የተራሮች መብረቅና የድል አርማው ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) ከአርበኝነት የደም ገድል እስከ ጦር ሚኒስትርነት አሳዛኝ ፍጻሜ #ታሪክ #ጥንተነገር
• ተራሮች መብረቅና የድል አርማው አባ ገስጥ - ከአርበኝነት የደም ገድል እስከ ጦር ሚኒስትርነት አሳዛኝ ፍጻሜ። • አበበ አረጋይ፡ ስድስት ጊዜ የቆሰለው፣ ኢጣሊያን ያሳፈረውና የሀገርን ያጸናው ጀግና ያልተነገረ ታሪክ። • ሚስትና ልጅን ለሀገር ክብር የናቁት አርበኛ፡ ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) እና የትህሳስ ግርግር ሚስጥር። • የአርበኝነት ዘብና የንጉስ አገልጋይ፡ በጀግንነት የተመዘገበው ራስ አበበ አረጋይ የሕይወት እና ገድል ፍጻሜ። • የተራሮች መብረቅ፡ ከአርበኛ አበበ አረጋይ የደም ገድል እስከ ጦር ሚኒስትርነት – ታሪካቸውን ከፍጻሜ ጋር። የጣሊያን ወራሪ ኃይል አሳፍረው በመመለስ ትልቅ ጀብድ ፈፅመዋል፤ በአርበኝነት ዘመናቸው ከስድስት ጊዜ በላይ ቆስለዋል፡፡ ጀግንነታቸው በዓለም የተመሰከረላቸው ናቸው፡፡ ጣሊያኖች በሚስታቸው እና በልጃቸው እጅ አንዲሰጡ ቢያባብሏቸውም ለእናት ሀገራቸው ሲሉ አሻፈረኝ ያሉ ናቸው፤ ከድል በኋላም የሀገርን ሰላም በማፅናት ወደር የማይገኝላቸው ናቸው፤ በጦር ሚኒስተርነት ሀገራቸውን እያገለገሉ ሳለ በተለምዶ በተህሳሥ ግርግር በተሞከረው መፈንቅለ መንግስት የህይወታቸው ፍፃሜ የሆነው ራስ አበበ አረጋይ በፈረስ ስማቸው አባ ገስጥ የህይወት ታሪካቸውን እና የአርበንነት ዘመናቸውን እንዲህ ሰንደነዋል፡፡ Despite suffering more than six injuries throughout their military service, they accomplished a magnificent victory by beating the Italian invaders. The world is aware of their bravery. Ras Abebe Aregay, who served as the country's Minister of War and whose life ended in the attempted coup d'état in Tehsas, has recounted his life story and military service under the name Aba Geste. The Italians attempted to convince them to surrender with their wives and children, but they refused for the sake of their motherland. Following the victory, they were unmatched in keeping the peace in the country. #ኢትዮጵያ #addisababa #addisababacity #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #Mereja_Media #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ Join this channel to get access to perks: / @edilustories ወደ ልብዎ፤ ወደ ፍላጎትዎ፤ ወደ መሻትዎ የቀረቡ እጅጉን የተለዩ ይዘቶች በእርስዎ ምርጫ እናደርሳለን፡፡ We provide you with highly customized content that is based on your preferences, requirements, and heart. Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel. በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች፣ መልካም ምግባር፣ ታሪክ፣ ፖለቲክስ፣ ቴክኖሎጅ፣ አበይት ክንዉኖች፣ ቅርሶች፣ ታሪካዊ ቦታዎች፣ አስደናቂ መልእካ-ምድሮች፣ሀገረኛ ሰርጎች፣ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች፣ ከተሞች፣ ገድላት፣ ቅኔዎች፣ ባህሎች፣ ወጎች፣ አስደናቂ አነቃቂ ንግግሮች፣ ወቅታዊ መረጃዎች ሁሉም በአንድ ቦታ፤ በላቀ ጥራትና አቀራረብ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ ቤተሰብ ይሁኑ:: Great way: Always philosophical ideas, national traditions, morality, history, politics, technology, major events, heritage, historical sites, amazing landscapes, national weddings, educational videos, cities, killings, poetry, culture, traditions, amazing Stimulating speeches, current information all in one place; Be a family with high quality and presentation on this channel Enjoy subscribe ደምበኛ ይሁኑ !!! / @edilustories Connect with us for more https://facebook: / ethiopianenews https://facebook: / ethiopianmovment / etnigussieetwitter / edilu_nigussie Subscribe:// / edilunigussieethiopia

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

Ethiopia - ደርግ ስልሳዎቹን ባለሥልጣናት ለምን እና እንዴት አስገደላቸው? Harambe Terek Salon Terek

የደርግ ባለስልጣኑ የስብሀት ነጋ ወንድም|የመፈንቅለመንግስቱ ድራማ|የጀነራሎቹ አስደንጋጭ መጨረሻ|"ያልታሰበው"||ክፍል 18||ጸሀፊ፡- ሌ/ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ

ልዩ ጉዳይ፡-ተስፋዬ ደበሳይ እና የኢሕአፓ ትግል||አሳዛኙ የህይወቱ ፍጻሜ ||#EPRP__Derg #ትረካ

የደርግ ጉባኤ አስደንጋጭ ድራማ ||ተፈሪ በንቲ - ሰናይ ልኬ - አሳዛኙ ፍጻሜአቸው||"ያልታሰበው"||ክፍል 9||ጸሀፊ፡- ሌ/ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ

ከሞት ያመለጡት ጠ/ሚኒስትርና የቤተመንግስቱ የ20 ደቂቃ ቀውጢ፤ የመንግሥቱ ኃይለማርያም ልጅ ስለ አባቷ|ETHIO FORUM

ያልተነገረው የ30 ዓመት ደም መፋሰስ ታሪክ ጀብሃ ሻዕቢያ ደርግ በኤርትራ / ጸሀፊ አፈንዲ ሙተቂ

The Africa You Don't See On TV!(Ethiopia🇪🇹)

ኢትዮጵያ በዓለም ታይቶ የማይታወቅ መከራ ውስጥ ነው ያለችው - ደጃዝማች ወልደሰማዕት ገብረወልድ

በታላቅ ድምቀት የተመረቀው የፓራ ኮማንዶ ብቃት እና የፌደራል ፖሊስ ዘመናዊ የዲጂታል ትጥቅ!

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጆች ከደርግ አደን አምልጠው ከሀገር የወጡበት አስደናቂ ኦፕሬሽን! @NBCETHIOPIA

ሮምን በባዶ እግሩ ያንበረከከው ጥቁር አንበሳ | የአበበ ቢቂላ ያልተሰሙ ምስጢሮች

አስደንጋጩ የኮ/ል መንግስቱ ስንብት || የግንቦት 13ቱ እንቆቅልሽ || "ያልታሰበው"|| ክፍል 21 || ጸሀፊ፡- ሌ/ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ

Full Seminar G. Sebhat Efrem | ሙሉእ ሰሚናር ጀነራል ስብሓት ኤፍሬም

ኮ/ል መንግስቱ ላይ የተፈጸመ የግድያ ሙከራ እና ሌሎችም||ከያልታሰበው መፅሐፍ የተመረጡ ገጾች ሙሉ ስብስብ|| ክፍል 2|| ጸሀፊ፡- ሌ/ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ

የመንግስቱ ኑዛዜ - ስለንጉሱ አሟሟት ሚስጥር | ተረከ መጽሃፍት

በቂም በቀል ነዉ የፈጇቸዉ!! | የ 37 አመታት ምስጢር ሲፈታ ... | Mengistu Hilemariam | fasika sidelel

የልዕልት ዲያና ሙሉ ታሪክ | The entire history of Diana, Princess of Wales

Nigeria: ‘Renewed Hope’ or ‘Hopelessness’? | Mehdi Hasan and Daniel Bwala | Head to Head

