ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

እግዚአብሔር ሀጥያታችንን ይቅር ይለን ዘንድ ፤ በምህረቱና በይቅርታው ይምራን ዘንድ ፤ ዘወትር መንፈሳዊ ብርታት ይሰጠን ዘንድ ፤ ቅዱሳን መላእክት ዘወትር በረድኤታቸው ይጠብቁን ዘንድ ዘወትር ይህንን ፀሎት በእምነትና በፅኑ ፍቅር ሁነን በንፁህ ልቦና እንፀልይ። ይህ ፀሎት የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ እንዲሁም የቅዱሳን መላእክት ረድኤት እንድናገኝ የሚያደርገን ነውና በእምነት ሁነን እንፀልይ። ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው። በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ። 👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል። ✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን። ✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝ On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. 👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family. ✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝ ✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

ለቅዱስ ቅዱስ ሚካኤል በዓል የተመረጡ መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2026 this week
▶︎

🟢 ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት _kidus mikael  🟡 ሰኔ 12 ድርሳነ ሚካኤል 🔴 drsane mikael | sene mikael | theotokos media

Live🔴#የቅዱስ የሚካኤል በዓለ ንግስ ዋዜማ❗️♦️ከአየር ጤና ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን 🛑

ሰኔ 12/2018፥ የአሁን ሰበር መረጃዎች!#EthiopiaNews #breakingnews #DailyMereja #AnchorNews #News June 19/2018

መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
▶︎

መዝሙረ ዳዊት ዓርብ - Mezmure Dawit Arb

🛑LIVE የካ ሚካኤል ሰኔ 12 አፎሚያን የረዳ መልአክ ዛሬም እኛ ከማነዉቀዉ ከብዙ ፈተና ይጠብቀን ሊቀ መላእክት በክንፈ ረድኤቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን፡

ለትዳራችሁ ታመኑ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  2026

የእመቤታችን የድንግል ማርያም አስደናቂና አስደሳች ፀሎት | የማርያም ፀሎት | Powerful StMary Prayer

🔴 የሊቀ መልዓኩ የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን | የሰኔ 12 ምስባክ- ወንጌል -ስንክሳር | Spiritual Narrative Video ‪@ahadumedia21

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - አርብ (መዝ 111-130)

የማለዳ ፀሎት /say this before you start your day/ morning prayer with prophet mekuanint/yemaleda tselot

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተወዳጅ መዝሙሮች/yekidus micael mezmur collection/@habtegebriel19

የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

🛑በሰኔ ሚካኤል  ከ3 ነገሮች ተጠበቁ⚠️ መ/ር ዘላለም ታዬ//#habesha #mezmur #ሚካኤልል#ስብከት

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)

ሰኔ _ ሚካኤል _ 12  (( ቅዱስ _ ሚካኤል _ ተዓምር _ ፀሎት ))  KIDUS NIKAEL  ቅዱስ ሚካኤል

አትጨነቁ|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket