የኦርቶዶክስ ፀሎት | አጋንንትን የሚያርቅ ህይወትን በበረከትና በደስታ የሚሞላ ፀሎት | የጠዋት ፀሎት

ይህ አጋንንትን የሚያርቅና ህይወትን በንስሀ እንድንመራት በእምነት የሚያበረታን ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ የሚፀለይ የውዳሴ አምላክ ፀሎት ነው። ይህ ፀሎት በእምነትና ፍፁም በሆነ ትህትና ሁናችሁ ህሊናችሁን ሰብስባችሁ ዘወትር ብትፀልዩት ህይወታችሁ የተቃናና እምነተቻሁም በአምላካችሁ በእግዚአብሔር የፀና ይሆናል። ስለዚህም ዘወትር ተግተን እንፀልይ። ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው። በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ። 👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል። ✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን። ✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝ On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. 👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family. ✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝ ✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
▶︎

ጠዋት የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀሎት | Ethiopian Orthodox Tewahedo Morning Prayer

သူ့စိတ်ကိုပြင်လို့မရရင် ကိုယ့်စိတ်ကိုပြင်လိုက်ပါ အနိုင်လိုချင်ရင်အရှုံးပေးရတယ် - သစ္စာရွှေစည်ဆရာတော်

ሕይወትን ከዜሮ ጀምሩ | እጅግ ድንቅ ትምህርት | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ  | Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች 19 | St. Gabriel Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur

የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም  የሰባቱ ዕለታት  " ቅድስት ሆይ ለምኚልን" Wudase Mariam

👉 የማለዳ መዝሙር ስብስብ 🌅 ቀንህን በእግዚአብሔር ጀምር | Ethiopian Orthodox Mezmur Collection

ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

ለፀሎት ተነሱ / ድንግል ማርያም ራሷ የፀለየችው አስገራሚ ፀሎት

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

የማይሰለቹ ዘወትር የሚደመጡ የጠዋት መዝሙሮች  | Ethiopian Orthodox  Tewahedo | Morning Mezmur

7ተ ሰዓታት ጸሎት ኣብ መዓልቲ! ናይ ንግሆ ጸሎት New Eritrean tigrigina morning prayer ፡ ነሕዋትኩም ውን ስደዱሎም ብጸሎት ክባረኹ።

መዝሙረ ዳዊት | በአማርኛ | ከ81 - 110 | ዘቤተክርስቲያን |

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1

🅾️ ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ሩፋኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን የማኅበረ መላእክት ድርሳን @arone-vlog #eotc

🔴 እግዚአብሔር እንድንፈተን ለምን ይፈቅዳል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

ለፀሎት ተነሱ / ምኞታችን እንዲሰምር በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ እያልን አብረን እንፀልይ / የኦርቶዶክስ ፀሎት

የማለዳ ፀሎት | Start Your Day With This Prayer | This Morning Prayer Will Bless Your Day

ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት
▶︎

ለፀሎት ተነሱ / ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት