ETHIODURUS quran amharic tr. AL SHURA 42

መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ አስገብቻለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ ተደርጓል። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ፤ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ (ማለትም የአረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው) እና የአረብኛ፤ የአማርኛ፤ የእንግሊዘኛ፤ መዝገበ ቃላቶችን ለትርጉሙ ሥራ ተጠቅሚያለሁ ። በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት የለገሱኝ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ። ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1437 አመተ ሂጅራ 2016 ዓመተ ልደት

ETHIODURUS quran amharic tr. AL ZUHRUF 43
▶︎

እባካችሁ ይህን ወጀል ተጠንቀቁ_Ustaz yasin nuru/ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ_amharic dawa-Ethiopia-minber tv

የዐቢይ አሕመድ አየለ ጫሚሶዎች ፤ የኦሕዴድ ወዝ ሊጎች|ETHIO FORUM

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

በለተ ቂያማ ለሙእሚኖች አስደሳች ዜና _ustaz yasin nuru_ኡስታዝ ያሲን ኑሩ _amaharic dawa

🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 15 AL HIJR

ሱረቱ ናዚዓት || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic for beginners

ETHIODURUS  quran amharic transl. 2  al baqarah  247 - 286

رقية البيت | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,

আবেগময় সূরা কাহফ এর তিলাওয়াত ┇ Beautiful Surah Kahf Recited by Ismail Al Nouri ┇ An Nafee ┇ আন নাফী

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120

ቁርአን በትርጉም #ethiopia
▶︎

ቁርአን በትርጉም #ethiopia

በጣም አሰለቃሽ ልብ የሚነካ ዳዕዋ| ሳይረፍድብህ ንቃ|ኻሊድ አራሽዲ | Amharic Dawa | አማረኛ ትርጉም | ሀዲስ በአማርኛ

تلاوة عجيبة تريح القلوب والعقول بصوت القارئ علاء عقل - سورة يس الرحمن الواقعة الملك يس | Holy Quran

ሱረቱ ዛሪያት || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic Amharic for beginners

ETHIODURUS quran Amharic trns. 7 AL AERAF 64 - 147

ሱረቱል ኢኽላስ ትርጉም #education #motivation #inspiration #islamicvideo #quran #islam #islamic #cute

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሐሽር ከአያ 11 እና 12 | ክፍል 66 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር

አህባሾች አቅላኒያወች ናቸው! በሸይኽ አቡ ኒብራስ(ሀፊዘሁሏህ)
▶︎

አህባሾች አቅላኒያወች ናቸው! በሸይኽ አቡ ኒብራስ(ሀፊዘሁሏህ)