ትክክል መስለው የሚታዩ ግን መንፈሳዊ እድገትህን የሚያግዱ 7ቱ ድብቅ ምልክቶች እና መፈትሄአቸዉ
ለብዙ ዘመናት በጌታ ቤት ብንቆይም፣ አሁንም መንፈሳዊ ዕድገት የተቸገሩ ብዙዎች ናቸው። የክርስትና ሕይወት የሕይወት ጉዞ እንጂ የቦታ ቆይታ ብቻ አይደለም። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ በወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት፦ የመንፈሳዊ ሕፃንነት መገለጫዎች ምንድን ናቸው? በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ አለማደግ የሚያመጣው አሉታዊ ውጤት ምንድን ነው? ከሕፃንነት ወደ ጉልምስና የሚያድጉበት ተግባራዊ መፍትሄዎች ምንድን ናቸው? እነዚህን ቁልፍ ጥያቄዎች በመመለስ መንፈሳዊ ሕይወትዎን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲያሸጋግሩ እንጋብዛለን። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል የበረከት ተካፋይ ይሁኑ።ከጊዜው የተነሣ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፥ የእግዚአብሔርን ቃላት መጀመሪያ ትምህርት ሌላ ሰው እንዲያስተምራችሁ እንደ ገና ያስፈልጋችኋል፤ ወተትም የሚሻ እንጂ ጠንካራ ምግብ የማይሻ ሆነሃል።" - ዕብራውያን 5፡12 ቪዲዮውን ከወደዱት: 👍 ይህን ቪዲዮ ላይክ (Like) ያድርጉ 🔔 የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🗣 ሀሳብዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ያጋሩን #መንፈሳዊዕድገት #ወንድምዳዊትፋሲል #የክርስትናህይወት #የእግዚአብሔርቃል #SpiritualGrowth #EthiopianGospelመንፈሳዊ እድገት, ወንድም ዳዊት ፋሲል, መንፈሳዊ ህይወት, የክርስትና ህይወት, የእግዚአብሔር ቃል, መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት, መንፈሳዊ ጉልምስና, የክርስትና መሰረት, አዲስ ኪዳን, የክርስቲያን እድገት, የህፃንነት ባህሪ, Ethiopia Gospel, Spiritual Maturity, Christian Growth, Bible Teaching, Dawit Fasil, Ethiopian Preaching, Spiritual Stagnation, የእምነት ህይወት.

በመዳን እና በጥፋት መሃል፡ የኢየሱስ ስቅላት በሁለቱ ወንበዴዎች መካከል ያለው ታላቅ ተምሳሌት

እንደ ወንድ ልጅ ቂመኛ ፍጥረት የለም፤ ግን እንደያዘ አይነግርሽም! ሚስቶች ሊያውቁት የሚገባው የወንድ ልጅ ስውር ባህሪ! |Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

"ጌታ ከነክብሩ ቆሞ አገኘሁት" - ፓስተር (ዶ/ር) አሳየኸኝ በርሄ (ክፍል 1) የሕይወት ምስክርነት

ኢየሱስ እረኛ እንጅህ በረኛ አይደለም። ይዞ አይጠልዝም | Final Part | #dawitfasil #marciltv #kingdomsound

የዘላለም ሕይወት ማንነት ነው ወይስ ቦታ(ገነት)? | Part 2 - የዘላለም ሕይወት እና አክሊል | #dawitfasil #marciltv #kingdomsound

የፀናውን አስቡ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ተደብድበን ነው የወጣነው ጥንቆላ በኦርቶ*ዶክስ ቤተክርስቲያን |መሪጌታ መልዓክ |@ABRAHAM_M7_MEDIA

ፀጋ ምንድን ነዉ? ትክክኛ መረዳት ሳይኖረን ነዉ ክርስትናን የምንኖረዉ!!! #chapter #ምዕራፍ #የነገ ምዕራፍ ዛሬ ነዉ!

3ቱ ወገኖች ክፍል 1 በወንድም ዳዊት ፋሲል

ከዓመት ዓመት እዛው ከሆንክ አንተ ጋር ችግር አለ ማለት ነው (ይህንን አድርግ) |Kes Tigistu moges| #kingdomsound #habesha

እስከመቼ ወተት ብቻ? (ከህፃንነት ወደ ጠንካራ መብል መሻገሪያ) | ድንቅ ትምህርት ክፍል-1

Q and A የጥያቄ እና የመልስ ክፍለጊዜ ። በወንድም ዳዊት ፋሲል ፣በወንድም ተካልኝ ኃ/ሚካኤል እና በወንድም ጌዲዮን አግዘው።

🔴 የእግዚአብሔርን መንገድ ተከተሉ| Prophet Tilahun Tsegaye | Ethiopian Protestant sibket

የሰው ባል ያገባች ሴት ፈሪ ናት! የክብር ህይወት አይደለም የኖረችው #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

በአማኝ ኃጥአት ላይ የተፈረደ ፍርድ | ወንድም ዳዊት ፋስል | Preaching with Dawit Fasil | አንድ ወንጌል

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

አስገራሚ ትምህርት Part 3 | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? በወንድም ዳዊት ፋሲል

ፌዘኛ ክርስቲያን | አፍራሽ እንጂ ገንቢ አጣች | ፓስተር ታሪኩ |paster tariku eshetu | amagn tube

ሐዋርያነት ምን ማለት ነው!! || Dawit fasil || protestant

