ዳሰሳ፡- ሚልክያስ Malachi
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ሚልክያስ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሚልክያስ ከምርኮ በኋላ የነበሩትን እስራኤላውያንን በራስ ወዳድነት ይከስሳቸዋል፤ እንዲሁም የጌታ ቀን እስራኤልን እንደሚያነጻ እና ለእግዚአብሔር መንግሥት እንደሚያዘጋቸው ይናገራል። #BibleProject #Bible #ሚልክያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

ሩት_ከሞዓብ እስከ ቤተልሔም የሩት አስደናቂ ጉዞ#biblestories #መጽሐፍቅዱስ

የኤማሁስ መንገደኞች ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ታማኝ ቅሬታዎች ||ፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ||ትንቢተ ሚልክያስ መፅሐፍ ዳሰሳ 2017 ዓመታዊ ኮንፍረንስ YHBC Tube

ያዕቆብ እና ዔሳው | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች | Jacob and Esau Amharic Bible Story

“ለበጎ ስራ የተዘጋጀ ሰው አራት ማንነቶች” ክፍል አንድ// ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

የ12ቱ የያዕቆብ ልጆች ሙሉ ታሪክ - ስማቸው እና በረከታቸው — ያልተሰማው ታሪክ! || የነገደ እስራኤል ምሥጢራዊ ሰነድ

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah

ትንቢተ ሚልክያስ - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Malachi - Amharic audio bible

ሴተኛ አዳሪ ያገባው ነብይ | የታላቁ ነብይ ሆሴዕ አስገራሚ ታሪክ | @gedamattv

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል Daniel

እግዚአብሔር የሚጸየፈው አምልኮ (ክፍል 1) || ትንቢተ ሚልክያስ

እረኛው ንጉስ ዳዊት ድንቅ ታሪክ#biblestories #protestantmezmur

ሚልክያስ: ሁለንተናዊ አምልኮ //እንዳሻው ነጋሽ// Malachi: wholehearted worship// Endashaw Negash

ዳሰሳ፡- መዝሙረ ዳዊት Psalms

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ታሪክ - ክፍል 1 - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ELIJAH – The Movie (2026): The Film that Shocked the World | Complete Full Biblical Film 4K

የአንበሶቹን አፍ የዘጋ የእምነት ኃይል ነብዩ ዳንኤል#biblestories #history

Amharic Audio Bible John - Ethiopian Amharic Bible Reading

የተሳሳተ አምልኮ (ትንቢተ ሚልክያስ 1:6-14) || ጌድዮን አግዘዉ

