አዲስ መዝሙር |ማረፊያ ነሽ ለድካሜ | Marefiya Nesh Le Dikame -(official video) በመ/አርያም ቀሲስ ኤፍሬም መንገሻ| Eotctv
አዲስ መዝሙር |ማረፊያ ነሽ ለድካሜ | Marefiya Nesh Le Dikame - በመልአከ አርያም ቀሲስ ኤፍሬም መንገሻ ******************************** "ማረፊያ ነሽ ለድካሜ፣ መጽናኛ ነሽ ለሕመሜ..." የመዝሙሩ ርዕስ፦ ማረፊያ ነሽ ለድካሜ ዘማሪ፦ መልአከ አርያም ቀሲስ ኤፍሬም መንገሻ ምስል ዘማሪ ፦ ሊቀዲያቆናት ስምዖን መንገሻ ግጥምና ዜማ፦ መልአከ አርያም ቀሲስ ኤፍሬም መንገሻ ቪዲዮ ቀረጻ፦ መልአከ አርያም ቀሲስ ኤፍሬም መንገሻ ቪዲዮ ኤዲቲንግና ቅንብር፦ ሊቀዲያቆናት ስምዖን መንገሻ ******************************** ማረፊያ ነሽ ለድካሜ፣ መጽናኛ ነሽ ለሕመሜ፣ እንዴት ብዬ እረሳሻለሁ፣ እመቤቴ እወድሻለው። ሐሴት ሞላኝ ውብ ድምጽሽ፣ ረፍቴ ነው ውዳሴሽ፣ መች ጠግብና ማርያም ብዬ፣ ባንቺ ቀሏል መከራዬ። አትፈልጊም ኀዘኔን፣ አበዛሺው ሰላሜን፣ ሙላቴ ነሽ ለጉድለቴ፣ ተጠግኗል ስብራቴ። ባንዳች ነገር ማልተካሽ፣ የመስቀል ሥር ትርፌ ነሽ፣ እስኪ ግቢ ከጓዳዬ፣ ይሸፈናል ገመናዬ። ጠላት ያውራ ብዙ ነገር፣ መች ሊለየኝ ካንቺ ፍቅር፣ ከአቅም በላይ እወድሻለው፣ በልቤ ላይ ጽፈሻለው። ******************************** የመዝሙሩ መልዕክት፦ "በሕይወት ጉዟችን የሚገጥሙንን ውጣ ውረዶች፣ ሕመምና ስብራቶችን በእመቤታችን አማላጅነትና እናታዊ ፍቅር እንዴት እንደታለፉ የሚመሰክር ድንቅ ዜማ ነው።" ይህ መዝሙር በሕይወታችን ድካም ውስጥ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረዳትነትና እናታዊ ፍቅር ምን ያህል ብርታት እንደሚሆን የሚያሳይ ነው። መከራችንን የምታቀልልን፣ ስብራታችንን የምትጠግንልን የጌታችን ስጦታ የሆነችው እናታችንን የምናመሰግንበት ዜማ ነው። ***************************************** ይህ “አሚነ ሥላሴ ሚዲያ” (Amine Selassie Media) ነው። በቻናላችን የቅዱሳን አባቶቻችንን ገድል፣ መንፈሳዊ ታሪኮችን፣ መንፈሳዊ ያሬዳዊ ዝማሬዎችን፣ ትምህርተ ወንጌልንና አስተማሪ ትረካዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። ቪዲዮውን ለሌሎች ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች እንዲደርስ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 አሚነ ሥላሴ ሚዲያ - Amine Selassie Media #EthiopianOrthodox #Mezmur #Mary #ድንግልማርያም #መዝሙር #ኦርቶዶክስ ማረፊያ ነሽ ለድካሜ, አዲስ መዝሙር, New Mezmur 2016, Ethiopian Orthodox Mezmur, Tewahedo Mezmur, የድንግል ማርያም መዝሙር, መጽናኛ ነሽ ለሕመሜ, Spiritual Song

ፓትርያርኩን ያስገረመውና በ133 ሚሊዮን ብር የተገነባው አስገራሚው ሕንጻ ተመረቀ | ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል | አሚነ ሥላሴ ሚዲያ| Eotctv

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

"ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ" - ልብን የሚያሳርፍ ድንቅ የጸሎት መዝሙር |Ethiopian Orthodox Mezmur|@Amine_Selassie

ሙስሊሞችና አይሁዶች ጭምር ያዩት ድንቅ ተአምር ! …| Debre mitmak… | የግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ታሪክ| @Amine_Selassie| Eotctv

🛑 "መንፈስ ቅዱስ" 🛑 አዲስ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ብዙአየሁ ተመስገን Menfes Kidus New EOTC mezmur@LikeMezmranBizuayehuTemsgen

😍በማይነገር ስጦታ🛑ደጅ ጠናሁ🛑ብዙ ልጆች አሉት 👉ዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ #Eliyab_mezmur Zemari Bisrat Chebsi

🔵"የጠዋት | እጅግ ልብ የሚነኩ “Peaceful Morning Prayer | Ethiopian Orthodox Mezmur | የማለዳ ዝማሬ”

ስትናቁ ዝም አትበሉ! ABA GEBREKIDAN NEW SEBKET | አባ ገብረኪዳን | AKLILE SEMAY | አክሊለ ሰማይ

በልቤ ከተማ | ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ | ማርያም እንወድሻለን | ጉባዔ ቃለ አዋዲ @21media27

ሚስጥረኛየ ነሽ ዲያቆን አቤል መክብብ

አቤቱ ጉልበቴ ሆይ …. | እጅግ ድንቅ የሆነ ስብከት_ በር/ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ|Sibket Aba G/kidan| @Amine_Selassie

አዲስ መዝሙር " ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

ከልዑላን ይልቅ || ውበት ነሽ ለቤቴ || ቸርነትህ ነው|| ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ@21media27

#NEW | አዲስ ዝማሬ "የቅዱሳን ጸጋ" ሊቀ ኅሩያን ሚናስ ኩምሳ| New Orthodox Mezmur by Minas kumsa| @Amine_Selassie

🛑 አክሚልኝ የልቤን ሐዘን | መልአከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ | @dejtenahu

መዝሙር “ወረደ መንፈስ ቅዱስ” - (ከጰራቅሊጦስ በኋላ የመጀመሪያው ሰንበት) - በርእሰ ደብር መንክር ሐዲስ| @Amine_Selassie| Eotctv

ሁሉም ያልፋል የሚሳነው የለም!! - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu

የጰራቅሊጦስ መዝሙራት ስብስብ || Ye Peraklitos Mezmur Collection

ድንቅ ዝማሬ 5 ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ብስራት ጨብሲ

