ያልተደመጠው ሰላማዊ ጥሪ እና ግንቦት 1981! (ቆይታ ከጋሽ ፋሲካ ሲደልል ጋር) @endalegetamultimedia #fasika_sidelil #books
*በዚህ ውይይት ላይ የተነሱ ዋና ዋና አሳታፊ ነጥቦች፦* 00:00 መግቢያ 00:26 የዝግጅቱ መክፈቻና የታሪካዊው ሰነድ መነሻ ምንድነው? 02:55 በወቅቱ የቀረበው የሰላም ጥሪ ለምን ሳይሰማ ቀረ? 05:54 የታዳሚው ምላሽ እና የወቅቱ ስሜት ምን ይመስል ነበር? 15:30 የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁኔታ በ1981 ዓ.ም ምን ደረጃ ላይ ነበር? 30:45 ለሰላም የቀረቡት አማራጮች ምን ነበሩ? 46:58 ጋሽ ፋሲካ ስለ ሀገራዊ እርቅና አንድነት የሰጡት ትንታኔ ምንድነው? 51:18 ከታሪካዊው ክስተት ዛሬ ምን እንማራለን? 55:07 ለማጠቃለያ የቀረቡ ዋና ዋና ነጥቦች የትኞቹ ናቸው? 57:20 የመዝጊያ መልዕክትና የቀጣይ ዝግጅቶች ጥቆማ። 1:00:15 በወቅቱ የነበረው የሰራዊቱ ስነ-ልቦና እና የአመራሩ ሚና ምን ይመስል ነበር? 1:05:30 የለውጥ ሙከራው እንዲከሽፍ ያደረጉት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድናቸው? 1:12:10 በወቅቱ የነበሩ የውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ምን ይመስል ነበር? 1:18:45 ጋሽ ፋሲካ ሲደልል ስለ ትውልድ ቅብብሎሽ እና ታሪክን ስለማወቅ ምን ይላሉ? 1:25:20 የኢትዮጵያ ሰላም ዘላቂ እንዲሆን የቀረቡ የመፍትሄ ሐሳቦች ምንድናቸው? 1:32:05 በግንቦት 1981 የተፈጸሙ ስህተቶች ዛሬ እንዳይደገሙ ምን መደረግ አለበት? 1:38:15 የታሪክ ተመራማሪዎች እና ወጣቱ ትውልድ ሊገነዘቡት የሚገባው ቁልፍ ጉዳይ ምንድነው? 1:40:30 የዚህ ታሪካዊ ቆይታ የመጨረሻ ማጠቃለያ እና ለተመልካች የተላለፈው መልዕክት። በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1... https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #memhir_daniel_seifemikael #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #readingculture #folklore #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢቲቪ ያደረገው ቃለመጠይቅ

የባለቅኔው ምስጢራዊ መልእክቶችና መሪር መዘዞቻቸው… ቆይታ ከአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተሰማ እሸቴ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

አፄ ምኒልክን የገደሏቸው ራስ ሙሉጌታ ናቸው? ወይስ…? ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

"ትልቁ ስህተታቸው፣ ከእኔ በፊት ኢትዮጵያ አልነበረችም ማለታቸው!" አቶ ፋሲካ ሲደልል@endalegetamultimedia #fasika_sidelil #derg

አለማየሁ ገላጋይ - ስለ ሰኔ እና ሰኞ | Sheger Cafe With Meaza Biru

Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay With Meaza Birru about Corruption @ShegerFM1021Radio

በነገራችን ላይ! ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር|E07|Benegrachin Lay! Abiyu Birile(Gera) with Dereje Haile

በነገራችን ላይ! ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1 | Benegrachin Lay! Birhane Tsigab with Dereje Haile Part 1

Ethiopia - በደብረፅዮን ቢሮ የተገኘው (ጭምብል የለበሱት)

አስደንጋጭና እጅግ አሳዛኝ የአውሮፕላን ጠለፋዎችና የኮሞሮሱ አደጋ! (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 1 #endalegeta_kebede #books

በነገራችን ላይ! ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር|E07P01|Benegrachin Lay! Abiyu Birile(Gera) with Dereje Haile

የፕሬዝዳንት እና ጠ/ ሚኒስትር " ኩሽ" @ArtsTvWorld

ቤተ-እስራኤላዊ ማነው? (ቆይታ ከደራሲ አምሳሉ መሐሪ ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank

ከወመዘክር ወጥተው ኪሎ አስር ብር የተሸጡት ታሪካዊ መጻሕፍት የት ገቡ? ቆይታ ከአብዲ ነጋሽ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank

“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡25||የቀይ ሽብር አባት ማነው?||የተስፋዬ ደበሳይ የመጨረሻ ሰአታት||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

“የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

EMS በገፍ ወደ ሸዋ የሚገባው ሰራዊት የማነው?(ቪዲዮ)የኢትዮጵያ የውድቀት ጊዜ? ቀጥታ Wed 17Jun 2026

