ኦሮሞዎች እንዴት ወደ መሃል አገር መጡ? | ዜናሁ ለጋላ | አባ ባሕርይ
ኦሮሞዎች እንዴት ወደ መሃል አገር መጡ? በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖሩ አባ ባሕርይ የተባሉ መነኩሴ በወቅቱ ኦሮሞዎች ወደ ማሃል ኢትዮጵያ ያደረጉትን ወረራ አስመልክቶ በግዕዝ "ዜናሁ ለጋላ" ብለው የፃፉትን ፅሁፍ እና ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የተረጎሙትን ለታሪክ ወዳጆች በዚህ ዝግጅት ይዘንላችሁ ቀርበናል። የአማረኛ ትርጉሙም "የጋላው[የኦሮሞው] ታሪክ" ማለት ነው። ማሳሰቢያ:- በዝግጅቱ ውስጥ ፅሁፉን ላለማዛባት ሲባል ደራሲው የፃፉት ጋላ የሚለው ቃል እንዳለ ቀርቧል። ቃሉ በአሁኑ ጊዜ በኦሮሞዎች ዘንድ እንደፀያፍ ስለሚታይ "ኦሮሞ" ተብሎ እንዲወሰድ እናስታውሳለን። ታሪክ ስለሆነ እና ፅሁፉ ሳይበረዝ ለማቅረብ ተፈልጎ ነው እንጅ ይሄንን ቃል በራሳችን ለመጠቀም የመረጥነው እንዳልሆነ ማሳሰብም እንወዳለን።

▶︎
Ethiopia-ሀገራዊ ዳሰሳ-ጋላ ምን ማለት ነው ?-ክፍል 1

▶︎
ይምርሐነ ክርስቶስ። እንደምን አድርጎ ሰራው? #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ይምርሃነ#lasta #YemrehannaKristos #guzoethiopia

▶︎
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻዎቹ ቀናት — ሙሉ ታሪክ Haile Selassie last days

▶︎
ድብቁ ሴራ| የሸዋ ኦሮሞ| ኦሮሞን ከኢትዮጵያ ማጣላት| በምኒሊክ ስም ይምሉ የነበሩት የኦሮሞ ተዋጊዎች @betehabeshaofficial

▶︎
የኦሮሞ ህዝብ ከኢትዮጵያ የሚፈልገው ሶስት ነገሮች ነው ! - ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ -part 2

▶︎
“የኦሮሞ ጎሳዎች ወረራ ቢያንስ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያንን ፈጅቶአል ” ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ

▶︎
🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

▶︎
♦️ይህን ድንቅ ሥራ ዓለም ሁሉ ይመልከት🌷የቅዱስ ላሊበላ ታሪክ ተደገመ 👉 አባ ገ/መስቀል አስደመሙን

▶︎
"የጭንቅ ቀን ሰው" የቀድሞው የዩጎዝላቪያ መሪ ማርሻል ቲቶ

▶︎
ሳንካራን አስገድሎ ስልጣን የያዘው ነብሰ በላው ፕሬዝዳንት Salon Terek

▶︎
🟡 ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ - kidus Estifanos 🔴 ገድል ድርሳን ስንክሳር | ሐምሌ 17 - 2018 ዓ.ም @ahadumedia21

▶︎
Ethiopia - The Lion and The Cross 1963

▶︎
#የመስቀል ጉዞ ወደ ኢትዮጲያ - ግማደ መስቀሉ እውነት እኛ ጋር ነው ? - መባዕ ቲቪ ( MEBA TV ) @Meba_tv

▶︎
ልጅ ሙሉጌታ አስራተ ካሳ ለቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የዛሬ 50 ዓመት የሰጧቸው ደብዳቤ ምን ነበር? ከጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ጋር ያደረጉትን ውይይት ይመልከቱ

▶︎
ጠዋት ስትነሱ ማታ ስትተኙ ይህንን መዝሙረ ዳዊት በየቀኑ ጸልዩ የማይሳካ ነገር የለም | አባ ገብረኪዳን ስብከት | Aba Gebrekidan Sibket 2026

▶︎
የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነ ድንግል እስከ ቴዎድሮስ ምዕራፍ 1-10 Ethiopian History ዶክመንተሪ

▶︎
ሞሳድ ያጋለጠው የኢራን ሚስጢር! አሜሪካን የፈተነው የኒውክሌር ምሽግ! የኮማንዶ ጥቃት ወይስ የአየር ደብደባ?Mossad | Pickaxe Mountain |Iran

▶︎
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት

▶︎
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia

▶︎
