አስደንጋጩና አዲሱ ሴራ ሲጋለጥ! | ኢትዮጵያ የአውሮፓ ስደተኞች ማከማቻ ልትሆን ነው? | New Europeans' Plan Exposed! | Ethiopia
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! ገበያ ፖድካስት | Gebeya Podcast በዛሬው ዝግጅታችን አዲስ የፀደቀውን የአውሮፓ ሕብረት (EU) የስደተኞች ፖሊሲ እንመለከታለን። Human Rights Watch ባወጣው መረጃ መሰረት፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ለተመላሾች የመቆያ ወይም የመመለሻ ማዕከል ሊሆኑ እንደሚችሉ ተጠቁሟል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ • አዲሱ የEU ውሳኔ ምን ይዟል? • ኢትዮጵያ በዝርዝሩ እንዴት ተካተተች? • Human Rights Watch ያቀረበው ትችት ምንድን ነው? • ይህ ውሳኔ በስደተኞችና በኢትዮጵያ ላይ ምን ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል? ይህ ቪዲዮ በተገኙ ሪፖርቶችና ይፋዊ መረጃዎች ላይ የተመሰረተ የዜና ትንታኔ ነው። Welcome to Gebeya Podcast by Gebeya Media. In this episode, we discuss the European Union's newly approved migration policy and reports suggesting that Ethiopia is among several countries considered as possible return or processing hubs for certain migrants whose asylum claims are rejected or pending. In this video we cover: • What does the new EU migration policy say? • Why is Ethiopia mentioned? • What concerns has Human Rights Watch raised? • What could this mean for migrants and Ethiopia? This program provides news analysis based on publicly available reports and official information. 📺 Channel: Gebeya Media 🎙️ Program: Gebeya Podcast Subscribe, Like, Share and turn on notifications for more updates. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #Ethiopia #EuropeanUnion #EU #Migration #Asylum #Refugees #HumanRights #Africa #Politics #CurrentAffairs #News #EthiopianNews #EUMigration #ስደተኞች #ኢትዮጵያ #አውሮፓ #ዜና #ገበያሚዲያ #ገበያፖድካስት

ከሳዋ ለብልጽግና የተላለፈው መልእክት/አብይ ስለ አጼ ዮሀንስና ጎጃም/''የአማራ ሚሊሻ ከትግራይ ጎን ይሰለፋል'' የብልጽግና ሪፖርት7-12-2026

Anchor Media በውሸት የተሞላው የፓርላማው መድረክ - በፕ/ር ተሾመ አበበ

የአባይ ንጉሶች መልእክት ለብሄራዊ ምክክሩ

''በቀጣዩ ጦርነት አገዛዙ ያበቃለታል'' / "በአርበኛ ዘመነ እና በእኔ መካከል ፀብ የለም" / ልዩ ቆይታ ከአርበኛ አስረስ ማረ ጋር

ለትራምፕ የቀረቡት ሁለት ምርጫዎች! እጅ መስጠት ወይስ የምድር ጦርነት?! | Trump:Surrender or Ground Attack? | ገበያ ፖድካስት

ለኢትዮጵያ አስደሳች ዝግጅት! ኢሳያስ በከባድ አጣብቂኝ ውስጥ! | Isaias in a Severe Dilemma! | Ethiopia| Assab port

ነገር ያመጣው የአሶሳው RSF ካምፕ/''ተባብረው እያስፈራሩን ነው'' -7-13-2026 -Prof. Ezekiel Gabisa

3ቱ ነገሮች በሐምሌ ወር ማድረግ ያለብን‼️👉 መምህር ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)

Ethiopia - የዶ/ር ደሳለኝ ያልተጠበቀ ኑዛዜ | ግብፅ ሶማሊያ እና ኤርትራ! አቶ ተወልደ ምን ገጠማቸው?...

የኢትዮጵያ ባህር ሀይል በሶማሌላንድ | የኢትዮጵያ ሰንደቅ በበርበራ? | Semonigna

የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ወደ ኢትዮጵያ! ከሩስያው ቁልፍ ሰው ጉብኝት ጀርባ! | Nuclear technology to Ethiopia!

የቤት ነገር...፣ ተጠባቂው "የዲጅታል ሚዲያ" አዋጅ፣ "የአማራ ሙሴ ነኝ!"

ኢራን መብረቃዊ በቀል ተበቀለች ተረክ ሚዛን Salon Terek

በግልግል ያለቀው ቃለመጠይቅ | ለ6 ልጆቼ የፈረንጅ ስም አወጣሁ | ነብይ ነኝ

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

ኤርጎጌን አፋጠጣት/ከ100 ሺህ በላይ ዶላር በአንቺ አስተዳደር ውስጥ ወጪ ተደርጓል/Ethiopia/abiy/anchormedia/fanonews/ethionews

ሃይማኖት አቅሙን ለምን አጣ? ሳይንስ እና የሰው ልጅ የወደፊት እጣ ፈንታ || Manyazewal Eshetu podcast Ep.201|| Abreham Genet

What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ

Alemneh wasse I የፊታችን ዕሮብ በአትላንታ የእንግሊዙን #ጠይምገዳይ ፍሩ!!

