#Coronation #Gardens #london

Coronation Gardens was formally opened on 23 May 1903 and hosts the borough’s last surviving bandstand. መናፈሻው በይፋ የተከፈተው እ.ኤ.አ. ሜይ 23 ቀን 1903 (የንጉሥ ኤድዋርድ 7ኛን ዘውድ መጫን ለማክበር) ሲሆን፣ አሁንም ድረስ በዚያ አካባቢ የቀረውን የመጨረሻውን የባንድ መድረክ (bandstand) በመያዙ ይታወቃል