ሞሳድ ያጋለጠው የኢራን ሚስጢር! አሜሪካን የፈተነው የኒውክሌር ምሽግ! የኮማንዶ ጥቃት ወይስ የአየር ደብደባ?Mossad | Pickaxe Mountain |Iran
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የኑክሌር መሳሪያዎችን እንደገና ለማደራጀት እየተጠቀመችበት ነው የተባለውን የፒክአክስ ተራራ ተቋም አሜሪካ በኃይል እንደምትመታ አስጠንቅቀዋል። የኢራን ጦር በበኩሉ አሜሪካ በኑክሌር ወይም በሌሎች ተቋሞቿ ላይ ማንኛውንም አይነት ጥቃት ካደረሰች በአሜሪካ እና በክልሉ አጋሮቿ ላይ ሃይለኛ የበቀል ጥቃት እንደምትሰነዝር አሳስባለች። ግን ይህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በትራምፕ ቀጥታ ዛቻ እየተሰነዘረበት ያለው ተራራ፣ ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነቱ ምንድን ነው? በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። እስራኤል ለአሜሪካ አጋርታዋለች በተባለ የደህንነት መረጃ መሰረት ኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ ዩራኒየም የሚያበለጽጉ ሴንትሪፉጆችን (centrifuges) ወደዚሁ የፒክአክስ ተራራ ተቋም አዛውራለች። ተቋሙ በ2020 በደረሰበት ፍንዳታ የወደመውን ተቋም ለመተካት የተገነባ ቢሆንም፣ መጠኑ በጣም ሰፊ በመሆኑ ሙሉ በሙሉ ዩራኒየም የሚያበለጽግ ዋና ማዕከል ሊሆን እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ። ትራምፕ ቋሙን ለማጥቃት ማቀዳቸው ቢያስታውቁም እሱን ለማድረግ ግን በርከት ያሉ ወታደራዊ ፈተናዎች ስለመኖራቸው ይነሳል። ተቋሙ ከጠንካራ የግራናይት ተራራ ስር ከ90-135 ሜትር ያህል ጥልቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ በተራ ቦምቦች ወይም በከርሰ-ምድር አፍራሽ (bunker-buster) ቦምቦች በቀላሉ ሊወድም አለመቻሉ ትልቁ ፈተና ነው። በዚህም ተራራውን በቀጥታ በቦምብ ከመደብደብ ይልቅ መግብያና መውጫ ዋሻዎቹን ፣ የአየር ማስገብያዎቹን እና የኤሌክትሪክ መስመሮችን በማጥቃት ወይም የልዩ የኮማንዶ ስምሪት በማድረግ ተቋሙ እንዳይሰራ ማድረግ ላይ ያተኮረ እርምጃ አሜሪካ እንደ አማራጭ ልትጠቀም እንደምትችል ይገለፃል። በዚህም አለ በዛ ግን የፒክአክስ ተራራ ተቋም ኢራን የኑክሌር መርሃ-ግብሯን እንደገና እንዳያንሰራራ ለመግታት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ዋነኛው የትኩረት ነጥብ ሆኗል። ተቋሙ በጠንካራ ተራራ ስር በጣም በጥልቀት የተቀበረ በመሆኑ በአየር ጥቃት ብቻ ሙሉ በሙሉ ማውደም አስቸጋሪ በመሆኑ አማራጭ ወታደራዊ እርምጃዎችን ይጠይቃል። ዝርዝሩን እንመለከተው አለን። አብራችሁን ቆዩ! President Donald Trump has warned that the United States will use force to strike Iran’s Pickaxe Mountain facility, which is reportedly being used to re-establish its nuclear weapons capability. In response, the Iranian military warned that if the US carries out any attack on its nuclear or other installations, it will launch a powerful retaliatory strike against the US and its regional allies. Why is this mountain, which has recently faced direct threats from Trump, so strategically important? We will look into it in detail. According to intelligence information Israel reportedly shared with the US, Iran has moved thousands of uranium-enriching centrifuges to this Pickaxe Mountain facility. Although built to replace the site destroyed by an explosion in 2020, experts state that due to its massive scale, it could become a primary center for uranium enrichment. While Trump announced plans to target the facility, several military challenges lie ahead: • Impenetrable Depth: The biggest obstacle is that the facility is buried 90 to 135 meters beneath solid granite rock, making it impossible to destroy easily with standard munitions or conventional bunker-buster bombs. • Alternative Military Tactics: Rather than bombing the mountain directly, options being discussed for the US include targeting its entrance and exit tunnels, ventilation shafts, and power grid—or utilizing specialized commando operations—to render the facility completely inoperable. Either way, the Pickaxe Mountain facility has become the primary point of focus in efforts to prevent Iran from reviving its nuclear program. Because the site is buried so deeply under a heavily fortified mountain, destroying it through air strikes alone remains extremely difficult, necessitating alternative military strategies. We will look into the details. Stay tuned with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaAnalysis #GebeyaSpecialProgram #GebeyaNews #PickaxeMountain #DonaldTrump #IranNuclearProgram #USIranTensions #MiddleEastCrisis #UraniumEnrichment #Geopolitics #MilitaryStrategy #NuclearDeterrence #BunkerBuster #BreakingNews

Chichvarkin Saves Putin | Vitaly Portnikov

EMS Eletawi አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? Thu 23Jul 2026

ወታደራዊ ቤዙ ተመታ! | የሚሳኤል እሳት ዘነበ | Ethiopia

Ethiopia - ሲ. . አይ ኤ ተመታ “ከሰርኩ" ዱባይ

ሰበር ዜና! ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ተሰማሩ | ሁቲዎች የሳዑዲ መርከቦችን መቱ | ዱባይ አዲስ ዜና | U.S. Deploys B-1 Lancer Bombers

ጨዋታ ቀያሪው የአሜሪካ ቴክኖሎጂ! ድሮኖችን የሚያድነው አዲሱ መሳሪያ! | New US Technology that Hunts Drone!

Ethiopia- ሁቲዎች ከረቸሙት!ቀይባህርን ያናወጠው ውጊያ!ቻይናም ገባች Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

As the U.S. Commits War Crimes in Iran, Trump Admin Vows to Dismantle International Criminal Court

Ethiopia - ኢራን ከተራራ ስር የደበቀችው ተዓምር | ዓለም ተደናግጧል!

July-22 ከቢድ ደብዳብ ትራምፕ ኣብ ኢራን I ሓያል መልሲ ኢራን ንሃገራት ዓረብ US I Forever Trump War Trap: Iran has Leverage

የኢራን ጦርነት አስደንጋጭ እውነት! ቻይና ያገኘችው ያልተጠበቀ ትርፍ! | China’s Gain of Iran- US War!

Trump Threatens More Attacks on Iran After Houthis Join War

አሜሪካ በቢ-1 ቦምብ ጣይ አውሮፕላን ጥቃት ሰነዘረች

Top U.S. & World Headlines — July 21, 2026

Update from Ukraine | Russia Lost Su-57 jet over Moscow, Su-35 Was Shot Down by F-16

ከከባድ ረሃብ እስከ ጦርነት! የአፍሪካ ቀንድ በስጋት ላይ! | The Horn Under Threat!

Is the ICC coming for Americans, as Rubio warns? | The Global Story

UN Delivers Blunt Message As Netanyahu Faces Growing Pressure Over West Bank Settler Attacks

BREAKING: TRUMP GIVES IRAN ONE-WEEK FINAL ULTIMATUM - w/ Pravin Sawhney

