች የሉትም!!!#emipodcast#Love#mental health#lifelessons

ኢትዮጵያ አቀባበል የተደረገለት አነጋጋሪው ግለሰብ | ለህዳሴ ግድብ ድጋፍ የተሰበሰቡ ንብረቶች የት ገቡ? | በመምህራን ማህበር ቤት ዙርያ የተሰማው መረጃ

//የቤተሰብ መገናኘት// የሞተ ሰው መጣ! የእናቷን ሞት በተረዳችበት ሳምንት ምን ተአምር ሆነ? //ቅዳሜን ከሰዓት//

Danuට කියන්න! | සෙනාලි ෆොන්සේකා(Danuta kiyanna! Senali Fonseka)

😱የደሴ እናት አርፋለች 💔

