ሮምን በባዶ እግሩ ያንቀጠቀጠው ጀግና!፤ - የአበበ ቢቂላ አስደናቂ ታሪክ
በ1960 የሮም ኦሊምፒክ፣ ዓለምን ጉድ ያስባለ አንድ ኢትዮጵያዊ ተፈጠረ! በባዶ እግሩ ሮጦ የፋሺስት ኢጣሊያን ምድር በድል የመታው አበበ ቢቂላ ማን ነው? በዛሬው ቪዲዮችን፣ ስለ ማራቶን ንጉሥ አበበ ቢቂላ አስደናቂ የህይወት ታሪክ እናወራለን። ከእረኝነት ተነስቶ የኦሊምፒክን ታሪክ እስቀየረበት የሮም ድል፣ ከቀዶ ጥገና ተነስቶ በ40 ቀናት ውስጥ ስላመጣው የቶኪዮ ወርቅ፣ እንዲሁም ስለ አጋጠመው አሳዛኝ የመኪና አደጋ እና የፅናት ታሪኩን በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ምን ያገኛሉ? • አበበ ቢቂላ ለምን በባዶ እግሩ ለመሮጥ ወሰነ? • በሮም ኦሊምፒክ የነበረው አስደናቂ የድል ምሽት • በቶኪዮ ኦሊምፒክ ከትርፍ አንጀት ቀዶ ጥገና በኋላ የሰራው ተአምር • አሳዛኙ የመኪና አደጋ እና ከዚያ በኋላ ያሳየው ፅናት • የዓለም ሯጮች (እንደ ኃይሌ እና ኪፕቾጌ) ስለ አበበ ምን ይላሉ? የአበበ ቢቂላ ታሪክ የኢትዮጵያ ኩራት ብቻ ሳይሆን የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የድል ቀንዲል ነው! ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለጀግናው ክብር እንስጥ! 🔔 ተጨማሪ አነቃቂ የታሪክ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! #AbebeBikila #MarathonKing #Ethiopia #Olympics #Rome1960 #Tokyo1964 #HaileGebrselassie #History #EthiopianAthletics #Legend #አበበቢቂላ #ኢትዮጵያ #አበበቢቂላ #AbebeBikila #የባዶእግርሯጭ # BarefootRunner #ኢትዮጵያ #Ethiopia #የሮምኦሎምፒክ #የቶኪዮኦሎምፒክ #OlympicMarathon #አትሌት #የአፍሪካኩራት #የማራቶንንጉስ #የህይወትታሪክ #HeroesOfEthiopia #TragedyToTriumph

Bekele-Gabrselassie-10,000m,World Championships,Paris,2003

China Released Thousands of Horses Into A Desert With ZERO GRASS — 5 Years Later The Map Changed

የአበበ ቢቂላ ወርቃማ ስኬት Abebe Bikila: The Barefoot Runner

World Champs 5000m Final, Paris, 2003.

ታማኝ በየነ እና ጀዋር ሙሀሙድ አርሲ ላይ መንግስት እጁ

Bekele Song - Anbessa

የውስጣችሁን ጀግና ቀስቅሱት | የአበበ ቢቂላ የፅናት ታሪክ

"ሚሊዮን ብር እና ስልጣን ተቀብለው ሀገር ይሽጡ ሲባሉ የሰጡት አስደንጋጭ ምላሽ!"

Ego Bodybuilder HUMILIATED Beyond Belief 🤯 | Anatoly GYM PRANK

When Teenage TYSON Fought a Mob Boss

Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA

🔥 የኃይሌ ገብረስላሴ ድብቅ ታሪክ፦ ሳይንቲስቶች የደነገጡበት ምስጢር! 😱🏃♂️🥇

#ሸገር_መቆያ የአትሌት አበበ ቢቂላ ያልተሰሙ ምርጥ እና አስገራሚ ታሪኮች The best and amazing stories of athlete Abebe Bikila

ደረጄ ኃይሌ ማን ነው // ልዩ ዘጋቢ ፊልም // ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር

የተራሮች መብረቅና የድል አርማው ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) ከአርበኝነት የደም ገድል እስከ ጦር ሚኒስትርነት አሳዛኝ ፍጻሜ #ታሪክ #ጥንተነገር

የቢንያም በቀለ ትዝታዎች ቁ/2

Ethiopia - “ጠላቶቻችን...ተሳቶክላቸዋል” ፊ.ማርሻሉ፣ ኢሳያስ ስለጽምዶ ምላሽ ሰጡ፣ የወደቡ ጉዳይ አገረሸ፣ የጉራጌው እገታ፣ ስለ ኦጋዴን ነዳጅ

Ethiopian Abebech Gobena history(የወ/ሮ አበበች ጎበና ታሪክ Emisho tube 2021

አበበ ቢቅላ በባዶ እግሩ የሮጠበት ምስጢር

