Ethiopian tofu ቶፉ ጥብስ በአዋዜ
የቶፉ ጥብስ በአዋዜ የቶፌ ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን -150ግራም ቶፉ ይህ ቶፉ ከአኩሪ አተር የተዘጋጀ ነው 5 ፍሬ በቀጭንኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 2 ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አዋዜ ጥብሱ መረቅ እንዲኖረው ከፈለጋችሁ መጨረሻ ላይ የፈላ ውሃ አድርጋችሁ ማንተክተክ ቶፉውን ለመቀመመም 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ግማሽ የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ ግማሽ የቡና ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ግማሽ የቡና የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ግማሽ የቡና ሽርክት በርበሬ የምትፈልጉትን ያህል ጨው ሩዙን ለመቀቀል 1 ኩባያ ሩዝ ሩዙን ቢያንስ 2 ጊዜ ንፁህ ውሃ እስኪያወጣ ድረስ ማጠብ 1 የላውሮ ቅጠል 4 ፍሬ ሄል 1 ቀረፋ የምትፈልጉትን ያህል ጨው 2 ፍሬ ቁሩንፉድ ማባያ እንጀራ ቂጣ ዳቦ

▶︎
የጾም ጥብስ በቶፉ የተሰራ //How To Make Tofu Tibs #tofu

▶︎
ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours

▶︎
Ethiopian Potato Stew ድንች በስጋ

▶︎
Birds Singing in a Tranquil Forest 🌳 Nature Sounds for Deep Sleep and Calm Mind

▶︎
ጥብስ Ethiopian style sautéed beef tibs

▶︎
She Was Trying to Cut It With Scissors and The Grass Was Taller Than My Mowers

▶︎
Soybean cheese( የአኩሪ አተር አይብ)- Ethiopian Food

▶︎
What's NEW at✨SAM'S CLUB✨ + June 2026 INSTANT SAVING!!

▶︎
Anchor Media ''ትብብሩ ወሳኝ ነው። ለዘላቂ የኢትዮጵያ ሰላምና ህልውና ከትብብር ውጭ መፍትሔ የለም'' ሻለቃ ማሞ ለማ

▶︎
ሁሌ ቀናችሁን ስትጀምሩ የምታዳምጡት መዝሙር-ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ like mezmeran Yilma hailu

▶︎
Ethiopian Pitta Bread ቂጣ

▶︎
የምስር ቶፉ አሰራር /misir tofu aserar/how to make lentil tofu Ethiopian food

▶︎
በቤት ውስጥ በቀለሉ ያዘጋጀሁት የምስር ክክ ቶፉ አሰራር || በ2 ነገር ብቻ ምስር ክክንና ጨው በመጠቀም ምርጥ የቶፉ አሰራር

▶︎
Roasted Potato የድንች ጥብስ

▶︎
ASMR Most Brain Melting Triggers Ever 🤤 99.9% of You Will Sleep / 4Hr (No Talking)

▶︎
Sorry Sir, I Mean Ma'am!

▶︎
Ethiopian Tibs ጥብስ በአትክልት

▶︎
Harvesting 500+ Chickens from Farm by Horse Carriage to Sell at Village Market

▶︎
ምርጥ ፉል አሰራር | Authentic Ethiopian Ful

▶︎
