በዓለ ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወቅዱስ ራጉኤል ወረብ | Ye Addis Amet ena ye Kidus Raguel Wereb | በመምሕር ፍሬስብሐት መንገሻ

#እንኳን_አደረሳቹ #በዓለ_ርዕሰ_ዐውደ_ዓመት_ዮሐንስ_ወቅዱስ_ራጉኤል #አዲስ_ዓመት ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ የመሸጋገሪያው ዕለት በየዓመቱ ቅዱስ ዮሐንስ እየተባለ ይጠራል፡፡ የዘመን መለወጫ፣ እንቁጣጣሽ፣ ሌላም መጠሪያ ስሞቹ ናቸው፡፡ በግእዝ ርእሰ ዐውደ ዓመትም ይባላል፡፡ ይህ በዓል የዓመት መጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን በየዓመቱ ወሮች በመጀመሪያ ቀን ይከበራል፡፡ ያን ጊዜ ሌሊቱ ከቀኑ ጋር እኩል 12 ሰዓት ይሆናል፡፡ ዓመቱን ጠንቅቀው ሲቆጥሩ 364 ቀናት ይሆናል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ “ለዘመን መታወቂያው ይሆን ዘንድ ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትንም ፈጠረ” ይላልና /ሔኖክ. 21፥49/፡፡ በሌላ በኩልም በዘመነ ኖኅ በፍል ውኃ አጥለቅልቆ በኃጢአት ሕይወት ይኖሩ የነበሩት የኖኅ ዘመን ሰዎች ቀጥቶ ካጠፋ በኋላ ከንፍር ውኃ ምድር የተገለጠችበት ወር ነው /ኩፋሌ. 7፥1/፡፡ “በመጀመሪያው ወር ምድር ታየች የንፍር ውኃም ከምድር ደረቀ” የሚለውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል መሠረት አድርገው የአቡሻኸር ሊቃውንት የዘመን መለወጫን ታሪካዊ አመጣጥ ያስቀምጣሉ፡፡ ✞ የቤተ ክርስቲያኒቱን ቀኖናዊ ሥርዐት ያጠኑ ሊቃውንት ደግሞ አዲስ ዓመት መስከረም አንድ ቀን መሆኑን አስመልክተው በክታባቸው እንዳስቀመጡት በአራቱ ወንጌላውያን ዘመኑን ይከፍሉታል፡፡ ምክንያቱም በዘመነ ዮሐንስ ተፀንሶ በዘመነ ማቴዎስ ተወልዶአል፡፡ በዘመነ ማርቆስ ተጠምቋል፡፡ በዘመነ ሉቃስ ተሰቅሎ ዓለምን ከፍዳና ከመርገም ነጻ አውጥቷል፤ እያሉ ታሪካዊ ሐረጋቸውን ጠብቆ አራቱ ወንጌላውያን ተከትለው ያለ እንቅፋት እንደሚጓዙ ያስረዳሉ:: #እንቁጣጣሽ ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ የጠቢቡ ሰሎሞንን ዝና ሰምታ ኢየሩሳሌም ተጉዛ ስትመለስ “እንቁ ለጣትሽ /ለጣትሽ እንቁ/ በማለት ከእንቁ የተሠራ የጣት ቀለበት ንጉሥ ሰሎሞን እጅ መንሻ እንዲሆናት አበርክቶላት ነበርና ይህን ታሪክ መነሻ አድርገው “እንቁጣጣሽ” የሚለው ስያሜ ከዚያ እንደመጣ የታሪክ ድርሳናት ያስረዱናል ፡፡ በኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ዕለት ምድሪቱ በክረምቱ ዝናብ ረስርሳ ድርቀቷ ተወግዶ በአርንጓዴ እጸዋት ተውባ ሜዳው፣ ሸለቆውና ተራራው በአደይ አበባ ተንቆጥቁጠው የሚታዩበት ወቅት በመሆኑ ዕለቱ “እንቁጣጣሽ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ በዚህ ወቅት ሕፃናትና ልጃገረዶች ነጭ ባሕላዊ ልብስ በመልበስ ለምለም ቄጤማና አደይ አበባ በመያዝ በአካባቢያቸው በመዞር አዲስ ዘመን መበሠሩን “እንኳን አደረሳችሁ” በማለት በቸርነቱ ዓመታትን የሚያፈራርቀውን እግዚአብሔርን በዝማሬ ያመሰግናሉ፡፡ መልካም_አዲስ_ዓመት

ሰኔ 21 በዓለ ህንጸተ ቤታ ለማርያም ወረብ| Sene 21 Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ
▶︎

ይቅርታ ማረግ ልመዱ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

⭕️ ተአምር ተመልከቱ ዓለም ጉድ ይበል 😱 አቡነ ናትናኤል ማህሌቱን አደመቁት❗ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል ማህሌት  @አዛርያ_tube

🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia

Breaking አርብ ምሽት ሰኔ 19/2018 #ethiopiannews #Ethioforum#ethiopianewstoday​​ #anchormedia 26 June 2026

ግንቦት 12 ቀን የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብረ በዓል ወረብ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ሊቃውንት ሲቀርብ።

በእንባ የተሰበከ | እጅግ ድንቅ ስብከት | Memher Mitiku Abera | Ethiopian Orthodox Sibket 2025 | Eotc | ፈውስ መንፈሳዊ

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

የኢትዮጵያ መስቀል ከሌሎች እንዴት እንደሚለይ! በአንድ መስቀል ውስጥ 3 ነገሮች! መምህር ዘበነ ለማ

🔴አዲስ ስብከት  ‼️አትባክኑ ጊዜያችሁ ተጠቀሙ-ጊዜ የለኝም አትበሉ //ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት //የሚያሳርፍ //ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምር | Ye Kidus Giorgis Teamer

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል ወረብ | Sene Mikael Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ | አ.አ. | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

በሰኔ ወር ማድረግ ያለብን 5ቱ ነገሮች 👉 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ
▶︎

በሰኔ ወር ማድረግ ያለብን 5ቱ ነገሮች 👉 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ

🛑ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝመር/ Ethiopia Orthodox Mezmur New2026 Kiduse gebrhale

አመ፳ወ፩ለሰኔ ማርያም ወረብ#ድምፅ መምህር ያሬድ ይበልጣል#በመጋቤአእላፍ በየኔታ ክቡር የተዘጋጀ አዲስ ወረብ መጽሐፍ

የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ - የተመረጡ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች|St.Gabriel Ethiopian Orthodox Mezmur Collection 2026