''140 ኢላማዎች ወድመዋል'' - አሜሪካ! የኢራን ሚሳኤል ናዳ በባህረ ሰላጤው! | "140 Targets Destroyed" - USA!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በመካከለኛው ምሥራቅ የተቀሰቀሰው ከፍተኛ ቀውስና ወታደራዊ ግጭት አዲስና አደገኛ ምዕራፍ ላይ መድረሱ እተገለፀ ነው። እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ 28 የተጀመረውና የኢራን ከፍተኛ መሪ የነበሩትን አያቶላ አሊ ኻሜኒን ለህልፈት የዳረገው ጦርነት፣ ባለፉት ወራት ቀጠናውን ወደለየለት እልቂትና አለመረጋጋት መርቶታል። በቅርቡ በአሜሪካና በኢራን መካከል የተደረሰውና ጦርነቱን ለማቆም ያለመው ጊዜያዊ ስምምነት በተደጋጋሚ በሚሰነዘሩ የጋራ ጥቃቶች ምክንያት አደጋ ላይ ከወደቀ ውሎ አድሯል። ከዚህ በፊት በጥቂት ጊዘያት ውስጥ ብቻ ለሁለት ዙር ያህል ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ያደረጉት አሜሪካና ኢራን አሁንም በግጭት አዚሪተው ውስጥ ሲሆኑ ኢራን ከዓለም አቀፍ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ንግድ አንድ አምስተኛ ያህሉ የሚያልፍበትን ስትራቴጂካዊውን የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም መዝጋቷ ውጥረቱን የተበለጠ አንሮታል። ኢራን ወሽመጡን ላልተወሰነ ጊዜ መዝጋቷን ማወጇና በንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ደግሞ አሜሪካን በኢራን ላይ የሦስተኛውን ዙር የአየር ጥቃት እንድትሰነዝር አድርጓታል። በእለቱ የአለማቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችንም የአሜሪካን ሦስተኛ ዙር ጥቃት ምንነት፣ የኢራንን ምላሽ፣ የሆርሙዝ ወሽመጥን ለመቆጣጠር የሚደረገውን የኃይል ፍልሚያ፣ የኦማንን አዲስ የሰላም ዕቅድ፣ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የኢራንን አቅም ለማዳከም እየተጠቀመበት ያለውን ስትራቴጂ፣ የሩሲያ ሳይንቲስቶች ወደ ኢራን መመለሳቸውንና ተያያዥ ጉዳዮችን እንመለከታን፡፡ ታሪኩ ጋሹ ነኝ፡፡ አብራችሁን ቆዩ፡፡ The severe crisis and military conflict that erupted in the Middle East is reported to have reached a new and dangerous phase. The war, which began on February 28 and led to the passing of Iran's Supreme Leader, Ayatollah Ali Khamenei, has driven the region into absolute carnage and instability over the past few months. The recent temporary agreement between the United States and Iran, aimed at ending the war, has been in jeopardy for some time due to repeatedly launched mutual attacks. The United States and Iran, which previously engaged in two rounds of intense exchanges of fire within just a short period, remain caught in a vortex of conflict. Iran's re-closure of the strategic Strait of Hormuz, through which nearly one-fifth of the global oil and natural gas trade passes, has further escalated the tension. Iran's announcement of the indefinite closure of the strait and its attacks on commercial vessels prompted the United States to launch a third round of airstrikes against Iran. In today's global analysis program, we will look into the nature of the United States' third-round strike, Iran's response, the power struggle to control the Strait of Hormuz, Oman's new peace plan, the strategy the Donald Trump administration is using to weaken Iran's capacity, the return of Russian scientists to Iran, and related issues. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodcast #GebeyaNews #MiddleEastCrisis #USIranConflict #StraitOfHormuz #GlobalAnalysis #Geopolitics #MiddleEastWar #USForeignPolicy #BreakingNews

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና July 12/13,2026
▶︎

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና July 12/13,2026

ኢራን መብረቃዊ በቀል ተበቀለች ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ኢራን መብረቃዊ በቀል ተበቀለች ተረክ ሚዛን Salon Terek

ትራምፕ ለምን ፈሩ? | የኢራንና ትራምፕ ግድያ እንደአዲስ...! _ NBC አለም-አቀፍ  @NBCETHIOPIA
▶︎

ትራምፕ ለምን ፈሩ? | የኢራንና ትራምፕ ግድያ እንደአዲስ...! _ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

ለሩሲያ የሚዋጉት ኢትዮጵያዊያን ፤አዲስ አበባ የነበሩት ሚኒስትር |ETHIO FORUM
▶︎

ለሩሲያ የሚዋጉት ኢትዮጵያዊያን ፤አዲስ አበባ የነበሩት ሚኒስትር |ETHIO FORUM

⁨ሰሜን ኮርያ አሜሪካን የሚመታ ሚሳኤል መሞከሯ | ኢራን የተኩራራችበት ቦታ ወደመ | NBC ዓለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA
▶︎

⁨ሰሜን ኮርያ አሜሪካን የሚመታ ሚሳኤል መሞከሯ | ኢራን የተኩራራችበት ቦታ ወደመ | NBC ዓለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

ለትራምፕ የቀረቡት ሁለት ምርጫዎች! እጅ መስጠት ወይስ የምድር ጦርነት?! | Trump:Surrender or Ground Attack? | ገበያ ፖድካስት
▶︎

ለትራምፕ የቀረቡት ሁለት ምርጫዎች! እጅ መስጠት ወይስ የምድር ጦርነት?! | Trump:Surrender or Ground Attack? | ገበያ ፖድካስት

اخبار ساعت شش عصر یکشنبه ۲۱ تیر ماه ۱۴۰۵
▶︎

اخبار ساعت شش عصر یکشنبه ۲۱ تیر ماه ۱۴۰۵

Anchor Media በውሸት የተሞላው የፓርላማው መድረክ - በፕ/ር ተሾመ አበበ
▶︎

Anchor Media በውሸት የተሞላው የፓርላማው መድረክ - በፕ/ር ተሾመ አበበ

Ethiopia - የዶ/ር ደሳለኝ ያልተጠበቀ ኑዛዜ | ግብፅ ሶማሊያ እና ኤርትራ! አቶ ተወልደ ምን ገጠማቸው?...
▶︎

Ethiopia - የዶ/ር ደሳለኝ ያልተጠበቀ ኑዛዜ | ግብፅ ሶማሊያ እና ኤርትራ! አቶ ተወልደ ምን ገጠማቸው?...

Ethiopia - የካይሮው ሚስጥራዊ ስብሰባ! | ለካርቱምና መቀሌ አዲስ ነገር
▶︎

Ethiopia - የካይሮው ሚስጥራዊ ስብሰባ! | ለካርቱምና መቀሌ አዲስ ነገር

US ends latest round of airstrikes on Iran
▶︎

US ends latest round of airstrikes on Iran

U.S. initiates third round of airstrikes on Iran
▶︎

U.S. initiates third round of airstrikes on Iran

Ethiopia - ሰመሀል መቀሌን አመሰችው
▶︎

Ethiopia - ሰመሀል መቀሌን አመሰችው

Dubai's Wealth Boom: Is the Gulf Crisis Driving Billionaires to the UAE? | Vantage on Firstpost
▶︎

Dubai's Wealth Boom: Is the Gulf Crisis Driving Billionaires to the UAE? | Vantage on Firstpost

TRUMP IRAN ANNOUNCEMENT LIVE | President Trump Makes Major Statement From The White House | Trump
▶︎

TRUMP IRAN ANNOUNCEMENT LIVE | President Trump Makes Major Statement From The White House | Trump

Ethiopia- ጠቅላዩ ጉድ ተሰሩ የሞሳድ የወርቅ ሿሿ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily
▶︎

Ethiopia- ጠቅላዩ ጉድ ተሰሩ የሞሳድ የወርቅ ሿሿ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

አስደንጋጩና አዲሱ ሴራ ሲጋለጥ! | ኢትዮጵያ የአውሮፓ ስደተኞች ማከማቻ ልትሆን ነው? | New Europeans' Plan Exposed! | Ethiopia
▶︎

አስደንጋጩና አዲሱ ሴራ ሲጋለጥ! | ኢትዮጵያ የአውሮፓ ስደተኞች ማከማቻ ልትሆን ነው? | New Europeans' Plan Exposed! | Ethiopia

US IRAN WAR LIVE: TRUMP Shares 'INFO' Over Iran's Alleged Assassination Plot | WSJ Report | N18G
▶︎

US IRAN WAR LIVE: TRUMP Shares 'INFO' Over Iran's Alleged Assassination Plot | WSJ Report | N18G

Latest in Iran: Ceasefire unraveling
▶︎

Latest in Iran: Ceasefire unraveling

අපි ඒ වෙලාවේ වැලි කොට්ටටික ගහලා අමුණු ටික හැදුවෙ නැත්නම් විපක්‍ෂයටත් බත් කන්න වෙන්නෙ නෑ
▶︎

අපි ඒ වෙලාවේ වැලි කොට්ටටික ගහලා අමුණු ටික හැදුවෙ නැත්නම් විපක්‍ෂයටත් බත් කන්න වෙන්නෙ නෑ