ጾመ ሐዋርያት ክፍል አንድ; አዘጋጅ እና አቅራ ቢዘማሪት አዲስ ታምሬTsome Hawariyat
ጾመ ሐዋርያት ሐዋርያት በጽራሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ወደ አገልግሎት ከመግባታቸውና ወደ ሀገረ ስብከታቸው ከመበተናቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡ የጾሙበትም ምክንያት በማርቆስ ፪፥፳ እና በማቴወስ ፱፥፲፬ ላይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን መሰረት በማድረግ ነው፡፡ ይኸውም የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው እኛና ፈሪሳዊያን ብዙ ጊዜ የምንጾመው ደቀመዛሙርትህ ግን የማይጾሙት ስለ ምንድን ነው? አሉት፡፡ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡-ሚዜወች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን ? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል ያን ጊዜ ይጾማሉ፡፡››ብሎ እንደመለሰላቸው፡፡ በክፍል አንድ እና በክፍል ሁለት ሙሉወን እንዲያደምጡ በትህትና እንጠይቃለን

▶︎
3 ነገሮች በሰኔ ወር ማድረግ ያለብን‼️👉 አባ ገብረ ኪዳን

▶︎
ሀገሬ እጅግ ታማለች| ልብ የሚነካ የጸሎት ዝማሬ| Peace for Ethiopia /Hagre Tamalech የአርሲ ጮሌ ዘማሪያን ህብረት

▶︎
"ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል" || መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

▶︎
Ethiopia እለተ ሐሙስ ሰኔ 04/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 11 June 2026

▶︎
🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

▶︎
Michael mesmur sibisiboch

▶︎
ሀብታም ደሀ ደስ የሚል ትረካ ተረት ተረት / የአና ትረካዎች

▶︎
«ጭንቀቴን ለማን ልስጥ?» ሊ/ማ መምህር ዘበነ ለማ= To whom can I give my anxiety?

▶︎
ታላቅ የሀይማኖት ክርክር|ንፅፅር|ውይይት|ustaz abu hayder|ኡስታዝ አቡ ሀይደር|ዳዕዋ|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|dawa amharic|ሀድስ

▶︎
የንሥሐ መዝሙሮች

▶︎
በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

▶︎
Misteregnaye

▶︎
ወደ እግዚአብሔር የሚወስደው መንገድ | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ስድስተኛዋ ዩቶፕያ - የሐዋርያት ማኅበር (ክፍል 6ሀ) - (የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ -በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

▶︎
የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

▶︎
ተናገር ባሪያህ ይሰማል | የሳሙኤል ጥሪ | የዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል ዝማሬ በዘማሪት አዲስ ታምሬ

▶︎
ዐዲስ ስብከት🔴 እውነት ለዘላለም ታሽንፋለች | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | @TemroMedia

▶︎
START YOUR TUESDAY WITH FAITH | TODAY GOD IS GIVING YOU UNEXPECTED OPPORTUNITIES | FATHER FREDDY ...

▶︎
ዘመነ ትንሳኤ Zemene Tensa`e

▶︎
