ፓትርያርኩን ያስገረመውና በ133 ሚሊዮን ብር የተገነባው አስገራሚው ሕንጻ ተመረቀ | ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል | አሚነ ሥላሴ ሚዲያ| Eotctv

እንኳን ወደ አሚነ ሥላሴ ሚዲያ በደህና መጣችሁ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የአብነት ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በክቡር ቢትወደድ ባህሩ አብርሃም ሙሉ በግል ወጪያቸው (አንድ መቶ ሠላሳ ሦስት ሚሊየን ብር - 133,000,000.00 ብር) የተገነባው ዘመናዊ የG+1 ሕንጻ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ተመርቋል። በዚህ ታሪካዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ፣ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ክቡራን እንግዶች ተገኝተዋል። የቤተክርስቲያን ምሰሶ ለሆኑት ለአብነት ተማሪዎች የተገነባውን የዚህን ውብ ሕንጻ የምርቃት ሙሉ ሥነ-ሥርዓትና አስደሳች ትዕይንቶች በቪዲዮው ይዘንላችሁ ቀርበናል። እስከ መጨረሻው በመመልከት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ! ቪዲዮውን ከወደዱት Like፣ Share እና ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #AmineSelassieMedia #KidistSelassie #EthiopianOrthodox #AbnetSchool #AddisAbaba #አሚነሥላሴሚዲያ #ቅድስትሥላሴካቴድራል #ኦርቶዶክስ #አሚነሥላሴሚዲያ #AmineSelassieMedia #የአሚነሥላሴሚዲያ #ቅድስትሥላሴካቴድራል #መንበረጸባዖት #HolyTrinityCathedral #የአብነትትምህርትቤት #የአብነትተማሪዎች #ሕንጻምርቃት #ቢትወደድባህሩአብርሃም #አባማትያስ #ፓትርያርክ #ኦርቶዶክስ #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያን #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #EOTC #Orthodox #ወቅታዊዜና #አስደሳችዜና #የበጎአድራጎት #EthiopianNews

አቤቱ ጉልበቴ ሆይ …. | እጅግ ድንቅ የሆነ ስብከት_ በር/ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ|Sibket Aba G/kidan| @Amine_Selassie
▶︎

"2000 ሚሊሺያ ተደምስሷል!ከተማውን ተቆጣጥረናል"ኮማንዱአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል!የህወሓት ታጣቂዎች በሱዳን!ባሕርዳር! ጋሸና! ሐይቅ! አዲስአበባ! ማይጨው!

አሁን በሰላም ያለኸው አርሲ ላይ ስላልተገኘህ ብቻ ነው!" | በሚያስደንቅ እውነት የተሞላ አዲስ ስብከት

ሙስሊሞችና አይሁዶች ጭምር ያዩት ድንቅ ተአምር ! …| Debre mitmak… | የግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ታሪክ| @Amine_Selassie| Eotctv

የ3000 ዓመት የታቦተ ጽዮንን መንበር /7 ሜትር ጉድጓድ/ ብርብር ማርያም ገዳም/ ዐጼ ኃይለ ሥላሴ ያወቁት

✨ ብመንፈሳዊ ሓድነትን ፍቕርን ዝደመቐ ቅዱስ በዓል ጥምቀት 2026 ✨🌹 📍 London - UK

🌺ቤተክርስቲያን ልጇን ሞሸረች || ደማቁ ሠርግ በሥርዓተ ተክሊልና ቊርባን|| Wedding | AMINE SELASSIE MEDIA| Eotctv

ስትናቁ ዝም አትበሉ! ABA GEBREKIDAN NEW SEBKET | አባ ገብረኪዳን | AKLILE SEMAY | አክሊለ ሰማይ

Orthodox Christian Presses Me On My Protestant Theology

ታማኝ በየነ እና ጀዋር ሙሀሙድ  አርሲ ላይ መንግስት  እጁ
▶︎

ታማኝ በየነ እና ጀዋር ሙሀሙድ  አርሲ ላይ መንግስት  እጁ

አዲስ መዝሙር |ማረፊያ ነሽ ለድካሜ | Marefiya Nesh Le Dikame -(official video) በመ/አርያም ቀሲስ ኤፍሬም መንገሻ| Eotctv

May 22, 2026
▶︎

May 22, 2026

EOTC TV |የወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ትንሣኤ
▶︎

EOTC TV |የወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ትንሣኤ

❗️እየሰራችሁ ገንዘብ አልበረክት ካላችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ❗️#መምህር_ዶክተር_ዘበነ @mekbibe27

Ethiopia - “ጠላቶቻችን...ተሳቶክላቸዋል” ፊ.ማርሻሉ፣ ኢሳያስ ስለጽምዶ ምላሽ ሰጡ፣ የወደቡ ጉዳይ  አገረሸ፣ የጉራጌው እገታ፣ ስለ ኦጋዴን ነዳጅ

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የዋልድባ ገዳም የልማት ሥራዎችና የቋርፍ ምግብ አዘገጃጀት

EOTC TV  | ከተከዜ ሰማይ ሥር | ባለሥልጣናትን ያስደነገጠው ገዳም | ክፍል 1

🔴የሠኔን ጾም ስትጾሙ ይህንን አድርጉ | የመንፈስ ቅዱስ  አሠራር | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ቃየን ከየት አምጥቶ ሚስት አገባ? |  መጽሐፍ ቅዱስ 66ቱ ብቻ ለሚሉ ጥያቄ  | መምህር ዘበነ ለማ