ቀን 12 "ወጥተው ይወጣሉ ወጥተውም ያወጣሉ" በሐዋርያ (ዶ/ር) አክሊሉ ብርሃኑ - በቀጣና 2 ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 11/2018 ዓ.ም)

"ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።" (ኤርምያስ 33:3) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ቤተክርስቲያናችን እንደተለመደው የጌታን ፊት ለመፈለግ፤ በሕይወታችን፣ በቤተክርስቲያናችንና በሀገራችን ላይ የእግዚአብሔር ክንድ እንዲገለጥ ልዩ የጾምና የጸሎት ጊዜ አቅዳለች። ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ያደረግነው የጸሎት ጊዜ የእግዚአብሔር ክብር በኃይል የተገለጠበት፣ ብዙዎች ነጻ የወጡበትና መንፈሳዊ መነቃቃት የታየበት እጅግ አስደናቂ ጊዜ እንደነበር እናስታውሳለን። ዘንድሮ ደግሞ ጌታ ከዚያ በላቀ ክብርና በረከት እንደሚጎበኘን በታላቅ ተስፋ እንጠብቃለን። የፕሮግራሙ ዝርዝር፦  ሰዓት፦ በየቀኑ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00  ቦታ፡- በቀጣና ሁለት ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን  የጸሎቱ ዓላማ፦ ስለ ግልና ቤተሰባችን መንፈሳዊ ሕይወት፣ ስለ አብያተ ክርስቲያናት ተሃድሶ እና ስለ አጠቃላይ የሀገራችን ሰላም (ስለምርጫና የሰላም ምክክር) በጋራ ለመጸለይ ነው። በመሆኑም የአጥቢያችን ሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ በተለያዩ ዘርፎች፣ ክፍሎችና ህብረቶች የምታገለግሉ፣ ጠቅላላ የቤተክርስቲያናችን አባላት እንዲሁም ከሌሎች አጥቢያዎችና አብያተ ክርስቲያናት የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ የምትፈልጉ ሁሉ ተጋብዛችኋል። ስለሆነም ይህ መንፈሳዊ በረከት እንዳያመልጥዎ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን እንድታስተካክሉና በታላቅ ጉጉት እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን! የቤተክርስቲያኒቷ የመሪዎች ጉባኤ For more information Follow our official Social Media Account Email: [email protected] Facebook፡ /   / ketanahuletfullgospellocalchurch   Tiktok: /   / ketanahuletfullgospel   Instagram: /   / ketanahuletfullgospelchurch   #ApostleAkliluBirehanu #Katanahuletfullgospelchurch #Mulluwongel #preaching #Protestant #Ethiopia #Amharic #gospel

ቀን 11 " ስንፍና "  በፓስተር አበራ በላይ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 10 /2018 ዓ.ም).
▶︎

የአእምሮ እና የስነምግባር ለውጥ | ቄስ ገለታ ሴሜሶ || 2018 የተለወጡ ለዋጮች የመሪዎች ስልጠና

አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ | ገብሬ ወራንቻ (ዶ/ር) | የመንፈስ ሰይፍ | Hope Channel Ethiopia Amharic

ዶ/ር ደረጄ ከበደ ምን ነካው? | Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

🔴 ዝምታው ተሰበረ! ዶ/ር ደረጀ ከበደ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር ስለ ወቅታዊዋ ኢትዮጵያ | Dr. Dereje Kebede & Tewodros Tsegaye

ትምሕርት -2 | የአመጽ አሰራር ድል የመንሳት ሕይወት | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges | Preaching 2018/2026

GMM TV : ማን በጫረው እሳት ማን ይቃጠላል?| የቃለ ህይወት መግለጫ ሙሉ ወንጌልን አይመለከትም| ከዚህ በኋላ አላገለግልም| ሐዋርያው ዶ/ር አክሊሉ ብርሃኑ

ቀን 9 " የጻድቅ ሰው ጸሎት... " በፓስተር ሐይሌ ጉታ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 8/2018 ዓ.ም).

አንድ ጊዜ የዳነ ሰው ይጠፋል? |ዕብራውያን||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023

//የቤተሰብ መገናኘት// "ሳላስታምማት ... ሳልቀብራት የናፈቀችኝ እናቴ የት ናት"😭😭 //በቅዳሜን ከሰዓት//

በአንደበታችን ና እያልንነው በአኗኗራችን እያስወጣነው ይሆን? pastor fasil Hilemariam መጋቢ ፋሲል ኃ/ማሪያም

ቀን 10 " መንፈስቅዱስ "  በፓስተር ዮናስ ሰይፉ - በቀጣና ሁሉት ሙሉወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን (መጋቢት 9/2018 ዓ.ም).

ኢቲዮ ቴሌኮም ህዝቡን መዝረፍን መቼ ያቆማል?
▶︎

ኢቲዮ ቴሌኮም ህዝቡን መዝረፍን መቼ ያቆማል?

አክሊል ተዋረደ የኤርሚ እና የአክሊል ዱላ ቀረሽ ፍጥጫ ኤርሚ ተረታቸውን በአደባባይ አፈረሰ

Abiyatar Leykun @Kingdom Sound Worship Night 2026 “ Memekiyaye” Org song by Mesfin Gutu

 ምስኪን ጴንጤ ሆይ ንቃ //ቸርች መዝባሪ ነብያቶች //አገልጋይ ሳሚ ቱራ

"እውነተኛ ደቀመዝሙር በምን ይታወቃሉ"_ ማርቆስ 8፡27-38  (በዶ_ር  ማሙሻ ፈንታ) #wengel tube

ሎጥና ሰዶም ሳሰሙ እንዳትወጡ ምርጫቹን አስተካክሉ  /Pastor Asfaw Bekele /

God Says:"MY CHILD, I NEED TO SEE YOU URGENTLY!"/God Message Now/God Message